JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.27K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
367 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
📌 ወደ ካምፓስ ስንሔድ ምን ምን ነገሮችን ይዘን መሔድ አለብን

👉 ከበሶ እስከ ዳቦቆሎ
👉 ከለውዝ ቅቤ እስከ ማርማራታ
👉 ከሻንጣ እስከ ፒኪኒ

ቢኒያም ከፋለ(ዞግ) አስፈላጊ የሚባሉ ሸመታዎችን እንደሚከተለው አቅርቦላችሗል።

ሰላም ውዶቼ እንደምን አላችሁ

📚 እስቲ ዛሬ ተማሪዎች ወደ ካንፓስ ሲገቡ መያዝ ያለባቸው ነገሮች እንመልከት ፦

   📌 በምግብ ዘርፍ ፦

📚 እናትህ በር አንኳኩታ ከእንቅልፍ ቀስቅሳ ልጄ ቁርስ ደርሷል ብላ መጥራት ወፍ በቃ ቀርቷል ። አሁን ጠዋት 1:30 ተነስተህ ለሻይ እና ዳቦ መሰለፍ አለብህ በቀን 3 ካልተሰለፍክ ዶርም ድረስ በሰሃን አይቀርብልህም መቼስ ደሞም እንደማሚ WOW የሚያስብል ግሪስ እንዳይመስል.... ናላ የሚያዞር ፈውስ ነው ሚቀርብልህ... ኮብል ከምስር ጋር ፥ ሽሮ ያለ ዘይት  ፤ ስጋ ወጥ ያለ ስጋ ለመብላት ነው ተሰልፈህ የምትውለው ። አስበው በዛ ላይ ችከላ አለ ይሞረሙረሃል ከዛ እናትህ ትናፍቅሃለች ታዲያ በበሶ ካልሆነ በምንም አታገኛትም ። በሶ ሆድ ብቻ መሙላት አይደለም ናፍቆት ማረሳሻም ነች ። ብትወድም ባትወድም በሶ ያዝ ፤ ኩኪስ ፤ ዳቦቆሎ ፤ የመሳሰሉ በባህላቹ ያሉ ደረቅ የስንቅ ምግቦች በደንብ ያዙ ታመሰግነኛለህ ።

💡 በሶ

💬 በሶ ብትወድም ባትወድም ጥቂትም ቢሆን ያዝ መበጥበጡ ራሱ LIFE አለው ፤ ለአንድ ሴሚስተር ከ2-5 ኪሎ በቂ ነው ብዬ አስባለሁ ፍሬሽ ስትሆኑ ግን የካፌ ምግብ ስለማይስማማቹ እስከ 6 አርጋቹሁ ያዙ ። በሶ ስትይዙ ከቻላቹሁ በማሸጊያ ፌስታል አሽጋችሁ ብትይዙ ለመያዝም ያመቻቹሃል ለሙዱም አሪፍ ነው ።

💡 ኩኩሲ ፡

📚እኔ ኩኩሲ በጣም ነው የምወደው ስለዚህ በኩንታል ልይዝ አስቢያለሁ  እና በሶ ለማትወዱ አሪፍ መፍትኤ ነው ከ2-3 ኪሎ ለሴሚስተር ብትይዙ በጣም አሪፍ ነው ። ኩኩሲ ነፍስ የሆነ ነገር ነው ኩኩሲ በበሶ አስባቹሁታል ። ግን እመኑኝ ካልቆጠባቹሁ የዶርም ጀመኣ 3 ቀን አያቆያትም እና ስንቅ መሆኑን አስባቹሁ ቢያንስ ሁለት ወር ማስቀመጥ ይኖርባቹሃል ። አገኘው ብላቹሁ ጨርግዳቹ ጨርግዳቹ በሳምንት ጨርሳቹሁ ጨላ ሲነጥፍ በኃላ ጉድ እንዳትሆኑ እንደውም ገንዘብ እስኪጠር ኩኩሷን አትንኳት ከነካቹሁም በቁጠባ ።

