JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.27K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
367 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❇️ Exit Exam Registration Step by step 👇👇 https://youtu.be/990-35PHuu4?si=C2K8TuHumZCscrgW ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🔴EXIT EXAM MODEL QUESTION COMING SOON 🫡 Stay with us ... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 🎯Share to Your Friends Kindly 🎯         🔴 FOR…»
Mid Exam.docx
53.2 KB
I Mid-Exam.
❇️ Electric Circuit I
Applied Mathematics III Mid-Exam.pdf
2.9 MB
Mid Exam collection.
❇️ Applied Mathematics
Fundamental Mid-Exam.pdf
674.9 KB
Mid Exam For
❇️Fundamentals of Electrical Engineering
mechanics.pdf
5.1 MB
Mid Exam For
❇️ Engineering Mechanics I
Statics
statics mid.pdf
9.3 MB
Mid Exam For

Probability and statistics

        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
     ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
     ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍131🔥1
👨‍💻 Level Up Your Coding skill

(CODING) ኮድ_ለመማር_የሚያስችሉ
     ምርጥ_መተግበሪያዎች እነሆ..
..............................................
አንተ/ቺ ምናልባት የኮዲንግ ልምዱ ሊኖርህ/ሽ ይችላል ወይም ሀ ብለህ/ሽ እየጀመርክ/ሽ ነው፣ ኮዲንግን ለመማር ጥሩው ዜና አሁን ላይ እንደ ድሮው ብዙ መልፋት አይጠበቅብህም፣ ዛሬ ላይ ላሉ የኮዲንግ መተግበሪያዎች#(በAndroid እና
#IOS) ምስጋና ይግባና በኮዲንግ ላይ ብቁ ለመሆን አመታትን ማሳለፍ አይጠበቅብህም።

❇️SoloLearn
▬▬▬▬▬▬
SoloLearn መተግበሪያው ለሁለቱም ለ IOS እና Android ይገኛል እና በድህረገጽ ጭምር አካቷል እናም ይሄ የትም ብትሆን ኮድን በቀላሉ ለመማር ያስችልሃል።
መተግበሪያው የተለያዩ የቋንቋ ኮርሶችን ያቀርብልሃል:
            🛑JavaScript,
        ⛔️Java,
   🅿️Python እና ...ሌላም ሌላም።
💰ክፍያ: ነጻ፣ በተጨማሪም በየወሩ ወይም በአመት የሚከፈል የፕሪሚየም ፕላን አላቸው።

❇️Encode
▬▬▬▬▬
Encode የ Android መተግበሪያ ሆኖ አጠር ያሉ የፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን ይዟል። ወደሌላ ሂደት ለመሸጋገር መተግበሪያው የተለያዩ challenge ጆችን አካቷል።
እንደገና ይህ መተግበሪያ ተግባራዊ ምሳሌዎችን ጭምር አካቷል፣ እና
       በ 🛜HTML,
     ⭕️CSS,
   💹JavaScript እና

🅾Python ላይ እንዴት ፕሮግራም መጻፍ እንደምትችል ያስተምርሃል/ሻል።
ከሁሉም ባለይ ደሞ፣ የ offline ሞድ አለው ይህም ትምህርቶችን ያለ ኢንተርኔት ግኑኝነት መማር ያስችልሃል!

❇️Codemurai
▬▬▬▬▬▬
Codemurai በአዋቂዎች የተዘጋጁ በመቶዎች የሚቆጠር አጠር ያሉ ሌሰኖችን ያቀርብልሃል እነዚህም: በድህረገጽ ብልጽግና፤ የሞባይል መተግበሪያ ብልጽግና እና በጌም ብልጽግና።
መተግበሪያው በተለያዩ ቋንቋዎች ላይ ሌሰኖች አሉት ከነሱም ውስጥ: 
🛜HTML,
  📛 CSS,
    🅾 JavaScript,
      🛑 Python,
        ✳️ TypeScript,
          🟠Angular 2,
            🔲 MongoDB,
             🔶 Node, 🔷React, እና ሌላም።

Mimo
▬▬▬▬
Mimo ይሄ ደሞ የፕሮግራሚንግ መተግበሪያ ሆኖ መተግበሪያ ወይም ጌም እንድታበለጽግ የሚሆንህን የፕሮግራሚንግ ላይ ክህሎት እንድትይዝ ይረድሃል። የያዘወ የቋንቋ ኮርሶች እነ
                 🌀JavaScript,
                ♦️Ruby,
            🔶Swift,
         🔷 C,
   🔺C++, እና ታዋቂ የሚባሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችንን አካቷል። ይህ መተግበሪያ ለ Android እና IOS ቀርቧል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍155👏1😁1🤔1🙏1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «👨‍💻 Level Up Your Coding skill (CODING) ኮድ_ለመማር_የሚያስችሉ      ምርጥ_መተግበሪያዎች እነሆ.. .............................................. አንተ/ቺ ምናልባት የኮዲንግ ልምዱ ሊኖርህ/ሽ ይችላል ወይም ሀ ብለህ/ሽ እየጀመርክ/ሽ ነው፣ ኮዲንግን ለመማር ጥሩው ዜና አሁን ላይ እንደ ድሮው ብዙ መልፋት አይጠበቅብህም፣ ዛሬ ላይ ላሉ የኮዲንግ መተ…»
🧲 በነፃ የቢዝነስ ትምህርት መማር ትፈልጋላችሁ?

🫡 አዎ ከሆነ መልሳችሁ፤ እንደሚከተለው ይቀርባል...

