JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.26K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
367 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
🚀Elevate your coding Proficiency 🔥

💥For Free

❇️HTML
  👉🏽 http://w3schools.com/htmL

  👉🏽 http://htmldog.com

❇️CSS
👉🏽 http://w3schools.com/css

👉🏽http://css-tricks.com

❇️Git
👉🏽 https://learngitbranching.js.org

❇️JavaScript
  👉🏽http://javascript.info

  👉🏽 http://javascript.com

❇️Python
   👉🏽 https://www.learnpython.org/

❇️React
👉🏽http://scrimba.com/learn/learnreact

👉🏽 http://codecademy.com/learn/react-101

❇️Next
👉🏽 http://nextjs.org/docs

❇️Tailwind CSS 🥳
👉🏽 http://tailwindcss.com/docs

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH UR FRIENDS KINDLY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
    📚 For Video Explanation  📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍10🔥21
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🚀Elevate your coding Proficiency 🔥 💥For Free ❇️HTML   👉🏽 http://w3schools.com/htmL   👉🏽 http://htmldog.com ❇️CSS 👉🏽 http://w3schools.com/css 👉🏽http://css-tricks.com ❇️Git 👉🏽 https://learngitbranching.js.org ❇️JavaScript   👉🏽http://javascript.info…»
በአለማችን ላይ ያሉ ምርጥ የ Adobe ሶፍትዌሮች ጥቅማቸውን እንመልከት

- በጣም ተወዳጅነትን ያተረፋና ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን የሚሰጡ ሰባት የ Adobe SoftWare እነሆ

📌Adobe Light Room

- ይህ የ Adobe ሶፍትዌር አንደኛው ክፍል ሲሆን የሚጠቅመን የተለያዩ ፎቶዎችን ብርሀን Brightness ለማስተካከል ነው! አብዛኛው ፎቶ ግራፈር (CameraMan) የሚጠቀምበት ሶፍትዌር ነው!

📌Adobe After Effect

- ይህ ደግሞ የተለያዩ Animation ለመስራት የምንጠቀምበት ሶፍትዌር ነው!

📌Adobe Flash Professional

- ይህ ደግሞ የተለያዩ 2D ጌሞች ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለመስራት የሚጠቅመን የ Adobe ሌላኛው ክፍል ነው!

📌Adobe Spark

- የተለያዩ Graphics Design ለመስራት ፅሁፎችን ወደ ተለያዩ ፎቶዎች ለመቀየር የምንጠቀምበት ሶፍትዌር ነው!

📌Adobe Media Encoder

- በ PR እና AE የሠራናቸው ስራዎች ወደ ቪዲዮ ስንቀይር የተለያዩ ዲቫይሶች ላይ እንዲሠራልን Encode የምናደርግበት ሶፍትዌር ነው!

📌Adobe Audition

- ይህ ደግሞ Record Mix Edit ለማድረግ የሚጠቅመን የ Adobe አንደኛው ክፍል ነው!

📌Adobe Premiere Pro

- የአለማችን ቁጥር አንድ የ ቪዲዮ መስሪያ  ሶፍትዌር ነው የሰራናቸው ቪዲዮዎች፣ ፎቶዎችን፣ አኒሜሽኖችን ወ.ዘ.ተ የምንፈጥርበት ፕሮፌሽናል የቪዲዮ ማቀነባበርያ ሶፍትዌር ነው!
                                                       
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS ⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
👍13🔥41🤔1
ለተማሪዎች እጅግ በጣም
የሚጠቅሙ ምርጥ ድረገፆች እነሆ

1⃣.
classcentral.com 👉 free courses to learn

2⃣.
kashipara.com 👉free programming projects with source code..

3⃣.
cosmolearning.org 👉online learning and download pdfs....

4⃣.
wormhole.app 👉share up to 10GB files online...

5⃣.
wolframalpha.com 👉 problem solver...Math,physics,chemistry....

6⃣.
bigthink.com 👉 best online learning sites for students...any Sub.

7⃣.
gradecalculator.mes.fm/ 👉 grade calculator..

8⃣.
Brightstorm.com

9⃣.
Edx.org

🔟.
witeboard.com

1⃣1⃣.
skillsyouneed.com

══════❁✿❁═══════           
SHARE WITH YOUR FRIENDS kindly ⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
👍105
❇️ በ PATTERN ወይም በ Password የተዘጉ ሞባይል ስልኮች ካለ ምንም ኢንተርኔት እና ምንም መረጃ ሳናጠፋ እንዴት መመለስ እንደምንችል እንይ።

❗️ በቅድሚያ የሚያስፈልጉ ነገሮች👇

📌1ኛ፦ Aroma file manager የሚባል አፕሊኬሽን በሌላ ስልክ ላይ ዳውንሎድ ማድረግ
በዚህ ሊንክ ዳውንሎድ አድርጉ፦
https://www.allmobitools.com/download-aroma-file-manager.../

📌2ኛ፦  ያወረድነውን app
የምንናስቀምጥበት ሚሞሪ ካርድ ያስፈልገናል
3ኛ፦ የተዘጋው ስልክ ያስፈልጋል

Step1️⃣ aroma file manager አፕሊኬሽ ካወረዳችሁ በኃላ ወደ ሚሞሪ ካርዱ ጫኑት። እና ካርዱ ወደ ተዘጋው ስልክ አስገቡት

Step2️⃣ ከዛ ስልኩ poweroff እናረገው እና የ recovery stock ወይም ስልካችን ካጠፋነው ቡኃላ የ power እና የ ድምፅ መጨመርያ ኣንድ ላይ ተጭነን እንቆያለን( እንደ ስልኩ አይነት ሊለያይ ይችላል)

Step3️⃣ ወደ recovery mode ከገባን ቡኃላ የ ድምፅ መጫኞቹ ወደ ላይ እና ታች የ power መጫኛው ደሞ እንደ ok ሆነው እንጠቀማቸው

Step4️⃣ recovery mode ላይ install zip from sd card የሚለውን ላይ ok/power button እንጫን እና aroma file manager ያስቀመጥንበት folder ገብተን install እንለዋለን

Step5️⃣ ከዛ aroma file manager ከከፈታቹ ቡሃላ ወደ navigate የሚለውን ትወርዱ እና automount all devices on start የሚለውን ተጭናችሁ ከዛ ዝጉት

Step6️⃣ step4 ላይ እንዳደረጋችሁት step6 ላይም ድገሙት

Step7️⃣ aroma file manager እንደገና ሲከፈት ወደ data folder ፤ከዛ system folder ትገቡ አና 'gesture.key' or 'password.key' የሚል ታገኛላችሁ

Step8️⃣ ከዛ ያገኛችሁት gesture.key or password.key ኣጥፉትና ስልካችሁን reboot ኣድርጉት

Step9️⃣ በቃ አሁን ስልኩ ይከፈታል ።ስልኩ ሲከፈት የማትረሱትን pattern ወይም password በማስገባት መጠቀም ትችላላችሁ ።

⚪️ ወደ Youtube ቻናላችንን በመሄድ ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇👇
    
https://youtu.be/Ik12p-zyEDM?si=IkfNvxM84IwBHUpi

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS kindly ⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
👍14🔥2🤔1
🌐Top Ten Important Websites 🌐

10 በጣም ጠቃሚ ድረገፆች

📌1.
themarkup.org/series/blacklight = Real Time website privacy inspector. ማንኛውንም ድረገፅ ከመክፈታችሁ በፊት ትክክለኛ መሆኑን ለማረጋገጥ ይጠቅማችኋል።

📌2.
codingame.com = ጌም እየተጫወታችሁ ኮዲንግ የምትለማመዱበት

📌3.
Remotists.com = በአለም አቀፍ ደረጃ remote ስራዎችን search የምታደርጉበት

📌4.
hacksplaining.com = Hacking ቀላል በሆነ መንገድ የምትማሩበት

📌5
Typelit.io = የተለያዩ ፅሁፎችን Type እያደረጋችሁ የምትለማመዱበት

📌6.
coveryourtracks.eff.org = የምትጥቀሙት browser ምን አይነት መረጃ አሳልፎ እንደሚሰጥና track ያደርግ እንደሆነ check የምታደርጉበት

📌7.
www.startrek.com/ የቴክ ዜናዎች ዶክመንተሪዎችና ታሪኮች በፅሁፍ የምታገኙበት

📌8.
musclewiki.com = የሰውነት እንቅስቃሴ በምናደርግበት ጊዜ ምን አይነት ስፖርት መስራት እንዳለብንና የትኛውን የሰውነታችን ክፍል ለማዳበር እንደሚጠቅመን ስዕላዊ በሆነ መንገድ የሚያሳየን

📌9.
codepen.io = የተለያዩ ኮዲንግ ፕሮጀችቶችን የምታገኙበት እንዲሁም ድረገፁ ላይ ኮድ ፅፋችሁ run  ታደርጉበታላችሁ።

📌10.
litsolutions.org = የተለያዩ መፅህፍትን ጥያቄዎች መልስ የምታገኙበት

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔥 ወደ Youtube ቻናላችንን በመሄድ ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ👇👇
    
https://youtu.be/Ik12p-zyEDM?si=IkfNvxM84IwBHUpi

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS kindly ⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
👍142🔥1👏1👌1🤡1
❇️Exit Exam

የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል?

ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ አሳውቋል።


#Via Ministry Of Education

🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌
👍10🤡2🌚2🔥1🤨1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❇️Exit Exam የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ አሳውቋል። #Via Ministry Of Education 🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬          ⬇️ Join and Share ⤴️👇       ╔═══════════╗…»
🌐Website Development

❇️በነጻ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት
ቀድማችሁ ተመልከቱ


1. HTML -
w3schools.com

2. CSS -
web.dev

3. JavaScript -
scrimba.com

4. React -
react-tutorial.app

5. Next -
nextjs.org

6. TailwindCSS -
tailwindcss.com

7. Git & GitHub -
git-scm.com

8. SQL -
sqlbolt.com

9. Python -
PythonTutorial.net

10. API -
rapidapi.com

11. Node -
nodejs.dev

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH UR FRIENDS kindly ⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌▬
👍202🔥2🍌2
🇺🇸 DV_2025 🇺🇸

🅾 ቅዳሜ ሚያዚያ 26   ወይም May 4

....ከምሽቱ 1 ሳት ጀምሮ  ይወጣል::

❇️ Confirmation Number  ማስታወሳቹን እንዳረሱ❗️ውጤቱን ምታዩት በሱ ስለሆነ፡፡

ያለምንም ክፍያ የትም ሳይሄዱ በቀላሉ እቤታዎ ሆነው በስልክዎ ውጤትዎን ይወቁ


❗️ Entrants should keep their confirmation number until at least September 30, 2025.

Link:
https://dvprogram.state.gov/

ለሞላቹ ሁሉ መልካም  ዕድል

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE WITH UR FRIENDS kindly ⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌
👍22🙏6🔥3🥰21
የእርዳታ ጥሪ ‼️

ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት እናት

"የተማሪ ናትናኤል ደመላሽ እናት"

ስትሆን ከዚህ በፊት የልብ ህክምና ስትከታተል ነበር። አሁን ላይ ግን ችግሩ ከፍ ስላለ ቀዶ ህክምና እንደሚያስፈልጋት ተነግሮናል።
ይህንን ቀዶ ጥገና ለማካሄድ የተጠየቀው ገንዘብ እስከ 760,000 ብር ነው።
የሰው መድሃኒቱ ሰው ነውና የአቅማችንን በማጋራት የእኝህን እናት ህይወት እንታደግ።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አካውንቶች በመጠቀም የአቅማችንን እንደግፋቸው።

ንግድ ባንክ
1000298948935
Natnael Demelash

አቢሲኒያ ባንክ
69362826
Natnael Demelash

Contact:
+251993655876

ተማሪ ናትናኤል ደመላሽ የ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአምስተኛ ዓመት የፓወር እና ኮንትሮል ኢንጂነሪንግ ተመራቂ ተማሪ ነው።

@John_Tutorial
👍13🙏7😢52
exit civil engineering .pdf
487 KB
  EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏗 CIVIL ENGINEERING 🏗
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
INDIAN SPACE RESEARCH
ORGANISATIONS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾  YouTube Channel Search by 👇

🅾    John Tutorial or
@JohnHD44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ELETRICAL ENGINNERING.pdf
97.9 KB
  EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🚧 ELECTRICAL ENGINEERING 🚧
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾  YouTube Channel Search by 👇

🅾    John Tutorial or
@JohnHD44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Focus area for Exit Exam CoTM FOR GC (1).docx
17 KB
  EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
 CONSTRUCTION MANAGEMENT
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
 🏞ARBA MINCH UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾  YouTube Channel Search by 👇

🅾    John Tutorial or
@JohnHD44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
1👍1
Mock Exam-II (1).docx
90.3 KB
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧑‍💻 SOFTWARE ENGINEERING 👨‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 HARAMAYA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Exit Exam Model.pdf
390.6 KB
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👩‍💻 SOFTWARE ENGINEERING 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
       🟥WOLLO UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Comp Sc. MOE Model Exam.pdf
9.8 MB
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ EXIT EXA
M MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🖥 COMPUTER SCIENCE 🖥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   🟥GIVEN BY
MINISTRY OF EDUCATION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
For Your Feedback 👉@Jo21hn
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