🧲Graphics Design
(የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎቶችን መማር ለምትፈልጉ)
❇️ አራት እጅግ ጠቃሚ ድረ ገፆች ❇️
📲የምስሎችንም ይሁን የግራፊክስ ዲዛይኖችን በሚፈለገው ደረጃ አስውቦ ለመስራት አያሌ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን ጠንቅቆ ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ አንዱ እንኳን ጎሎ ቢገኝ በምንሰራው የግራፊክስ ዲዛይን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል፡፡ ታዲያ ጀማሪ የግራፊክስ ዲዛይነሮች እነዚህን ቀላል የማይባሉ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን በሚገባ ለማወቅ እንዲያስችላቸው እነዚህን ጠቃሚ ድረገፆች ቢጎበኙ መልካም ነው፡፡
🅾1. Canva
ይህ የድረ ገፅ ምንጭ በግራፊክስ ዲዛይን ዙሪያ የሚሰሩ ማንኛቸውንም ስራዎች የሚያጠቃልል ቀዳሚ ድረ ገፅ ሲሆን ብዙዎችም ለአጠቃቀም የሚመርጡት ነው፡፡ ድረ ገፁ የኦንላይን ፕሮግራሞችን በኢንተርኔት ላይ የሚያሰራጭ ከመሆኑ በተጨማሪም አስገራሚ የስእል እና የግራፊክስ አይነቶችን በበይነገፁ (interface) ላይ በማከል ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ማሻሻያ እንዲያደርጉና የተለያዩ ቴክኒኮችን በቀላሉ እንዲማሩ የሚያስችል ነው፡፡
⛔️ 2. Stencil
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች ላይ የተለያዩ ስእሎችን ለመፍጠር እና ለማስዋብ የሚፈልጉ ከሆነ ይህ የድረ ገፅ ምንጭ ትልቅ እገዛ ሊያደርግሎት ይችላል፡፡ በተለይም ልዩ የግራፊክስ ዲዛይኖችን በማህበራዊ ሚዲያ ለማጋራት እንዲችሉና ለተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚያስፈልጉ የሎጎና የማስታወቂያ ተግባራትን እንዲያከናውኑ የሚያስችል ማእቀፍ በድረ ገፁ ላይ በመካተቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ዲዛይነር ለመሆን ያስችሎታል፡፡
📛 3. Crello
ይህ ድረ ገፅ ከ33 በላይ የቴምፕሌት (templates) አሰራሮችን ከ 10 ሺ የግራፊክስ አይነቶችን ጋር አጣምሮ የያዘ ሲሆን በአይነቱ ልዩ የሆነ የግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች የመጨረሻውን የቴምፕሌት ደረጃ የሚያገኙበትም ድረ ገፅ ነው፡፡ በዚህ ድረ ገፅ ላይ የሚሰሩ ግራፊክሶች አብዛኛውን ግዜ አስደማሚ ይዘት ያላቸው ሲሆን ዲዛይናቸውም የላቀ ቴክኒክ የሚጠቀም ነው፡፡
🛑 4. Piktochart
ይህ የድረ ገፅ አይነት ከ600 በላይ የሆኑ የፕሮፌሽናል ይዘት ያላቸው የኢንፎግራፊክስ (infographics) ቴምፕሌቶችን በማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎቹ የሚያደርስ ሲሆን የተዋበ የኢንፎግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚመኙ ሰዎች ምኞታቸውን የሚያሳኩበትም ነው፡፡ ድረ ገፁ በቀላሉ የተለያዩ ቴክኒኮችን ለመማር የሚያስችል ፕላትፎርም በመዘርጋቱ ማንኛውንም የኢንፎግራፊክስ አይነቶች ለመለማመድ ብዙም ከባድ አይደለም፡፡
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
🔥 DO NOT FORGET TO 🔥
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑💻
👇 For Video Explanation 👇
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

👍17❤4🔥1👏1
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «🧲Graphics Design (የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎቶችን መማር ለምትፈልጉ) ❇️ አራት እጅግ ጠቃሚ ድረ ገፆች ❇️ 📲የምስሎችንም ይሁን የግራፊክስ ዲዛይኖችን በሚፈለገው ደረጃ አስውቦ ለመስራት አያሌ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን ጠንቅቆ ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ አንዱ እንኳን ጎሎ ቢገኝ በምንሰራው የግራፊክስ ዲዛይን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል፡፡ ታዲያ ጀማሪ…»
🌐 Website Development በነፃ
✅ Website Development በነፃ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት
ቀድማችሁ ተመልከቱ ❇️
1. HTML - w3schools.com
2. CSS - web.dev
3. JavaScript - scrimba.com
4. React - react-tutorial.app
5. Next - nextjs.org
6. TailwindCSS - tailwindcss.com
7. Git & GitHub - git-scm.com
8. SQL - sqlbolt.com
9. Python - PythonTutorial.net
10. API - rapidapi.com
11. Node - nodejs.dev
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
🔥 DO NOT FORGET TO 🔥
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL🧑💻
📚 For Video Explanation 📚

👍14❤3🙏2🔥1😁1🤔1👌1🤡1
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «🌐 Website Development በነፃ ✅ Website Development በነፃ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት ቀድማችሁ ተመልከቱ ❇️ 1. HTML - w3schools.com 2. CSS - web.dev 3. JavaScript - scrimba.com 4. React - react-tutorial.app 5. Next - nextjs.org 6. TailwindCSS - tailwindcss.com…»
❇️ እጅግ ጠቃሚ የድረ-ገፅ ጥቆማ ❇️
ማናቸውንም ከትምህርት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጉዳዮች ሲሹና ከዚያም አለፍ ሲል
ለህይወቶ አዲስ መንገድና ክህሎት ለመማር ሲፈልጉ ልዩ ልዩ የኢንተርኔት ድረ-ገፆችን መጎብኘት እየተለመደ መጥቷል፡፡ በመሆኑም በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ መሰልጠን ካስፈለጎት እና በተለይም አሁን ካለው #የቴክኖሎጂ ዓለም ጋር ራሶን ይበልጥ ማጎዳኘት ከፈለጉ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው ልዩ ልዩ ድረ-ገፆች በእጅጉ ሊረዷችሁ ይችላሉና ይጎብኟቸው፡፡
❇️ ነጻ የኦንላይን ትምህርቶችን ማግኛ (FREE ONLINE COURSES & CERTIFICATE)
• COURSERA
• MIT OPEB WARE
• UDACITY
• UDEMY
• EDX
❇️ ነፃ የስኮላርሺፕ እድሎች የሚሞክሩበት (FREE SCHOOLARSHIP FOR ETHIOPIAN STUDENT)
• ERASMUS MUNDUS (EUROPEAN COMMISSION)
• NUFFIC (HOLAND)
• EIFFEL (FRANCE)
• NEWZELAND DEVELOPMENT SCHOLARSHIP
• VLIROUS (BELGIUM)
• ITALIAN GOVERNMENT SCHOLARSHIP
❇️ የኮዲንግ ትምህርቶችን የሚያገኙበት (CODING SITES)
• THE ODIN PROJECT
• UPSKILL
• FREECODECAMP
• W3SCHOOLS
• TUTORIALSPOINT
• kHAN ACADEMY
• GA DASH
• SOLOLEARN
• CODE ACADEMY
• C4LEARNER
❇️ የሂሳብ ትምህርቶችን ማግኛ (MATHEMATHS
• https://amser.org
• https://www.brightstorm.com/math/
• https://www.doubledivision.org/
• http://www.mathtv.com
• http://mathforum.org
• http://www.aaamath.com/
❇️ ክራክ የተደረጉ መተግበሪያዎች የሚያገኙበት (Cracked software’s downloading sites)
• www.piratecity.net
• Igetintopc.com
• https://securityxploded.com/
• www.p30download.com
• www.downloadha.com.