(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️

📌 ዛሬ የምናስተዋውቃችሁ ድረገጽ፤ በነፃ የቢዝነስ ኮርሶች የምታገኙበትን ነው፡፡ አለም አቀፍ የንግድ ሴንተር (International Trade Centre)፤ በንግድ ስራ ዙሪያ የተለያዩ ኮርሶችን በኢንተርኔት በነፃ ይሰጣል፡፡ ድርጅቱ አነስተኛ እና መካከለኛ የንግድ ድርጅቶችን ለመደገፍ የሚንቀሳቀስ ሲሆን፤ ኮርሶችም የሚያተኩሩት:-

➡️ 💰 በኤክስፖርት ቢዝነስ ላይ

➡️ 🎲 በስራ ፈጠራ (ኢንተርፕረነርሺፕ) ላይ

➡️ 🎧 ዲጂታል ማርኬቲንግ እና የመሳሰሉት
ከንግድ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ነው፡፡

📌 ኮርሶቹ በአብዛኛው ከሁለት እሰከ አራት ሳምንት (በሳምንት 2 ሰአታት) የሚወስዱ ናቸው።

📌 ለመመዝገብም የሚያስፈልግን የራሳችን የኢ-ሜል አድራሻ ሲሆን ትምህርቱም ሙሉ በሙሉ በኢንተርኔት የሚሰጥ ነው፡፡

📌 በዚህ ድረገጽ ላይ የሚገኙ ኮርሶች አብዛኛዎቹ ለንግድ ስራ የሚሆኑ ስለሆነ የራሳችንን ቢዝነስ ለመክፈት የምንፈልግ ከሆነ፣ የቢዝነስ ድርጅቶች ውስጥ የምንሰራ ወይም የቢዝነስ ትምህርት የምንማር ከሆነ በጣም ጠቃሚ ናቸው፡፡

📌 ድረገጽ ላይ የሚሰጡትን ኮርሶች ለመውሰድ የሚያስፈልገን ነገሮች:-

- 1. ድረገጹ ላይ ለመመዝገብ የራሳችን የኢሜል አድራሻ ማዘጋጀት እና

- 2. ከተመዘገብን በኋላ የምንፈልገውን ኮርስ ከድረገጹ ላይ መርጠን፤ መመዝገብ እና መማር፡፡

📌 ኮርሶቹን በራሳችን ፍጥነት እዛው ኢንተርኔት ላይ ማንበብ እና መማር እንችላለን፡፡ ኮርሱን ከጨረስን በኋላ መማራችንን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት ከድረገጹ ላይ ማውረድ እንችላለን። ከታች ሊንኩን በመንካት ድረገጹን ልታገኙ ትችላላችሁ፡፡
👇👇 👇👇 👇👇
══════════════
https://learning.intracen.org
══════════════
Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ጠቃሚ ጠቃሚ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
👇👇 👇👇 👇👇

https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=JUIH_Z8JD-2rdQQs
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚 የናንተው ምርጥ Channel 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
        🔴 FOR MORE JOIN US 🔴
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
         ♦️  
@John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧿Video_Tutorials Via YouTube👇

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍12🏆32🔥2🥰1🤔1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🧲 በነፃ የቢዝነስ ትምህርት መማር ትፈልጋላችሁ? 🫡 አዎ ከሆነ መልሳችሁ፤ እንደሚከተለው ይቀርባል... (ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️ 📌 ዛሬ የምናስተዋውቃችሁ ድረገጽ፤ በነፃ የቢዝነስ ኮርሶች የምታገኙበትን ነው፡፡ አለም አቀፍ የንግድ ሴንተር (International Trade Centre)፤ በንግድ ስራ ዙሪያ የተለያዩ ኮርሶችን በኢንተርኔት በነፃ ይሰጣል፡፡ ድርጅቱ…»
model exam.pdf
706.8 KB
🧰Model Exam For Exit

👉On Management
👍3
Management.pdf
396.5 KB
📕Management
♦️  @John_Tutorial  
       @John_Tutorial  
👍7
Network Analysis and Synthesis_1.pdf
3.1 MB
🧰  Exit Exam Module  🧰

📚Electrical Engineering
6 Object-Oriented Programming in C++, Robert Lafore.pdf
13.1 MB
🧰  Exit Exam Module  🧰

📚 Electrical Engineering

🧲JAVA & C+
+
Focus area for Exit Exam CoTM FOR GC (1).docx
17 KB
🧰  EXIT EXAM 🧰

🛑 MODEL EXAM QUESTION ‼️

🏗 CIVIL ENGINEERING

➤Prepared By Aribaminchi University
Model Exit Exam of Cost & Managerial Cost.pdf
373.8 KB
📚 EXIT EXAM MODEL

📕 Cost and Managerial cost
Exit Exam Sample Questions.pdf
234.7 KB
📚 EXIT EXAM MODEL

📕 BSc IN MATHEMATICS
4Model Exam Soil Mechanics II.docx
26.3 KB
📚 EXIT EXAM MODEL

📕 MECHANICS II
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 
         ♦️  @John_Tutorial   ❇️
         ♦️  @John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🧿Video_Tutorials Via YouTube

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍71
Chemical Eng'g-Exit.pdf
495.8 KB
CHEMICAL ENGINEERING

🟥 JIMMA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️  @John_Tutorial   ❇️
      ♦️  @John_Tutorial   ❇️
model 2.pdf
4.6 MB
🗂Exit Exam Model Question
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👩‍💻COMPUTER SCIENCE
With Solution
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥  HAWASSA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬

⬇️Join and Share⤴️ FOR MORE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   ♦️  @John_Tutorial   ❇️
   ♦️  @John_Tutorial   ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🧿Video_Tutorials Via YouTube

🔎 Search by👉 JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍101