JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.27K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
366 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
❇️DV 2025 ቀኑ ይፋ ተደርጓል

DV 2025 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን?
"""""""""""""'''''''''''''''""""""""""""""""""""""""""""
በጥያቂያቹ መሰረት ዲቪ 2025 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ
›በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከመስከረም 23 እስከ ጥቅምት 27/2016 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው።

›የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦
እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም
በ ፕሮግራሙ መሰረትም-

• ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች።
ወይም
• ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው።
•ጉርድ ፎቶ ግራፍ
በመቀጠልም
https://dvprogram.state.gov/ በሚለው ዌብ ሳይት መግባት
›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል
በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት።
ፎርም አሞላል
🦋1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣ First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ።

🦋2👫. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ።

🦋3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።.

💥4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ.

🌟5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር

🌟6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ

❄️7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት
- የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል * በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት።

❄️8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት

❄️9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ

💥10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል

💥11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት

🌟12. What is the highest level of education you have achieved, as of today?
የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ

💥13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ

🌟14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ
እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ።

❄️»በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን DV-2025 ሲወጣ ማየት እንችላለን።
DV-2025 Submission Confirmation : Entry success
በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ።

,,,,,,,,,☆☆☆❇️GOOD LUCK❇️,,,, ,,☆☆☆

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍192👏2🥰1
Video Editing ለቪዲዮ ኤዲቲንግ
የሚያገለግሉ 9 የ አንግሮይድ አፖች

ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል። እኛም 9 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን አፖች የዘን ቀርበናል።

1, FilmoraGo በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የ ዓንድሮኢድ ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው።  የመቁረጥ ፣ ገጽታዎችን መቀየር ፣ ሙዚቃን የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ ሊከናወኑ ይችላሉ ፡፡ እንዲሁም ለ Youtube ለ Instagram እና ለ Facebook ሚሆኒ ቪዲዮችን መስራት ይችናሉ    
                                                                                                    የዳውንሎድ ሊንክ:  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wondershare.filmorago                                                      

2, Adobe Premiere Clip:  አዶቤ ፕሪሚየር ክሊፕ ማንኛውንም ቪዲዮ ከእርስዎ የ ስማርት ፎን በፍጥነት እንዲያርትዑ ያስችልዎታል። ለመጠቀም ፈጣን እና አዝናኝ ነው። ስለ ክሊፕ በጣም ጥሩው ባህሪ አውቶማቲክ ቪዲዮ መፍጠር ችሎታ ነው ፣ ማለትም ፣ መተግበሪያው በመረጣቸው ማንኛቸውም ፎቶዎች ወይም ቅንጥቦች አማካኝነት ቪዲዮዎችን በራስ-ሰር ለእርስዎ መፍጠር ይችላል ፡፡        
                                                                                       የዳውንሎድ ሊንክ:  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.premiereclip                                        

3, VideoShow ብዙ ሽልማቶችን የተቀበለ ሲሆን በነጻ በ Play Store ውስጥ ለሚገኙት ምርጥ የቪዲዮ መተግበሪያዎች አንዱ ነው።  VideoShow ለአጠቃቀም ቀላል እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው ፡፡ ከዋና ዋና ተግባራት  ፊልተሮችን ፣ ሙዚቃዎችን እና የድምፅ ውጤቶችን በመጨመር ወይም ቀጥታ ስርጭትን በማከናወን ቪዲዮዎን  ማስዋብ ይችላሉ ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ:  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xvideostudio.videoeditor             
     
4, PowerDirector ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የጊዜ መስመር  ያለው ሙሉ ለሙሉ የ አንግሮይድ ቪዲዮ ኤዲተር ነው ፣ ግን ከመቆጣጠሪዎች ጋር ለመግባባት የተወሰነ ጊዜ ሊወስድዎት ይችላል። ሆኖም ፣ አንዴ በዚህ መተግበሪያ ኤክስ ኤክስፐርት ከሆኑ ባለሙያዎችን መፍጠር እና በሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ምርጥ የሚባሉ ቪዲዮዎችን መስራት ይችላሉ ፡፡ ከቪድዮዎ ውስጥ ለመምረጥ  ከ 30 በላይ የተለያዩ  የትራንዚሽን ምርጫዎች አሉት ፡፡     
                                                                                      የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cyberlink.powerdirector.DRA140225_01
                                                                                         5, KineMaster ከኃይለኛ ባህሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ ከተሰራ በይነገጽ ጋር በመጣመር KineMaster ለ Android ተስማሚ የቪዲዮ አርት ኤዲቲንግ መሣሪያ ነው። የተለያዩ የሚዲያ ፋይሎችን በቀላሉ ለማስመጣት የ “copy paste” መጠቀም ይችላሉ።  ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመፍጠር KineMaster  ኤዲቲንግ ሂደት ላይ  በይበልጥ ይረዳል። በቪዲዮ መቁረጥ የተለያዩ የሽግግር ዓይነቶችን መጨመር ፣ ወይም የጽሁፎችን ወይም የትርጉም ጽሑፎችን ብሎግ ማስገባት ይችላሉ 

የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nexstreaming.app.kinemasterfree    

6, Quik እጅግ በጣም ጥሩ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ኩዊክ ሌላ ብልጥ መንገድ ነው ፡፡ ፈጣን እና ነፃ ነው። የራስዎን ታሪኮች በኩዊክ ለማድረግ የራስዎን ተወዳጅ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ  ይምረጡ። ስለ ኩዊክ በጣም ጥሩው ነገር አውቶማቲክ የቪዲዮ ፈጠራ ችሎታዎች ይዞ መምጣቱ መሆኑ ነው ፡፡ ቪዲዮዎችን crop ማድረግ ፣ ማሳመሪያዎችን ፣ ጽሑፎችን መጨመር እና ማንኛውንም Audio መምታት በፍጥነት ማመሳሰል ይችላሉ ፡፡     
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.stupeflix.replay
                                                                           
7, VivaVideo ብዙ አስደናቂ ባህሪዎች አሉት። መተግበሪያው በቀጥታ ከ አንግሮይድዎ ፕሮፌሽናል-የሚመስሉ ቪዲዮዎችን እንዲፈጥሩ ለማገዝ የታሰበ ነው። ከተለጣፊዎች እስከ ተንቀሣቃሽ ክሊፖች እና የትርጉም ጽሑፎች ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተስማሚ ፊልተሮች መምረጥ ይችላሉ ፡፡ በውስጡ የማይንቀሳቀስ ዘገምተኛ(slow motion) ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ሰሪ እና የተንሸራታች ማሳያ(slideshow maker) ሰሪ አለው።  
   የዳውንሎድ ሊንክ:                 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quvideo.xiaoying  
                                              
8, Funimate video editor   በቀላሉ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ይረዳል። የዕለት ተዕለት አፍታዎችን ወዲያውኑ ወደ የፈጠራ ቪዲዮዎችን መለወጥ እና ለተለያዩ ማህበራዊ ሜዲያ የማጋሪያ አማራጮች አሉት ። አጭር ቪዲዮዎችን  ኤዲት ለማድረግ የታቀዱ ከ 1 በላይ የላቁ አማራጮች አሉት ፡፡        
                       
     የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.avcrbt.funimate   
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍186🔥2🥰2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «Video Editing ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 9 የ አንግሮይድ አፖች ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል። እኛም 9 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን አፖች የዘን ቀርበናል። 1, FilmoraGo በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የ…»
ዛሬ በብዙዎቻችን ዘንድ የማይታወቁ ነገር ግን ጠቃሚ የሆኑ መገልገያ እና Hacking Apps ን ይዘንላቹ መተናል።

1- Encrypt Decrypt Tools


🔖 ይሄ App የፈለጋቹትን message Encrypt ለማረግ /ለመቆለፍ/ እና ከ እናንተ ውጪ ሌላ ሰው ሊያነበው ወደ ማይችለው  Format ይቀይረዋል። Decrypt ማረግም ትችላላቹ።

2- Whats web scan

🔖 ይሄ App የ ጎደኞቻችሁን ምንምን Whats App hack ለማረግ በጣም አሪፍ የሚባል App ነው። ይሄ App ምንም አይነት Root የማይጠይቅ ሲሆን መጀመሪያ የ ተጠቂውን ስልክ እጃቹ ላይ ሆኖ የ ሰውየውን WhatsApp Qr code scan ማረግ አለባቹ።


3- Drive Droid

🔖 በዚህ App pc/laptop ከ Android ስልካቹ ጋ በ USB Connect በማረግ password ዱን unlock ማድረግ እንችላለን።በተጨማሪም ብዙ የሚገርሙ features አሉት።ሞክሩት👌

4- Network mapper

🔖 ይሄ አኘ Free እና አሪፍ Network Scanner app ነው።በተጨማሪም Nmap install በማረግ scan ማረግ እንችላለን። እንደሚታወቀው Nmap ማለት advanced የሆነ Network scanner tool ነው። ለማንኛውም Hacking host,open port scan ለማረግ ከዚህ የተሻለ tool አታገኙም ይሄን Tool በዚህ App በትንሹም ቢሆን መጠቀም ትችላላቹ። እኔ እንዳየውት Nmap በ ሙሉ feature እና አሪፍ ሆኖ የሚሰራው በ እራሱ window tool ላይ install አርጋቹት ወይም Kali linux ላይ ነው።ነገር ግን Termux ላይም install ማረግ ትችላላቹ። pkg install nmap ማረግ ትችላላቹ ግን ከዚህ ይበልጥ በ fsociety install ብታረጉት ይመረጣል።

🤔አንድ የምትገርም ነገር on termux-> nmap  install ካረግን ቡሀላ local ip ያችንን አስገብቸን Port scan እናረጋለነን ከዛ በአቅራቢያችን ያለ open host ip address ያሳየናል ከዛም ያንን  ip address ወስደን በ phonesploit  ip address  እናስገባለን ከዛ connected ይላል።ያው open ስለሆነ Done በቃ ያንን ስልክ Hack አርገነዋል አሁን ሙሉ መቆጣጠር እንችላለን።

4- Change my mac spoof

🔖  በቀላሉ የዚህ App mac address ሳችሁን ለመቀየር ነው።wifi cute ከተደረጋቹም በቀላሉ በዚህ በመቀየር መጠቀም ነው።
በተጨማሪም ለ mac address terminal emulater መጠቀም ትችላላቹ።

5-  Network Manger

🔖 በዚህ App አሪፍ የሚባሉ professional  Network tools የሚገኙበት ነው። ፨በተጨማሪ
Real-time telephony monitoring graph, Real-time network information, Real-time network usage graph, Real-time WiFi monitoring graph. informations አሉት።

6-  Kali linux NetHunter

🔖 ይሄ App ከ kali developers ለ android ተጠቃሚዎች ለአጠቃቀም ቀላል ተደርጎ የቀረበ ምርጥ አኘ ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍18🔥21🤔1🥱1
✴️ ዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት 2GB የነበረውን ፍላሽ ወይም ሚሞሪ ካርዳችንን  እንዴት አድርገን በቀላሉ እስከ 16GB ድረስ ማሳደግ እንደምንችል ነው ተከታተሉን።

🉐 2GB ፍላሽ ወይም ሚሞሪያችንን እንዴት ወደ 16GB ማሳደግ እንችላለን።

🔍 Sdata tool የሚባል software ያውርዱ፡
zip/2kWbL88r/ SDATA.html ጎግል ላይም sdata tool
ብላችሁ ዳውንሎድ ያርጉት

🔍 ካወረዳችሁት በህዋላ
sdata.zip የሚለውን right click
በማድረግ
extract አድርጉት፡ ከዛ sdata tool.exe የሚለው ራይት ክሊክ
በማድረግ
run sdata tool as administrator የሚለውን ይምረጡ፡ አሁን
install
አድርገነዋል ማለት ነው፡፡

🔍 ፍላሻችሁ ወይም ሜሞሪያቹን ፎርማት አድርጉና ኮምፒተራችሁ
ላይ ሰኩ
፡ አስፈላጊ ፋይል ካለው ፎርማት ከማድረጋችሁ በፊት PC ላይ
ኮፒ ወይም ስልካችሁ ጋ
አድርጉት፡፡

🔍 ማሳደግ የምትፈልጉትን drive ይምረጡ፡፡፡ ለምሳሌ
ፍላሻችሁ/
ሜሞሪያችሁ Drive E ላይ ከሆነ ያለው E ትመርጣላችሁ

🔍 ከዛ To 4Gb, 8Gb, 16Gb የሚል አማራጭ ይሰጣቹሃል፡፡
ፍላሻችሁ/
ሜሞሪያችሁ 2gb ከሆነ መጀመርያ ወደ 4 ነው የምትቀይሩት
በቀጥታ ወደ

✂️ 16gb ማሳደግ አይቻልም፡፡ 4gb የሚለው ላይ ትመርጡና E-compress click
ታደርጋላችሁ፡፡

✂️ 4gb ከሆነልን በህዋላ ደግሞ ወደ 8gb ከዛም ወደ 16gb ማሳደግ ትችላላችሁ፡፡ 4ና8 ጂቢም እነዚህ ስቴፖች ተከትለን ማሳደግ
እንችላለን፡፡