🔺የመፀሀፍት ድረገፆች
◽️ www.bookboon.com
◽️ http://sharebookfree.com
◽️ http://m.freebooks.com
◽️ www.obooko.com
◽️ www.manybooks.net
◽️ www.epubbud.com
◽️ www.bookyards.com
◽️ www.getfreeebooks.com
◽️ freecomputerbooks.com
◽️ www.essays.se
◽️ www.sparknotes.com
◽️ www.pink.monkey.com
🔺የጥያቄዎች ምላሽ
◽️ www.ehow.com
◽️ www.whatis.com
◽️ www.howstuffwork.com
◽️ www.webopedia.com
◽️ www.plagtracker.com
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
🔥 DO NOT FORGET TO 🔥
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL🧑💻
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ማናቸውንም ከትምህርት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጉዳዮች ሲሹና ከዚያም አለፍ ሲል
ለህይወቶ አዲስ መንገድና ክህሎት ለመማር ሲፈልጉ ልዩ ልዩ የኢንተርኔት ድረ-ገፆችን መጎብኘት እየተለመደ መጥቷል፡፡ በመሆኑም በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ መሰልጠን ካስፈለጎት እና በተለይም አሁን ካለው #የቴክኖሎጂ ዓለም ጋር ራሶን ይበልጥ ማጎዳኘት ከፈለጉ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው ልዩ ልዩ ድረ-ገፆች በእጅጉ ሊረዷችሁ ይችላሉና ይጎብኟቸው፡፡
❇️ ነጻ የኦንላይን ትምህርቶችን ማግኛ (FREE ONLINE COURSES & CERTIFICATE)
• COURSERA
• MIT OPEB WARE
• UDACITY
• UDEMY
• EDX
❇️ ነፃ የስኮላርሺፕ እድሎች የሚሞክሩበት (FREE SCHOOLARSHIP FOR ETHIOPIAN STUDENT)
• ERASMUS MUNDUS (EUROPEAN COMMISSION)
• NUFFIC (HOLAND)
• EIFFEL (FRANCE)
• NEWZELAND DEVELOPMENT SCHOLARSHIP
• VLIROUS (BELGIUM)
• ITALIAN GOVERNMENT SCHOLARSHIP
❇️ የኮዲንግ ትምህርቶችን የሚያገኙበት (CODING SITES)
• THE ODIN PROJECT
• UPSKILL
• FREECODECAMP
• W3SCHOOLS
• TUTORIALSPOINT
• kHAN ACADEMY
• GA DASH
• SOLOLEARN
• CODE ACADEMY
• C4LEARNER
❇️ የሂሳብ ትምህርቶችን ማግኛ (MATHEMATHS
• https://amser.org
• https://www.brightstorm.com/math/
• https://www.doubledivision.org/
• http://www.mathtv.com
• http://mathforum.org
• http://www.aaamath.com/
❇️ ክራክ የተደረጉ መተግበሪያዎች የሚያገኙበት (Cracked software’s downloading sites)
• www.piratecity.net
• Igetintopc.com
• https://securityxploded.com/
• www.p30download.com
• www.downloadha.com.