💡 ዳቦቆሎ ፦

💬 ይቺም በጣም አሪፍ ነገር ናት እስከ 2 ኪሎ ብትይዙ አትጎዱም ።  ስትተክዙ ማታከዣ ስትቸክሉ ማቻከያ ትሆናለች ። ዳቦ ቆሎም መቆጠብ አለበት እና ለቁጠባ አሪፉ መንገድ ማሸግ ነው ። 2 ኪሎው ዳቦቆሎ 3 እሽግ ፌስታል ቢወጣው አንድ እሽግ በወር የሚል ዕቅድ ይዛቹሁ መቆጠብ ትችላላቹሁ ።

💡 የለውዝ ቅቤ ፤ ማር ፤ ማርማራታ ፤ የመሳሰሉ የሚቀቡ ምግቦችም ፦

💬 ማር ካልሆነ አብዛኞቹ በከተማ ስለምታገኙ እዛው የዳቦ ዋጋ አጣርታችሁ የማይጎዳ ከሆነ ሸመትመት ማረግ ትችላላችሁ ነገር ግን የማር ሀገር የምትኖሩ ከሆነ በደንብ ያዙ ትፈወሳላችሁ እመኑኝ በተረፈ በቃ (ማር ሀገራቹሁ ምርጥዬ ከሆነ ይዛቹሁ ኑ ሌሎቹን ከመጣቹሁ ወዲህ በተመደባችሁበት መግዛት ትችላላቹሁ) ደሞ አንዳንድ ግቢ ፍራፍሬ በጣም  ርካሽ ነው በተለይ ወደ ደቡብ ታዲያ ደቡቦች ለምግብ እንዳታስቡ ያረጋቹሃል ። ያው የጠገበ ስለትምህርቱ ስለማያስብ አትጎዱ እንጂ ሰርክ ሀሳባቹሁ ፈውስ መሆን የለበትም ተመርቋቹሁ ስራ ስትይዙ ታማርጣለቹሁ ለግዜው ያገኛቹሁትን ጠርጋቹሁ በደንብ ቸክላቹሁ በአሪፍ ግሬድ መመረቅ አስቡ ። ደሞ ክረምት ነው በቆሎም አለ ትግጣላችሁ .....

💬 ምግብ እንደሙዳችሁ የሚመቻችሁን እና በየሀገራችሁ ለስንቅ የሚዘጋጁ ነገሮችን ያዙ ( ግቢ መግባት የሚችሉትን ) ሽንብራም ፤ በሶም ፤ ማርም ብቻ ይሆናል ያላችሁትን እና የሚሞዳችሁን ፈውስ ያዙ

📌 በቁሳቁስ ዘርፍ ፦

💡 ሻንጣ ፦

📚 ብዙዎች ቀለል ብለው መግባት ይሞዳቸዋል ፥ አንዳንዶች ደሞ እንደ ሰርግ ካልታጀብን ይላሉ ብዙዎቻችሁ መረዳት ያለባችሁ ነገር ግቢ ስትገቡ የምትገቡ እናንተ እንደሞዳችሁ እና እንደአቅማችሁ ፥ እንደ አስተሳሰባችሁ እና ፍላጎቶቻችሁ እንጂ ስለ ሰዎች አትጨናነቁ እነሱ የራሳችሁ ቢዝነስ ይወርኩ ። እናንተ በራሳችሁ የሚሞዳችሁን እና የሚያስፈልጋችሁ ነገር አድርጉ

💬 ጀለስ 4 ግብዳ ሻንጣ ተሸክሞ ግቢ ስለሚቆሰው እኔም የሚል ፎክክር ትታችሁ ምንድነው ሚያስፈልገኝ አቅሜ የቱ ያክል ነው በሉ  ቤተሰብ አታስቸግሩ ከሌሎች እኩል ለመሆን በሚል የFamily ኑሮ አታናጉ ። እናም እንደሙዳቹሁ ተራመዱ

📚 ሻንጣ (እንደኔ) አንድ በጀርባ የሚነገት Bag ብትገዙ ( ከሌላችሁ ካላችሁ ግልግል ) እና ሌላ ትንሽዬ (የምትጎተተዋ)  ብርድልብስ እና የመሳሰሉ ትልልቅ ነገሮች የምትይዙበት ሻንጣ ቢኖራችሁ አሪፍ ነው

💬 ለበዓል እና ለዕረፍት ወደ ቤተሰብ ስትመጡ ለቀናት የሚሆን ልብሳችሁን በጀርባ ሚነገተው Bag ትይዛላችሁ የተቀሩትን ደሞ በቀረችው ቦርሳ ግቢ ታስቀምጣላችሁ ( ሙሉ ዕቃ በየግዜው ስለማታንኳትቱ ማለት ነው) ነገር ግን እንደ ግቢው ርቀት ፥ እንደ እናንተ የሸመታ ብዛት ፥ እንደ ያዛችሁተ ዕቃ ነው የሚወሰነው  ስለዚህ በፍላጎታችሁ መሰረት ብትይዙ መልካም ነው ።

🎗በተረፈ እንደኔ ከቻላችሁ ለክላስ የምትሆን አነስ ያለች 250 -300 ብር የምትገዛውን Bag እዛው ግቢ ብትገዙ አሪፍ ነው ( በፊት ካላችሁም ስትመጡ ዕቃ ነገር ያዙባት እና በዛው ትማሩባታላችሁ ። )

📌 የልብስ ሸመታ ፦

📚 ይሄም የሚወሰነው እንደደረሳችሁ ግቢ የአየር ንብረት እና የእናንተ ሙድ ነው ፤ መቼስ ሰመራ ደርሶህ መርጦ ሳትይዝ አትሄድም ፤ መቼስ ደብረብርሃን ደርሶህ  ከጋቢ ማይተናነስ ጃኬት መያዝ አትረሳም ፤ ብቻ እንደግቢው እና ሙዳችሁ እና አቅማችሁ ይወሰናል ፤ ፋሽን ተከታይ ናችሁ ዘናጭ ናችሁ  ደሃ ናችሁ 
ቀለል ያለ አለባበስ ይመቻቹሃል ወይስ ቂቅ ካካለችሁ ይጨንቃቹሃል ብቻ ሙዳችሁ ምንድነው ብላችሁ " እንደ ሙዴ " ብሎ መቀወጥ ነው ። ምን ያክል ልብስ ልያዝ ምናምን ለምትሉ  (በግሌ) 

💡 ለወንዶች ፦

📚 3-5 ሱሪ እና 1ቱታ  ፤ 1 ቁንጣ ፤ 2-3 ቲሸርት ፤ 2-3 ሸሚዝ ፤ 1-2 ጃኬት ፤ 6-8 ካልሲ ፤ 3-5 ፓንት ፤ 2-3 ሽፍን ጫማ + 1 ነጠላ ጫማ ፤ 1-2 ቀበቶ ፤ የረሳሁት ነገር ካለ እጨምራለሁ

💡ለሴቶች ፦

📚 ሴቶች ግቢ ሲገቡ በጣም ግብዳ ሻንጣ ሲሸክፉ ሁሌ እመለከታለሁ ብዙ ግዜ በምንድነው የሚሞሉት ብዬ ጠይቄ መልሱ አላገኘሁም ። ለማንኛውም ሴቶችዬ የእናንተ አለባበስ ወዲ በሉት ወዲ ለማለት ትንሽ ይከብዳል ። ብቻ ከታይት እስከ ጉርድ እንዳሻችሁ እና እንደፍላጎቶቻችሁ ሸምቱ (ሂጃብ እና ነጠላውም እንዳይረሳ እህትአለም)  እንደምክር Body ነገር በከትከት አርጋችሁ ያዙ እኔ ነኝ ያልኳቹሁ ታተርፋላችሁ ።በተረፈ በንፅህና ስለማትታሙ ካልሲ እና ፓንት በርከት አርጎ የመያዝ ግዴታ የለባችሁ (ጭብጨባ ለሴቶች )

N.B: PC ያላችሁ ይዛችሁ ባትገቡ ይመረጣል ። ሁሉም ተማሪ አዲስ ስለሆነ ማን ምን አይነት ፀባይ እንዳለው አታቁም so 1st semester ያለ PC ብትጀምሩ የተሻለ ነው።።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌
👍20😁5🤔21💩1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «📌 ወደ ካምፓስ ስንሔድ ምን ምን ነገሮችን ይዘን መሔድ አለብን 👉 ከበሶ እስከ ዳቦቆሎ 👉 ከለውዝ ቅቤ እስከ ማርማራታ 👉 ከሻንጣ እስከ ፒኪኒ ቢኒያም ከፋለ(ዞግ) አስፈላጊ የሚባሉ ሸመታዎችን እንደሚከተለው አቅርቦላችሗል። ሰላም ውዶቼ እንደምን አላችሁ 📚 እስቲ ዛሬ ተማሪዎች ወደ ካንፓስ ሲገቡ መያዝ ያለባቸው ነገሮች እንመልከት ፦    📌 በምግብ ዘርፍ ፦ 📚 እናትህ በር አንኳኩታ ከእንቅልፍ…»
ሙሉ ለሙሉ ነፃ የትምህርት ስኮላርሽፕ የሚሰጡ ዩኒቨርስቲዎች ከነ አድራሻቸው እነሆ!

📌1. Simon Fraser University Scholarships In Canada
https://lnkd.in/dkNEy39J
📌2. Orange Knowledge Programme In Netherlands
https://lnkd.in/dvvN5pAE
📌3. Boston University Scholarships In USA
https://lnkd.in/dx4Xn7Z
📌4. British Council STEM Scholarships In UK
https://lnkd.in/dn77K7dm
📌5. Deakin University Scholarship in Australia
https://lnkd.in/dUrKBJbe
📌6. LOCALINTERNational Summer Paid Internship in Turkey
https://lnkd.in/dPBySrM8
📌7. 300 University of South Australia Scholarships
https://lnkd.in/dRKFAtQ8
📌8. University of Miami Stamps Scholarship In USA
https://lnkd.in/dZQ_sKnR
📌9. DAAD Helmut Schmidt Germany Scholarship
https://lnkd.in/dbw36D8n
📌10. Hokkaido University MEXT Japan Government Scholarship
https://lnkd.in/d6MNJz7i
📌11. University of Manitoba Scholarship In Canada
https://lnkd.in/dEkcYbA
📌12. Aalto University Scholarship In Finland
https://lnkd.in/d4WtQ6AN
📌13. Australian Government Research Training Program
https://lnkd.in/dS2qtT_S
📌14. University of Dundee Scholarships In UK
https://lnkd.in/dg3b3UrC
📌15. Luiss University ENI Scholarship In Italy
https://lnkd.in/ddwAAatP

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔥SHARE TO YOUR FRIENDS 💁‍♂⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉 John Tutorial🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚

💥💥For Freshman 2016 👆💥💥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍84🙏2🔥1🥰1👏1😁1💩1
#ASTU

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ዓ.ም የቅድመ ምረቃ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ቀን እንደሚከተለው ይሆናል።

👉ምዝገባው የሚከናወንበት ቀን ህዳር 24 እና 25/2016 ዓ.ም ሲሆን

👉ገለፃ (Orientation) የሚሰጥበት ቀን ህዳር 26/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ጀምሮ ይሆናል

👉እንዲሁም በቅጣት የመመዝገቢያ ቀን ህዳር 26/03/2016 ዓ.ም ሲሆን ትምህርት
የሚጀመረው ህዳር 27/2016 ዓ.ም መሆኑን እየገለፅን ፡-
💥አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ ፡

1. የትምህርት ማስረጃ ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
  ፨የ12 ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት
  ፨ከ9-12 ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክሪፕት
2. 4 ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ ግራፍ
3. አንሶላና ብርድ ልብስ
4. የስፖርት ልብስና ጫማ ይዛችሁ እንድትመጡ እያስታወቅን ከላይ ከተጠቀስው ቀናት ውጪ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጡትን ተማሪዎች የማናስተናግድ መሆናችንን እንገልፃለን ፡፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
1st semister ላይ የምትወስዷቸው course ዎች:-

1.Applied maths I
2.General physics
3.communicative english
4.general chemistry
5.logic /civics
6.python(Introduction to computing)
7.sport(no grade)

1st semister ላይ የምትወስዱት course ከዝህ በፊት 11 እና 12 የተማራችሁት ስለሆነ ምንም የምከብድ ነገር የለውም።ማንበብ ብቻ ነው።

May be #python programming language ላንዳንዶቻችሁ አዲስ ሊሆንባችሁ ስለ ምችል ካሁኑ #python ማንበብ(youtube video ማየት) እንድትጅምሩ እመክራችሁዋለሁ

Python ግቢ የምትማሩት በጣም ቀላሉን part ነው
# hubo የሚባል robot አለ እሱን lab ገብታችሁ
Hubo dot move😁
Hubo.turn_left()
በቃ robo'ቱን ወደ ቀኝ ወደ ግራ ማንቀሳቀስ ነው ምንም አይከብድም ግን ስለ hubo youtube ላይ video ላታገኙ ትችላላችሁ ...... so..