✂️ 4gb= መጀመሪያ ወደ 8gb ከዛ ወደ 16gb 8gb= በቀጥታ ወደ 16 gb
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍16😁4🤮4🤯32🔥2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «✴️ ዛሬ ይዤላችሁ የቀረብኩት 2GB የነበረውን ፍላሽ ወይም ሚሞሪ ካርዳችንን  እንዴት አድርገን በቀላሉ እስከ 16GB ድረስ ማሳደግ እንደምንችል ነው ተከታተሉን። 🉐 2GB ፍላሽ ወይም ሚሞሪያችንን እንዴት ወደ 16GB ማሳደግ እንችላለን። 🔍 Sdata tool የሚባል software ያውርዱ፡ zip/2kWbL88r/ SDATA.html ጎግል ላይም sdata tool ብላችሁ ዳውንሎድ ያርጉት 🔍 ካወረዳችሁት…»
🟥GRADE 12 RESULT

በአጠቃላይ በ2015 ከተፈተኑ ተማሪዎች ውስጥ 3.2 በመቶ ብቻ ናቸው 50 በመቶ እና ከዛ በላይ ያስመዘገቡት።

ከአምናው የተሻለ የፈተና ህግ የማክበር ነገር ዘንድሮ ተስተውሎል

🟥በተፈጥሮ ሳይንስ እና በማህበራዊ ሳይንስ ለፈተና ከተቀመጡ በድምሩ 845,677 ተማሪዎች 50 ከመቶና ከዚያ በላይ ውጤት ያመጡት 27, 267 ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡

በዚህም 160 ሺህ የሚሆኑ ተማሪዎችን በሬሜዲያል ፕሮግራም ዩኒቨርሲቲዎች እንደሚቀበሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናግረዋል፡፡

አምና 13600 ተማሪዎች  ፈተና አቋርጠው  የውጡ ሲሆን ዘንድሮ  ምንም  ተማሪ  አላቋርጠም

በአማካኝ 28.65 ከ መቶ  በአንድ ተማሪ

በተፈጥሮ  ሳይንስ 29.8 %
በማህበራዊ  ሳይንስ  27%

በግል ፈተና የወሰዱ  160ሺህ በላይ ተፈታኞች  14ሺህ

በኢትዮጵያ  ከፍተኛው  649 በተፈጥሮ  ሳይንስ   ሴት ከክሩዝ ትምህርት  ቤት

ከማህበራዊ  ሳይንስ  533    ከደብረ ማርቆስ አዳሪ ትምህርት  ቤት

ከ600 በላይ ያመጡ  205   ተማሪዎች ከተፈጥሮ  ሳይንስ 

ከማህበራዊ  ሳይንስ  15 ተማሪዎች  ከ500በላይ ከ600

ከ50% በላይ ተማሪዎች  ከ 26% በታች አምጥቷል  በጣም  አስድጋጭ ነው።

በዘንድሮ አመትም Remedial እንደሚደገም አስከትለው ተናግረዋል ።

ዘንድሮ 1328 ትምህርት ቤቶች አንድም ተማሪ አላሳለፉም

‼️ከ845 ሺህ ፤ 422,500 ሺህ ተማሪ ከ26 በታች ነው ያገኘው። እንደው ዝም ብሎ አንድ ተማሪ ፈተናውን በግምት ቢሞላ እንኳን ሊያገኘው የሚችለው ውጤት ነው።

ዘንድሮ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ 16,451 የማታ ተማሪዎች መካከል፤ ከ50 በመቶ በላይ ውጤት ያመጡት 12ቱ ብቻ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

5ት ትምህርት ቤቶች ብቻ ያስፈተኗቸውን ተማሪዎች ሙሉ በሙሉ አሳልፈዋል👌

ከፍተኛ አፈጻጻም ያሳዩ አስር ትምህርት ቤቶች (በደረጃ)፦

1. አዲስ አለማየሁ አዳሪ ትምህርት ቤት
2. ደሴ አዳሪ ትምህርት ቤት
3. ባህርዳር ስቴም ትምህርት ት
4. ሀይራንዚ አዳሪ ትምህርት ቤት (ስልጤ ዞን)
5. ልጅ ጎጎ አዳሪ ትምህርት ቤት (ሀድያ)
6. ኦዳ አዳሪ ትምህርት ቤት (አዳማ)
7. ኮተቤ ሼርድ ካምፓስ
8. የኔታ አካዳሚ
9. ወላይታሊቃ አዳሪ ትምህርት ቤት
10. ቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት

🛑❇️🛑 ውጤት በምን ይታያል ?

❇️❗️❇️❗️" ነገ ጥዋት 12 ሰዓት ላይ በዌብሳይት እና በSMS ተማሪዎች ውጤታቸውን ማየት ይቻላሉ። "
👇👇👇👇👇👇👇👇
በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/

በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284

በቴሌግራም 👉 https://t.me/eaesbot

‼️‼️በተጨማሪም በዚሁ channel ይጠብቁን

     For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌
👍20🔥54🤯4🥰3👏3🕊3😁2😱1🤡1🥴1
❇️ዩኒቨርስቲ_ገነት_አይደለም‼️

የከርታታው_መምህር_መልእክት

Abebayehu Geta Enaro (Msc)

✳️CGPA 3.94

❇️HAWASSA UNIVERSITY

🙏 ከስር ያያዝኩት የ #Masters_Degreeዬ ውጤት ነው ፤ የዚህ ልጥፍ ዓለማ ራስን ማንቆለጳጰስ ምናምን ሳይሆን ልፋቴ እና የሚከፈለኝ አለመገናኘቱ ሲቀጥል ዩኒቨርስቲ መግባት እና ትምህርት መስቀል ትርጉም አልባነቱን እንዲሁም 12ኛ ክፍል ውጤት ላልመጣላቸው መጽናኛ እንዲሆናቸው ነው።

🙏 በአንድ የመንግስት ዩኒቨርስቲ መምህር ነኝ፤ከህይወቴ 17 ዓመት ለመጀመሪያ ድግሪ ሁለት ዓመት ደግሞ ለMasters ድግሪ በአጠቃላይ 19 ዓመታትን ያጠፋሁበት በትምህርት ነው።

🙏 በመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም Highschool እና መሰናዶ ጓደኛቼ የነበሩ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት ያላመጡ እና በተለያዩ የሙያ የንግድ እና የመሳሰሉ ነገሮች ላይ የተሰማሩ በአሁኑ ሰዓት የቤት አከራዮቼ ናቸው ፤ ባለመኪና ባለሆቴል ጽድት ያለ ቡቲክ ብቻ ምን አለፋህ በአጠቃላይ ከእኔ እጅግ በጣም በተሻለ የኑሮ ሁኔታ ነው የሚገኙት!😭

🙏 በአሁኑ ሰዓት በመንግስት ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ ድግሪ የያዘ የዩኒቨርስቲ መምህር የሚከፈለው ደመውዝ ግብር ሳይቀነስ 12,579 ብር ነው ፤ 35% ግብር እንዲሁ የጡረታ ሲወጣ ኪሴ የሚገባው 9956(ዘጠኝ ሺህ ዘጠኝ መቶ ሀምሳ ስድስት)ብር ነው።

🙏 እንግዲህ በትምህርት ደረጃዬ ሲወራልኝ የዩኒቨርስቲ መምህር ነኝ ፤ ሶስተኛ ድግሪዬን ብሰራ እና ዶ/ር አበባየሁ ጌታ ብባል ወደ 16,000 ብር ከታክስ በፊት እና ወደ 13,000 ብር ገደማ ከታክስ በኋላ እጄ ላይ ይደርሳል።

እና ለምንህ ነው ዩኒቨርስቲ ቀረብኝ ብለህ የምትጨነቀው?

ወዳጄ/ወንድሜ/እህቴ 12 ኛ ክፍል የዩኒቨርስቲ መግቢያ ውጤት አልመጣልህም?

✳️እሰይ እንኳንም አልመጣልህም!

🅾ራስህን ለመቀየር ታትር ፣

❇️አጫጭር ኮርሶችን ከዩቲዩቭ አውርድ ፣

⛔️ተማር ፣ቪዲዮ ቱቶሪያል ተከታተል ፣
ግራፊክስ እና

❇️የመሳሰሉ ገንዘብ ልትሰራ የምትችልባቸው ከምርጥ ኮንተንት ጋር ከመጣህ የዩቲዩብ ስራዎች, ብቻ ብዙ ብዙ አማራጮች አሉህ፣
ተስፋ አትቁረጥ! 👇👇👇👇👇👇👇

‼️በበሰበሰ ስረዓተ ትምህርት ብዙ ባለድርሻ አካላት ሀላፊነቱን ባልወሰዱበት ከስር ተጀምሮ ባልተሰራ ስራ እና ሰረዓት ተምረህ መጥተህ መጨረሻ ላይ ብትወድቅ(የመስዋዕት በግ ብትሆን) ብቻህን ተጠያቂ አይደለህም! 🤨

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

✳️ራስህን ብቻ አትውቀስ! እልፍ በል! ታገል! እመነኝ ታመሰግነኛለህ!🙏‼️

🛑 Via ሸገር ታይምስ

⤵️⤴️⤴️ ‼️ Share ‼️⤴️⤴️⤴️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
          ⬇️ Join Us ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍548🙏4🥰1
ውድ ወዳጆቻችን ዛሬ እነሆ አሪፍ የተባሉ የ #ቴሌግራም #ቦት ዎች ጋበዝናችሁ!