🔺የመፀሀፍት ድረገፆች
◽️ www.bookboon.com
◽️ http://sharebookfree.com
◽️ http://m.freebooks.com
◽️ www.obooko.com
◽️ www.manybooks.net
◽️ www.epubbud.com
◽️ www.bookyards.com
◽️ www.getfreeebooks.com
◽️ freecomputerbooks.com
◽️ www.essays.se
◽️ www.sparknotes.com
◽️ www.pink.monkey.com
🔺የጥያቄዎች ምላሽ
◽️ www.ehow.com
◽️ www.whatis.com
◽️ www.howstuffwork.com
◽️ www.webopedia.com
◽️ www.plagtracker.com
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
🔥 DO NOT FORGET TO 🔥
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL🧑💻
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❤7👍5🙏2🔥1🥰1👏1
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «❇️ እጅግ ጠቃሚ የድረ-ገፅ ጥቆማ ❇️ ማናቸውንም ከትምህርት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጉዳዮች ሲሹና ከዚያም አለፍ ሲል ለህይወቶ አዲስ መንገድና ክህሎት ለመማር ሲፈልጉ ልዩ ልዩ የኢንተርኔት ድረ-ገፆችን መጎብኘት እየተለመደ መጥቷል፡፡ በመሆኑም በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ መሰልጠን ካስፈለጎት እና በተለይም አሁን ካለው #የቴክኖሎጂ ዓለም ጋር ራሶን ይበልጥ ማጎዳኘት ከፈለጉ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው…»
🧲General Physics Mid Exam SOLUTION
✅ Via YouTube 👇
..... ✍ With Detail Explanation 👌
👇👇See Below 👇👇
https://youtu.be/36f_hFj3CeY?si=rza7R0yfa-WYX8Kt
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇 Other Related Tutorials👇
✅ APPLIED MATHEMATICS 1
✅ APPLIED MATHEMATICS 2
✅ APPLIED MATHEMATICS 3
✅ General Physics
✅ Engineering Mechanics
And Other ....
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔸 VIDEO TUTORIALS
🔸 WORKSHEET
🔺 MID EXAM
🔴 FINAL EXAM
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨💻

👍7❤3👏3😁3🤔2
#JohnTutorial
"ህፃን ተወልዶልናል ወንድ ልጅም ተሰቶናል እርሱም የዘላለም አባት የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል" (ኢሳ 9 : 6)
━══📍══━══📍━━═━══━══📍
....ለመላው የክርስትና እመነት ተከታይ ወዳጆቼ በሙሉ
እንኳን ለብርሀነ ልደቱ በሰላም በጤና አደረሳቹ::
❤️ በዓሉ የሰላምና የደስታ እንዲሆን እንመኛለን❤️
🎄🎄🎄መልካም ገና 🎄🎄🎄
🎄BAGA AYYAANA QILLEETIN
ISIN GAHE !!! 🎄🎄
🎄እንኳዕ ንባዓል ልደተ ክርስቶስ ብሰላም
ኣብፀሐኩም ! ርሑስ በዓል ልደት !🎄

❤22👍3
🔥APPLIED MATHEMATICS ONE
💥 2016 💥 WORKSHEET SOLUTION
.... ✅ Via YouTube 👇👇
https://youtu.be/pG-RpRPtV4c?si=dIGMdoT09wuMdtFr
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ Fast Track Questions
❇️ Mid Exam Questions
✅ 2015 Mid and Worksheets
✅ Important Video Tutorials 📹
💥 Gaussian elimination method
❇️Gauses Jordan Method
❇️ Cramers Rule
..... ✍ With Detail Explanation 👌
And Other ....
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
💥 2016 💥 WORKSHEET SOLUTION
.... ✅ Via YouTube 👇👇
https://youtu.be/pG-RpRPtV4c?si=dIGMdoT09wuMdtFr
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ Fast Track Questions
❇️ Mid Exam Questions
✅ 2015 Mid and Worksheets
✅ Important Video Tutorials 📹
💥 Gaussian elimination method
❇️Gauses Jordan Method
❇️ Cramers Rule
..... ✍ With Detail Explanation 👌
And Other ....
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍4❤1🔥1👏1
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «🔥APPLIED MATHEMATICS ONE 💥 2016 💥 WORKSHEET SOLUTION .... ✅ Via YouTube 👇👇 https://youtu.be/pG-RpRPtV4c?si=dIGMdoT09wuMdtFr ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ✅ Fast Track Questions ❇️ Mid Exam Questions ✅ 2015 Mid and Worksheets ✅ Important Video Tutorials…»
WS-1.pdf
269.6 KB
Here is the Worksheet Questions
For General Physics (2016)
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
SHARE WITH
YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━
For more Join us 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@John_Tutorial
@John_Tutorial
🅾 YouTube 👇
JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬
For General Physics (2016)
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬
SHARE WITH
YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━
For more Join us 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
@John_Tutorial
@John_Tutorial
🅾 YouTube 👇
JOHN TUTORIAL
▬▬▬▬▬▬▬
👍15🔥3
🧲 GENERAL PHYSICS WORKSHEET
♦️2016👇 SOLUTION Via YOUTUBE 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ chapter Two👇 Part One
https://youtu.be/zMVUn8AU-iY?si=al_xyJx35bQ5FQ2p
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ chapter Two👇 Part two⬇️
https://youtu.be/eN7fbtgW4gs?si=_sz6qcRtO1sjEYXk
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅Chapter 3 Fluid Mechanics 👇
https://youtu.be/Cvc-1QVaC-I?si=Zp6OTR-Ih6suV5ww
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Chapter four 👇
🔥 Heat and Thermodynamics
Chapter👇
https://youtu.be/ZBM1nj8gYWc?si=pIrutz4GSW59KfKK
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Chapter 5👇
🛜Oscillation, Waves and Optics
https://youtu.be/Ad-_gKZQb-s?si=lRAsuv-6rom2-wmX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Chapter 6👇
📕Electromagnetism, Circuits,
📘 Magnetic Field & Electonics
📙Current ,power ,voltage...👇👇
https://youtu.be/9sYCI4-kfOQ?si=lXGiDZUf2xNfPdi4
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
..... ✍ With Detail Explanation 👌🔥
✅ Other Related Tutorials
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔸 APPLIED MATHEMATICS 1
🔥 APPLIED MATHEMATICS 2
♦️ APPLIED MATHEMATICS 3
❇️ ENGINEERING MECHANICS
🔥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
♦️2016👇 SOLUTION Via YOUTUBE 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ chapter Two👇 Part One
https://youtu.be/zMVUn8AU-iY?si=al_xyJx35bQ5FQ2p
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ chapter Two👇 Part two⬇️
https://youtu.be/eN7fbtgW4gs?si=_sz6qcRtO1sjEYXk
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅Chapter 3 Fluid Mechanics 👇
https://youtu.be/Cvc-1QVaC-I?si=Zp6OTR-Ih6suV5ww
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Chapter four 👇
🔥 Heat and Thermodynamics
Chapter👇
https://youtu.be/ZBM1nj8gYWc?si=pIrutz4GSW59KfKK
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Chapter 5👇
🛜Oscillation, Waves and Optics
https://youtu.be/Ad-_gKZQb-s?si=lRAsuv-6rom2-wmX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Chapter 6👇
📕Electromagnetism, Circuits,
📘 Magnetic Field & Electonics
📙Current ,power ,voltage...👇👇
https://youtu.be/9sYCI4-kfOQ?si=lXGiDZUf2xNfPdi4
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
..... ✍ With Detail Explanation 👌🔥
✅ Other Related Tutorials
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔸 APPLIED MATHEMATICS 1
🔥 APPLIED MATHEMATICS 2
♦️ APPLIED MATHEMATICS 3
❇️ ENGINEERING MECHANICS
🔥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍18❤3🙏2🔥1👏1
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «🧲 GENERAL PHYSICS WORKSHEET ♦️2016👇 SOLUTION Via YOUTUBE 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ chapter Two👇 Part One https://youtu.be/zMVUn8AU-iY?si=al_xyJx35bQ5FQ2p ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ chapter Two👇 Part two⬇️ https://youtu.be/eN7fbtgW4gs?si=_sz6qcRtO1sjEYXk…»
🫡Dear 1st Year Students
🙋♂Warm regards to all the dedicated Exam takers
May your preparations prove fruitful,
Your minds stay sharp, and
Your hard work pay off.
You've got this! Stay focused,stay positive
Believe in yourselves,
Give it your best effort and
✅Remember that your potential is limitless.
🔥 Good luck, and may success be yours!❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❤️GOOD LUCK ONCE AGAIN ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🙋♂Warm regards to all the dedicated Exam takers
May your preparations prove fruitful,
Your minds stay sharp, and
Your hard work pay off.
You've got this! Stay focused,stay positive
Believe in yourselves,
Give it your best effort and
✅Remember that your potential is limitless.