Search: "Introduction to Computing" on CSEC Capacity building You tube cannel

❇️ሌላው

General Physics እና Applied Maths I

  💥በግቢ ተማሪ የተሰራ ምርጥዬ

Video ስላለ በ #Youtube ማየት ትችላላቹ  አይታቹ ብመጡ እዳው ገብስ ነው✌️

❇️Final and Mid & Worksheet ስላለበት  ትወዱታላቹ👌👇👇⬇️⬇️

https://youtu.be/Tc2-B44oanQ?si=DjUOblLz43UovM3g


▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Search on Youtube 👉 John Tutorial

       ወይም
                 @JohnHD44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
For any questions @jo21hn
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔥SHARE TO YOUR FRIENDS 💁‍♂⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉 John Tutorial🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚

💥💥For Freshman 2016 👆💥💥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍172💩1
‼️ASTU

Arrangements of transportation services for first year students

Adama Science and Technology University warmly welcomes its students!

This is to inform students that the University has arranged buses at the following spots from December 4-5, 2023 (Monday & Tuesday).

The places are:
1. The main bus station at Mercato (Addis Ababa),
2. Kaliti Bus Station (Addis Ababa)
3. Adama, downtown around Frank Hotel (Franko).
4. Migira bus station in Adama

Via ASTU OFFICIAL

⬇️ ♦️Tutorial ♦️⬇️

❇️ MATHEMATICS 👇👇👇

https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmwNi0CMw0z8mOO0D7_KHGj&si=fpLL5Np1w_7E7rle


❇️ GENERAL PHYSICS 👇👇

https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSlnmgXzY59Mdf55KQQ4bBrs&si=FpEskshK0bU8TaWE
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌
👍166💩1
Final exam answer key (1).pdf
554.7 KB
Engineering Drawing 2013 Final Exam
Engineering Drawing 2014 final (@fresh_astu).pdf
517.9 KB
Engineering Drawing 2014 final exam▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔥SHARE TO YOUR FRIENDS 💁‍♂⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉 John Tutorial🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚

💥💥For Freshman 2016 👆💥💥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬


❇️EXIT EXAM MODEL QUESTION
FROM DIFFERENT UNIVERSITY

LOADING......


▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍11🙏3💩1
❇️FIRST YEAR STUDENTS Of ASTU
HOW ARE YOU ☺️

🫡You have successfully completed your final Exam,

...Congratulations 🎊

💥Regardless of the Outcome, You did your best 👌

🔥❗️ Don't forget to see All your final Exam result 🔥❗️


💥💥Here is The courses that you
will face in the upcoming Semester


❇️School of electrical and computing 👇


📚 Applied Mathematics III
(4 Cr.)

📚 Fundamental of Electrical Engineering
(4 Cr.)

📚 Data Structure and Algorithm
(3 Cr.)

📚 Electronic Circuits-I
(4 Cr.)

📚 Geography of Ethiopia and the Horn (3 Cr.)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛑 Total (18 Crs.)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❇️School of mechanical, chemical
and material Engineering

📕 Applied Mathematics III
(4 Cr.)

📕 Engineering Material
(3 Cr.)

📕 Basic Workshop Practice
(2 Cr.)

📕 Engineering mechanics I (statics)
(3 Cr.)

📕 Introduction to Engineering
(3 Cr.)

📕 Machine drawing MCM2101
(3 Cr.)

📕Introduction to School program
(1 Cr.)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛑Total (19 Crs.)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

❇️School of civil and architecture

🔴 Fundamentals of Surveying
(3 Cr.)

🔴 Probability and Statistics for Engineers
(3 Cr.)

🔴 Engineering Mechanics I(Statics)
(3 Cr.)

🔴 Psychology(3Cr.)

🔴 Construction materials
(3 Cr.)