🔰 @utubebot - #ዩቲዩብ ላይ ያሉ ቪድዮዎች በቴሌግራም ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን #ቦት ተጠቀሙ! ከናንተ ሚጠበቀው ልታወርዱት የፈለጋችሁት #የቪዲዮ ው ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው!
♻️GoTo Official YouTube App -> Search You're Favorite Videos -> Click 3 Dot (፧) -> Share -> CopyLink Or Share To Telegram (utubebot).

🔰 @spotify_to_mp3_bot - በSpotifybot ከአስር ሚሊዮን በላይ የሚቆጠሩ ሙዚቃዎች ይገኛሉ! የምትወዱትን መርጣችሁ #Download አድርጉ!

🔰@XompressorBot - ማንኛውም Mp3 ፎርማት ሳይዛቸው ለመቀነስ ይጠቅማል!

🔰 @pdfbot - ይህ ቦት የፈለጋቹትን #Pdf_File ለመስራት እና ለማንበብ የሚያስችል ነው!

🔰 @Uloadit_bot - ወደ ቴሌግራም #file #Upload ለማድረግ ይጠቅማል!

🔰 @ScreenShotTGBot - የፈለጋችሁት ማንኛውም አይነት #ቪዲዮ #Screenshots በማድረግ ይልካል! ፊልም ለምታወርዱ ደግሞ ይህ አሪፍ ማረጋገጫ ነው!

🔰 @GmailBot#Gmail አፕ አያስፈልጋቹህም ይሄ ቦት አለ መልክት መላክ መቀበል የሚያስችል በGmail  #Verify  የሆነ ቦት ነው!

🔰 @silentcbot - ይህ #ቦት የቴሌግራም #ቻናል ላላቸው እና ከሁለት በላይ አድሚኖችን ለመቆጣጠር ይረዳል! ለምሳሌ አላስፈላጊ #ጹሁፍ #እስቲከር  ወይም #ሊንክ እንዳይልኩ ያደርጋል!

🔰 @encoderbot - ይህ #ቦት ደግሞ #Telegram ላይ ልናወርዳቸው የፈለግናቸው #ኦዲዮዎች ብዙ #Mb በሚሆንብን ጊዜ ለመቀነስ ይረዳናል!
⚠️ማሳሰቢያ⚠️ ይህ #ቦት በቀን ውስጥ ከ4 ወይም ከ5 በላይ #Audio #Convert ማድረግ አይችልም!

🔰 @MathCalcBot - የቴሌግራም #Calculator #ቦት ነው ይጠቅማቹሀል!

🔰 @GHAnnunciBot -  ቻናል ላላችሁ ጠቃሚ የሆነ #ቦት ነው!

🔰 @NoteOfficialBot - ማስታወሻ ለመያዝ የሚጠቅም ምርጥ #ቦት ነው!

🔰 @virus_total_scan_bot -  ፍይሎቻችንን #Scan በማድረግ ከቫይረስ ነፃ መሆናቸውና አለመሆናቸውን የሚነግር አሪፍ #ቦት ነው!

@pocket_music_bot ማንኛውም የባህር ማዶ ዘፈነ ለማግኘት።

@songlyrbot የውጭ ሃገር ዘፈኖችን ላይሪክስ ለማግኘት።

@renamebot የቴሌግራም ፋይሎችን ሪኔም ለማረግ።

@toolkitbot በተን ያላቸው የቴሌግራም ፖስቶችን ለመስራት።

@mp3toolsbot ዘፈን ማቀናበሪያ።

@Stickers ስቲከር መስሪያ ቡት።

@apkdl_bot ማንኛውም ምትፈልጉት አፕ እዚ download mareg tclalach

⚠️‼️የምንለቃቸው አዳዲስ መረጃዎች በቶሎ እንዲደርሳችሁ ቻናላችንን #UnMute🚫 በማድረግ የበኩልዎን ድርሻ ይወጡ!

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍202👏2🔥1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «ውድ ወዳጆቻችን ዛሬ እነሆ አሪፍ የተባሉ የ #ቴሌግራም #ቦት ዎች ጋበዝናችሁ! 🔰 @utubebot - #ዩቲዩብ ላይ ያሉ ቪድዮዎች በቴሌግራም ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን #ቦት ተጠቀሙ! ከናንተ ሚጠበቀው ልታወርዱት የፈለጋችሁት #የቪዲዮ ው ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው! ♻️GoTo Official YouTube App -> Search You're Favorite Videos -> Click 3 Dot (፧) -> Share…»
❇️❗️ምርጥ የAndroid Hacking
መተግበሪያዎች በተወሰነ መልኩ ለናንተ እናካፍል!

TERMUX

ይህ አፕ ብዙ ነገር #ሀክ ለማድረግ ይጠቅማል! በተለይ #PC ማግኘት ላልቻሉ እና ስልካቸው #ሩት ማረግ ለማይፈልጉ ሰዎች በጣም ጠቃሚ እና #Powerful የሆነ አፕሊኬሽን ነው!

ZANTI

ይህ አፕ በዋነኛነት የተሰራው ለPentest ሲሆን ይህ መተግበሪያን በመጠቀም Wifi Hack, Android Hack... ወዘተ ብዙ ነገር ሀክ ማረግ ይቻላል!

WifiMap

ይህ አፕ ያለምንም #ሩት #WiFi ሀክ ማድረጊያ ነው! ቀላል የሆነ አፕሊኬሽን ነው በቀጥታ ፕሌይስቶር ላይ ታገኙታላችሁ!
◾️በነገራችን ላይ ብዙ ወዳጆቻችን ይህ መተግበሪያ #ሀሰተኛ ነው ለምሳሌ ያክል አንድ #ዋይፋይ #ፓስዎርዱን ለማወቅ ብፈልግ ይነግረኛል ግን ያ የይለፍ ቃል አሁኑ ያለው የራውተሩ ፖስዎርድ አይደለም ከዚህ በፊት ተደርጎ የነበረ ነው ይላሉ!

LanDroid

ይህ አፕሊኬሽን በዋነኛነት መረጃ ለመስጠት ነው የሰራው #IP ስንፅፈለት መረጃ ይሰጠናል!

NetCut

ይህ አፕሊኬሽን የሚሰራው #Root የሆኑ ስልኮች ላይ ብቻ ነው! ጥቅሙ ደግሞ የሁሉንም #Wifi ተጠቃሚዎች ፍጥነት አኛ እንድንወስን ያደርጋል! #Cut እናድርጋቸው ካልንም ይቻላል! በተጨማሪም #WiFi የሚጠቀሙ ሰዎች በቀላሉ የእነሱን #IP ለማግኘት ይረዳናል!🌿🌿🌿🙏🙏🙏

⤵️⤴️⤴️ ‼️ Share ‼️⤴️⤴️⤴️

     For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌
👍163🔥3👏2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❇️❗️ምርጥ የAndroid Hacking መተግበሪያዎች በተወሰነ መልኩ ለናንተ እናካፍል! TERMUX ይህ አፕ ብዙ ነገር #ሀክ ለማድረግ ይጠቅማል! በተለይ #PC ማግኘት ላልቻሉ እና ስልካቸው #ሩት ማረግ ለማይፈልጉ ሰዎች በጣም ጠቃሚ እና #Powerful የሆነ አፕሊኬሽን ነው! ZANTI ይህ አፕ በዋነኛነት የተሰራው ለPentest ሲሆን ይህ መተግበሪያን በመጠቀም Wifi Hack, Android…»
❇️APPLIED MATHEMATICS 11 (2)
Partial Derivative
Video Tutorial with Solved Problem 👌
Via YouTube CHANNNEL 👇👇👇👇👇


https://youtu.be/IQS0KxD3cAE?si=SFg5mqGEDBFILMCh

📌📌SUBSCRIBE 👆👆👆

⤵️⤴️⤴️ ‼️ Share ‼️⤴️⤴️⤴️

   For more  Join us ⬇️⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌
👍152🥰2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❇️APPLIED MATHEMATICS 11 (2) Partial Derivative Video Tutorial with Solved Problem 👌 Via YouTube CHANNNEL 👇👇👇👇👇 https://youtu.be/IQS0KxD3cAE?si=SFg5mqGEDBFILMCh 📌📌SUBSCRIBE 👆👆👆 ⤵️⤴️⤴️ ‼️ Share ‼️⤴️⤴️⤴️    For more  Join us ⬇️⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬…»
📚 Directional Derivatives and Gradient of Functions

📕 APPLIED MATHEMATICS II (2)

💻 Video Tutorial with step by
step solutions 👌👌 enjoy 😉⬇️👇👇

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://youtu.be/ejSA5ZOcJTQ?si=mxrZMQOeHiKXC3z8

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUBSCRIBE FOR MORE 🤗🙏 👆👆👆⬆️


⤵️⤴️⤴️ ‼️ Share ‼️⤴️⤴️⤴️

   For more  Join us ⬇️⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌
👍91
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «📚 Directional Derivatives and Gradient of Functions 📕 APPLIED MATHEMATICS II (2) 💻 Video Tutorial with step by step solutions 👌👌 enjoy 😉⬇️👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://youtu.be/ejSA5ZOcJTQ?si=mxrZMQOeHiKXC3z8 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ SUBSCRIBE FOR MORE 🤗🙏 👆👆👆⬆️»
❗️❗️last day for DV 2025❗️
🙋‍♂ DV 2025 በቀላሉ በስልካችን👇👇👇

❇️DV 2025 salphaatti bilbila keenya 👇👇 irratti

DV 2025 easily on our phone 👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️👇👇👇⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://youtu.be/-uwObxbqG8E?si=DxQenMo_SpAkRhK1

👆👆🔥🔥🔥SUBSCRIBE 🔥🔥🔥👆👆
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬



You will Get Freshman Video tutorials ❇️


⤵️⤴️⤴️ ‼️ Share ‼️⤴️⤴️⤴️

   For more  Join us ⬇️⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬‌‌‌
👍121
በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ ሶፍትዌር ሳንጠቀም እንዴት ማፅዳት እንችላለን ?
በቫይረስ የተጠቃ ፍላሽ ዲስክ እንዴት ያለአንቲ ቫይረስ እንደምናጸዳውና ስንገዛው እንደነበረው አዲስ እንደምናደርገው እናያለን።

እባክዎ ከመጀመርዎ በፊት ፍላሹ ላይ ጠቃሚ ፍይል ካለዎት ወደ ሌላ ቦታ ኮፒ ያድርጉ። ምክንያቱም ፋይሉ ሙሉ በሙሉ ስለሚጠፋ!
በመጀመሪያ ኮምፒዩተራችን ላይ '#command_prompt' ወይም '#cmd' እንከፍታለን።

( '#cmd'ን ለመክፈት በመፈለጊያችን ላይ #cmd ብለን #search እናደርጋለን. #Cmd
ሲመጣልን right click አድርገን run as #administrator የሚለውን በመጫን cmdን
እንከፍታለን)

Cmd ከከፈትን በኋላ የሚከተሉትን ትእዛዞች በቅደም ተከተል እናስገባለን። እያንዳንዱን
ትእዛዝ ከጻፍን በኋላ ENTER ቁልፍን እንጫናለን
1. #DISKPART
2. #LIST DISK
(አሁን በኮምፒውተሩ ላይ ያሉትን ዲስኮች ይዘረዝርልናል. ለማጽዳት
የፈለግነውን ፍላሽ ቁጥር ከለየን በኋላ ወደ ሶስተኛው ትእዛዝ እንሄዳለን። ምሳሌ.disk 1)
3. SELECT DISK *
(በኮከቡ ፋንታ ሁለተኛው ትእዛዝ ላይ የለየነውን የፍላሽ ቁጥር    እናስገባለን)
4. CLEAN
(በዚህ ጊዜ ፍላሹ ላይ ያለውን ማንኛውም ነገር ያጠፋዋል)
5. CREATE PARTITION PRIMARY
(ለፍላሹ ይዘት ይፈጥራል)
6. SELECT PARTITION 1
7. ACTIVE
(ይህ ፍላሹን ዝግጁ ያደርገዋል)
8. FORMAT FS=FAT32 Quick
(ይህ ፋላሹን በጥልቀት በመሰረዝ በውስጡ ያሉትን

ማንኛውም ቫይረስ ወይም ሌላ ችግር ያጠፋል። ሂደቱ የተወሰነ ጊዜ ስለሚወስድ
እስከሚጨርስ ወይም 100 % እስኪሞላ  በትዕግስት እንጠብቀዋለን)
9. ASSIGN
(አዲስ ለፈጠርነው ፍላሽ የፊደል ስም ይሰጥልናል)
10. EXIT
(ፕሮሰሱን ይጨርስልናል)
አሁን አዲሱን ፋላሻችንን መንቀልም ሆነ መጠቀም እንችላለን። ይህንን መንገድ በመጠቀም
ማንኛውንም ቫይረሱ ያለበት ፍላሽ
ማስተካከል እንችላለን።
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍21🤮2