🔥 Good luck, and may success be yours!❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❤️GOOD LUCK ONCE AGAIN ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL 👨💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍17❤7🥰2🙏2🕊2⚡1
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «🫡Dear 1st Year Students 🙋♂Warm regards to all the dedicated Exam takers May your preparations prove fruitful, Your minds stay sharp, and Your hard work pay off. You've got this! Stay focused,stay positive Believe in yourselves, Give it your best…»
🔥Learn Hacking From Scratch Using Android
📣 Java Programming - Complete Tutorial
https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1IFDoxZAl7k8PfJSblyw2X2D1MN1QzwtS/1K3EIe2kfBEUgCP3cTJA6le3LH8sg-_EV?sort=13&direction=a
💻 Python 👇
https://drive.google.com/drive/folders/0B-naBPVFnJB-TDJ4NFFrQWdpLW8
📱 Learn Python & Ethical Hacking From Scratch - 12.1 GB Udemy
https://drive.google.com/open?id=1JaGBX2Jmi48griwRCR8HKBTcznYnF4T1
🌐 Network Security 👇
https://drive.google.com/drive/folders/0B9h6Z88xmpyKWGZyZk1hSzVfOWs?sort=13&direction=a
💎 Wifi Hacking Penetration Testing From Scratch 👇
https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1rfUC1VMEKky2vBFoC6qTPhtyptL7fNq9
🔑 Cyber Security Bundle 👇
https://drive.google.com/drive/folders/1DKOSjOY_P1JCXDi0XxVTHkOWl4yNj1GL?usp=sharing
📚 Html Full Course
https://drive.google.com/folderview?id=0B3LfaGUUk6tiT18xZDRBY1FCVXc
⏰ All Udemy And Programming Courses👇
https://drive.google.com/folderview?id=1rkGmGcnkwXZRRcNWaHo2DiNRPFNVluHB
📲 Seo Course 👇
https://drive.google.com/open?id=0B6Ygk-lvceUWblZhMjIxZkZBY00
📕 Hacking books 👇
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/0B5rqWHARHFcVNUpNamdoMlRqRm8
🧲 The Complete Python Course - Learn Python by Doing - Udemy
https://drive.google.com/open?id=1SOve7HN6M3xzvnBC6l87EcogkJHgXTFk
🧰 Django 2 & Python - The Ultimate Web Development Bootcamp - Udemy
https://drive.google.com/open?id=1E73DxFufDW794eTVcRRRHRBRTALzirwu
🪭 Dedsec Advance Wifi Hacking Course
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/19Y8K1UhOqHyQrO0ED3Z5nPbKWQd1oaD9
🪩 Hacking Exploit
https://drive.google.com/drive/folders/0BzmvOhnl9n9HMFFvVDJ5TGNyQzQ
🧿 CEHv9 Ethical Hacking Training
Ec-Council
https://drive.google.com/folderview?id=0B3yiSJK5LEsHWktGN2VXR0F3Wlk
🎲 Learn Ethical Hacking Advance Level Using Kali Linux
https://drive.google.com/drive/folders/1NFG4Li5Q7uulp7Hpn8t3ZkWvviGVg-fJ
🚧 Ethical Hacking From Scratch To advanced
https://drive.google.com/uc?id=0B9imUSbsU3YlOV9PTk1zaDVkWEU&export=download
🖥 1 TB Udemy Courses
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/0Bwci1XJP8s_VZGN6OUdfTEozSmM?usp=sharing
🧮 Complete Android Course
https://drive.google.com/file/d/1IAI-LulEeXA2jFAsH4sq5t4WM1S8dsnn/view
📝 Cloud Based Courses Collection Become A Cloud Expert
https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1IFDoxZAl7k8PfJSblyw2X2D1MN1QzwtS/1vhzBtdhAtmLQfhpL6Wsyt8_2IJw3mslF?sort=13&direction=a
📖 Udacity - Software Engineering
[All 23 Courses]
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/1Zw82azj7ELOBC-uJrStxwgwdh8uRWY54
🅾 Udemy - PHP for Beginners How to Build an E-Commerce Store
https://drive.google.com/drive/folders/1WRfuZJeJq72tJmVrVhmfEk-yv8-K_WtS
📛 Building Apps with Angular and Breeze First Edition
https://drive.google.com/open?id=1UkZPvXh7NenLtLOjFycNJtvxUuC5CQ4O
⭕️ Learning Angular LiveLessons Covering Angular 2 and Angular 4, Second Edition
https://drive.google.com/open?id=1Y6nUHaL9wYObU07Zkd5BzJVOcSadLN3Z
🔱 Pluralsight - Angular Security Using JSON Web Tokens
https://drive.google.com/open?id=1zkAwZ9dDeT4Z77A0fZWV9bPXYa5ASGCB
🌀 Pluralsight - Code School Accelerating Through Angular
https://drive.google.com/drive/folders/1SjjVavSTwmImKGefLwPZSC0yhKB0f4gU?usp=sharing
🛜 Udemy - Angular - Concepts, Code and Collective Wisdom
https://drive.google.com/open?id=13y-2icK6oC59BEnbJFZvPhx8xpvk17Mw
🔴 Udemy.C.programming.step.by.step.from.beginners.to.advance.level
https://drive.google.com/drive/folders/1pSjRyt9MJmRhQI9_4SFqHxlC6zqrBs5P
🟥 Deep learning Manning books
https://drive.google.com/drive/folders/1yXZ1HgyQ7yPUJI8cC7ZnTWi0BAbxq_Kg?usp=sharing
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS 📱
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 YouTube 👉 John Tutorial 🧑💻
👇📚 For Video Explanation 📚👇
https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=JUIH_Z8JD-2rdQQs
⬆️⬆️ ⬆️⬆️ ⬆️⬆️ ⬆️⬆️ ⬆️⬆️ ⬆️⬆️

👍9👏4🍌3❤1🔥1🙏1
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «🔥Learn Hacking From Scratch Using Android 📣 Java Programming - Complete Tutorial https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1IFDoxZAl7k8PfJSblyw2X2D1MN1QzwtS/1K3EIe2kfBEUgCP3cTJA6le3LH8sg-_EV?sort=13&direction=a 💻 Python 👇 https://drive.googl…»
👨💻ለተማሪዎች👩💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለተማሪዎች የሚጠቅሙ 4 የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች ልንገራቹ፡
❇️ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡
⛔️በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ መፍትሔ ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡
⭕️ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት ወቅት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ ዓለም ዓቀፍ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው።
1️⃣ School Planner Application 🧲
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፣ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፣ፕሮጀክቶችን፣የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋናይዝ ያደርግላችኋል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል።
✅ ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፣የግሩፕ አሳይመንት፣ የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችኋል….
✅ የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን "በዚህ ቀን ነው፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…" እያለ ያስታውሳችኋል፡፡
2️⃣Brilliant 🧲
▬▬▬▬▬
❇️ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፣ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡
❇️ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠኗቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል ።
3️⃣Grammarly 🧲
▬▬▬▬▬▬▬
✅ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡
✅ የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፣ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡
✅ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡
4️⃣Mendeley 🧲
▬▬▬▬▬▬
✅ Research በምትሰሩበት ግዜ ለጥናታችሁ የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡
❇️ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፣ጥናታዊ ፅሁፎችን፣ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት እንደምታዘጋጁ ያስተምራቸኋል፡፡
❇️ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፣የመፅሐፍት ደራስያን ፣ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት ወይም ክሬዲት እንደምትሰጧቸው ያስተምራችኋል፡፡
▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
SHARE WITH YOUR FRIENDS Kindly
━══📍══━══📍━━═
⛔️For more Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉JOHN TUTORIAL
📲 Follow us on ⬇️
https://www.tiktok.com/@johnhd44
https://www.instagram.com/@johnhd21
https://www.facebook.com/@johnhd44

👍20❤9🙏3👏1🤔1