🔴 Architectural Working Drawing
(3 Cr.)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛑Total (18 Crs.)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌
❇️ School of Applied Natural Science

💥 Pharmacy

💥 Applied Biology

💥 Industrial Chemistry

💥 Applied Mathematics

💥 Applied Chemistry

💥 Applied Geology

💥 Applied Physics

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌
❤️ HAVE A NICE BREAK ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌
I will Upload the file soon
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌

🔥SHARE TO YOUR FRIENDS Kindly
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉 John Tutorial🧑‍💻

💥👆For Freshman 2016 👆💥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍396🤔3🔥2😁2💩2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❇️FIRST YEAR STUDENTS Of ASTU HOW ARE YOU ☺️ 🫡You have successfully completed your final Exam, ...Congratulations 🎊 💥Regardless of the Outcome, You did your best 👌 🔥❗️ Don't forget to see All your final Exam result 🔥❗️ 💥💥Here is The courses…»
#ASTU

WiFi Ip addresses and domains
⭕️ you have to know!

🏢 centeral library

Ground 10.240.211.**

First floor 10.240.212.**

Second floor 10.240.212.**

🏩 Applied library
10.240.136.**


🏬 Postgraduate library
10.240.86.**

🏛👩‍🦱Females library
10.240.38.**
10.240.212.**

🏚Cafe new
10.240.33.**

🏗 school of civil
10.240.134.**

🏛 School of applied
10.240.133.**

🏫 School of mechanical.
10.240.65.**

🏛 School of electrical.
10.240.67.**

🏦 School of social science
10.240.68.**

🚧 Astu police
10.240.45.**

🔥notice: replace '**' with a numeric
that is b/n 0-255

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌
🔥SHARE TO YOUR FRIENDS Kindly
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉 John Tutorial 👇

.. 💥Mathematics & Physics ..🔥

https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmwNi0CMw0z8mOO0D7_KHGj&si=fpLL5Np1w_7E7rle

💥👆For Freshman 2016 👆💥

❇️ Video Tutorials 📹

With Solved Worksheet, Final
and mid exams

🔥Don't Forget to subscribe 🔥
For more Tutorials
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍156
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «#ASTU WiFi Ip addresses and domains ⭕️ you have to know! 🏢 centeral library Ground 10.240.211.** First floor 10.240.212.** Second floor 10.240.212.** 🏩 Applied library 10.240.136.** 🏬 Postgraduate library 10.240.86.** 🏛👩‍🦱Females library…»
❇️2016 First Year Students

♦️Here below All Courses are
collected together

Including 🌐 FAST TRACK QUESTION

⬇️⬇️👇👇⬇️Click below ⬇️👇👇⬇️⬇️

👉👉 @astu2013_bot 👈👈
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
......🛑First Semester 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
1.Applied maths I
2.General physics
3.Communicative english
4.General chemistry
5.Logic /Civics
6.Python
7. SPORT (HP)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
........🛑 Second Semester 👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  1.Applied Maths 2
2. Technical drawing
3. Emerging Technologies
4. Computing ( c++)
5. English writing
6. Civic or Logic
7. HPE(0 ch)‌‌

▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬
🔥SHARE TO YOUR FRIENDS Kindly
▬ ▬▬ ▬▬ ▬▬ ▬ ▬▬ ▬ ▬ ▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉 John Tutorial🧑‍💻

https://youtube.com/playlist?list=PLBL6FC73WHSmwNi0CMw0z8mOO0D7_KHGj&si=fpLL5Np1w_7E7rle

⬆️⬆️👆⬆️⬆️👆⬆️⬆️👆⬆️⬆️👆⬆️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍242👏1🤮1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❇️2016 First Year Students ♦️Here below All Courses are collected together Including 🌐 FAST TRACK QUESTION ⬇️⬇️👇👇⬇️Click below ⬇️👇👇⬇️⬇️ 👉👉 @astu2013_bot 👈👈 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ......🛑First Semester 👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ 1.Applied…»
School EEC Semester I.rar
770.7 MB
❇️ASTU

School of Electrical and Computing
Courses
School of CEA.rar
1.8 GB
School of Civil Engineering and Architecture courses
SoMMC.rar
964.8 MB
School of mechanical, Chemical and Materials engineering.

Attention: There are some perfectly uncategorized material for all school,so check with course outline

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌

🔥SHARE TO YOUR FRIENDS Kindly
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉 John Tutorial🧑‍💻

💥👆For Freshman 2016 👆💥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍143