JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.27K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
366 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
C++ mid exam.pdf
284.4 KB
#ASTU      C++  MID EXAM
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
    📚 For Video Explanation  📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
     TikTok 👉 @johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍93
2016_E.C_Academic_Calander_Final.pdf
288.6 KB
ADAMA SCIENCE AND
TECHNOLOGY UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📅 2016 Academic Calendar
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
    📚 For Video Explanation  📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
     TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍11
10 ምርጥ ነፃ የጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌር ለዊንዶውስ 10/11

⚡️ ምንም እንኳን ሁለቱም ዊንዶውስ 10 እና ዊንዶውስ 11 ዊንዶውስ ሴኪዩሪቲ የሚባል Built-security የደህንነት መሳሪያ ቢኖራቸውም  የሶስተኛ ወገን አንቲ ቫይረስ መጠቀም ጥሩ ነው።

⚡️ እንደ አቫስት፣ አቪራ፣ ካስፐርስኪ፣ ወዘተ የመሳሰሉ የሶስተኛ ወገን የደህንነት ፕሮግራሞች ከተለያዩ የደህንነት ስጋቶች የተሻለ ጥበቃ ይሰጣሉ።

⚡️ ጥሩው ነገር አብዛኛዎቹ ግንባር ቀደም የሚባሉት የአንቲ ቫይረስ የደህንነት ኩባንያዎች ነፃ አንቲ ቫይረስ  ምርቶቻቸው ለተጠቃሚዎች ማድረሳቸው ነው።

⚡️ እነዚህ ነፃ የደህንነት ምርቶች ቫይረሶችን፣ ማልዌርን፣ PUPን፣ አድዌርን እና ሌሎችንም ለመከላከል ከዊንዶውስ Built-in Defender በተጨማሪ የበለጠ ለኮምፒዩተር ደህንነት ስራን ይሰራሉ!

⚡️ ከዚህ በታች ለዊንዶውስ 10 እና ዊንዶውስ 11 በጣም ጥሩ የሆኑ የጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌሮችን ዝርዝር አስቀምጠናል

⚡️ ለዊንዶውስ 10 ምርጥ ነፃ የጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌር ዝርዝር

⚡️ ማሳሰቢያ፡ በእርስዎ ፒሲ ላይ ከአንድ በላይ የደህንነት ፕሮግራሞችን(አንቲ ቫይረስ) አይጠቀሙ፤ በአንድ ጊዜ አንድ የደህንነት ምርት ብቻ እንዲጠቀሙ ይመከራል።

🏳️1. Avira Free Antivirus
🏳️2. Avast Free Antivirus
🏳️3. AVG AntiVirus Free
🏳️4. Bitdefender Antivirus Free Edition
🏳️5. Panda Free Antivirus
🏳️6. Kaspersky Security Cloud
🏳️7. Ad-Aware
🏳️8. Kaspersky Free
🏳️9. Sophos Home Free
🏳️10. Malwarebytes Anti-Malware 
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY📌

   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍143
🧑‍💻 Coding ኮድ_ለመማር_የሚያስችሉ
ምርጥ_መተግበሪያዎች እነሆ..
..............................................
አንተ/ቺ ምናልባት የኮዲንግ ልምዱ ሊኖርህ/ሽ ይችላል ወይም ሀ ብለህ/ሽ እየጀመርክ/ሽ ነው፣ ኮዲንግን ለመማር ጥሩው ዜና አሁን ላይ እንደ ድሮው ብዙ መልፋት አይጠበቅብህም፣ ዛሬ ላይ ላሉ የኮዲንግ መተግበሪያዎች#(በAndroid እና #IOS) ምስጋና ይግባና በኮዲንግ ላይ ብቁ ለመሆን አመታትን ማሳለፍ አይጠበቅብህም።

❇️SoloLearn
▬▬▬▬▬▬
SoloLearn መተግበሪያው ለሁለቱም ለ IOS እና Android ይገኛል እና በድህረገጽ ጭምር አካቷል እናም ይሄ የትም ብትሆን ኮድን በቀላሉ ለመማር ያስችልሃል።
መተግበሪያው የተለያዩ የቋንቋ ኮርሶችን ያቀርብልሃል:
🛑JavaScript,
⛔️Java,
🅿️Python እና ...ሌላም ሌላም።
💰ክፍያ: ነጻ፣ በተጨማሪም በየወሩ ወይም በአመት የሚከፈል የፕሪሚየም ፕላን አላቸው።

❇️Encode
▬▬▬▬▬
Encode የ Android መተግበሪያ ሆኖ አጠር ያሉ የፕሮግራሚንግ ትምህርቶችን ይዟል። ወደሌላ ሂደት ለመሸጋገር መተግበሪያው የተለያዩ challenge ጆችን አካቷል።
እንደገና ይህ መተግበሪያ ተግባራዊ ምሳሌዎችን ጭምር አካቷል፣ እና
🛜HTML,
⭕️CSS,
💹JavaScript እና
🅾Python ላይ እንዴት ፕሮግራም መጻፍ እንደምትችል ያስተምርሃል/ሻል።
ከሁሉም ባለይ ደሞ፣ የ offline ሞድ አለው ይህም ትምህርቶችን ያለ ኢንተርኔት ግኑኝነት መማር ያስችልሃል!

❇️Codemurai
▬▬▬▬▬▬
Codemurai በአዋቂዎች የተዘጋጁ በመቶዎች የሚቆጠር አጠር ያሉ ሌሰኖችን ያቀርብልሃል እነዚህም: በድህረገጽ ብልጽግና፤ የሞባይል መተግበሪያ ብልጽግና እና በጌም ብልጽግና።
መተግበሪያው በተለያዩ ቋንቋዎች ላይ ሌሰኖች አሉት ከነሱም ውስጥ: 
🛜HTML,
📛 CSS,
🅾 JavaScript,
🛑 Python,
✳️ TypeScript,
🟠Angular 2,
🔲 MongoDB,
🔶 Node, 🔷React, እና ሌላም።

Mimo
▬▬▬▬
Mimo ይሄ ደሞ የፕሮግራሚንግ መተግበሪያ ሆኖ መተግበሪያ ወይም ጌም እንድታበለጽግ የሚሆንህን የፕሮግራሚንግ ላይ ክህሎት እንድትይዝ ይረድሃል። የያዘወ የቋንቋ ኮርሶች እነ
🌀JavaScript,
💢Ruby,
💢Swift,
♨️ C,
💢C++, እና ታዋቂ የሚባሉ የፕሮግራሚንግ ቋንቋዎችንን አካቷል። ይህ መተግበሪያ ለ Android እና IOS ቀርቧል።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍193🥰1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🧑‍💻 Coding ኮድ_ለመማር_የሚያስችሉ ምርጥ_መተግበሪያዎች እነሆ.. .............................................. አንተ/ቺ ምናልባት የኮዲንግ ልምዱ ሊኖርህ/ሽ ይችላል ወይም ሀ ብለህ/ሽ እየጀመርክ/ሽ ነው፣ ኮዲንግን ለመማር ጥሩው ዜና አሁን ላይ እንደ ድሮው ብዙ መልፋት አይጠበቅብህም፣ ዛሬ ላይ ላሉ የኮዲንግ መተግበሪያዎች#(በAndroid እና #IOS) ምስጋና ይግባና…»
ለፊልም አፍቃሪያን በሙሉ ፊልም ማውረጃ
ምርጥ ዌብሳይቶች እነሆ 📥
🔥የዌብሳይት ጥቆማ

📌ፊልም | Movie👇👇

🔰 lightdl.com
🔰 hdmoviespoint.com
🔰 xmovies8.tv
🔰 naijaextra.com
🔰 moviesgraphy.com (😍)
🔰 moviescounter.com
🔰 smokeymovie.org
🔰 besthdmovies.com
🔰 hdmoviespoint.biz (😍)
🔰 hdpopcorns.com
🔰 movietubenow.com
🔰 quikrmovies.com
🔰 putlockers-movie
🔰 dailymoviez.xyz
🔰 fmovies.to
🔰 worldfree4u.cc
🔰 300mbmovies4u.net
🔰 divxcrawler.tv
🔰 hdmoviesmp4.org
🔰 ganool.de
🔰 mp4times.com
🔰 mydownloadtube.com
🔰 freemovieswatch.com
🔰 housemovie.to
🔰 gingle.in
🔰 moviewatcher.to
🔰 movieflixter.to
🔰 urgrove.com
🔰 tubeplus.is
🔰 cartoonhd.website
🔰 oceanofmoviez.com
🔰 movies-2015.com
🔰 watchonlinemoviesfree.info
🔰 memoryonfilm.blogspot.com
🔰 loadmovie.biz
🔰 film21gratis.net
🔰 filmxy.com
🔰 filocker.com
🔰 downloadmaniak.com
🔰 freedownloadmovies.info
🔰 hdmovies.com.pk
🔰 downloadmania.xyz
🔰 moviescounter.com
🔰 movies-online-pro.com
🔰 movizonline.com
🔰 hdmovieswatch.net
🔰 movizonline.com
🔰 neverdownload.com
🔰 putlocker.is
🔰 ddmkv.me
🔰 youtube.com
🔰 glintmovies.overblog.com
🔰 wootly.ch
🔰 mycinemas.co
🔰 fzmovies.net
🔰 Netflix (😍ግን በክፍያ ነው)
🔰 Hulu
🔰 mp4mania.com

❇️ተከታታይ ፊልም | Series👇👇

🔰 o2tvseries.com (😍)
🔰 mobiletvshows.net
🔰 waptvseries.net
🔰 toptvshows.me
🔰 Mobiletvshows.net
🔰 Mobtvseries.net

❇️አኒሜሽን ፊልም ማውረጃ👇👇

🔰 kissanime.to
🔰 animehaven.org
🔰 masterani.me
🔰 disneyjunior.disney.com (😍)
🔰 toonjet.com
🔰 cartoonson.com

📌አዲስ የመጡ ዌብሳይቶች
🔰 300mbfilms.co
🔰 moviemp4.net
🔰 todaytvseries.com
🔰 tvshows4mobile.com
🔰 toxicwap.com
🔰 zinkhd.com
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍202
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «ለፊልም አፍቃሪያን በሙሉ ፊልም ማውረጃ ምርጥ ዌብሳይቶች እነሆ 📥 🔥የዌብሳይት ጥቆማ 📌ፊልም | Movie👇👇 🔰 lightdl.com 🔰 hdmoviespoint.com 🔰 xmovies8.tv 🔰 naijaextra.com 🔰 moviesgraphy.com (😍) 🔰 moviescounter.com 🔰 smokeymovie.org 🔰 besthdmovies.com 🔰 hdmoviespoint.biz (😍) 🔰 hdpopcorns.com…»
💻እኮ እንዴት
እንዴት የኮምፕይተራችንን ፍጥነት #መጨመር እንችላለን

📌የ ኮምፒዩተራቹ💻 Operating Oystem Window 10 ነው?

በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል?🤦‍♂ እንግዲያውስ ፍጥነቱን #ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን።

1⃣. Power option

❇️Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ፤ ከሚመጣላቹ Window ውስጥ high Performance የሚለውን ምረጡ።

2⃣.Disable unwanted Start up Programs

❇️ይሄ ኮምፒዩተራችንን💻 በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው።

📌 ይሄን ለመከላከል ⬇️

❇️Task Manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት Start Menu ላይ Right Click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን)

📌ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች Disable ማድረግ።  እዚህ ጋር Impact የሚለው #High ከሆነ #Disable ባታረጉ ይመረጣል።


3⃣.Defragment And Optimize Drive

❇️Start menu search bar ላይ Defragment ብሎ መፈለግ Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ #Optimize ማድረግ።

4⃣. Delete Unnecessary Temporary File

❇️Start menu ላይ Right Click አድርጎ Run የሚለውን መምረጥ አልያም Window Key እና "R" ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን።

%temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን።

❇️የሚመጣላቹ Folder ላይ ያሉ ፋይሎችን Ctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት

ድጋሚ Run ቦክሱን ከፍታቹ Temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ Folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት
አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ #Run ቦክስ ላይ Prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ Folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት።

📌እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና #Space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም።👍


5⃣. Clean Up Memory

❇️This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት Local ዲስክ ላይ Right Cick በማድረግ Property መምረጥ ➡️ Disk clean up የምትለውን Icon #Click ማድረግ ➡️ የሚመጣውን የ warning box #Ok ማድረግ

📌እዚህ ጋ Recycle Bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት።

6⃣. Reduce run time service

❇️Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ... ቀጥሎ ከሚመጣው Window Service የሚለውን መጫን
በመቀጠል Hide all microsoft service የሚለውን tick👆 ማድረግ በመቀጠል #Disable የምትለዋን icon #click ማድረግ።

7⃣. Registry Tweaks

❇️Run box መክፈት(window key + R)
regedit ብሎ መጻፍ
Hkey -current user
Control panel
Mouse
Mouse hover time
valueን ወደ 10 መቀየር
እዛው folder ላይ Desktop መምረጥ
Menu show Delay
Valueን ወደ 10 መቀየር

8⃣. visual effects

❇️Start menu ላይ #System ብሎ መፈለግ
Advanced system setting መምረጥ
Advance ውስጥ በመግባት Setting መምረጥ
Adjust for Best Performance መምረጥ
ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ #ቲክ በማድረግ መምረጥ
በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን

💻 #Restart ማድረግ።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍173🙏1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «💻እኮ እንዴት እንዴት የኮምፕይተራችንን ፍጥነት #መጨመር እንችላለን 📌የ ኮምፒዩተራቹ💻 Operating Oystem Window 10 ነው? በምትከፍቱት እና በምትጠቀሙበት ሰአት እየተንቀራፈፈ አማሯችዋል?🤦‍♂ እንግዲያውስ ፍጥነቱን #ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን። 1⃣. Power option ❇️Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ፤ ከሚመጣላቹ Window ውስጥ high Performance…»
❇️ ለኢትዮጵያውያን ለሥራ ፍለጋ የሚረዱ የተወሰኑ ድረገጾች እና ፖርታልስ (Portals) እንደሚከተለው ቀርበዋል።

1. www.ethiojobs.net .

2. https://dereja.com

3. https://et.profdir.com/

4. http://Www.harmeejobs.com

5. www.ezega.com

6. www.unjobs.org

7. www.employethiopia.com

8. https://www.au.org/about/employment

9. http://www.hawassaonline.com/jobs.php

10. http://www.unicef.org/ethiopia/careers_12858.html

11. https://www.et.undp.org/content/ethiopia/en/home/jobs.html

12. www.ethiocv.net

13. https://www.ethiopianreporterjobs.com/

14. https://ethioworks.com/category/addis-zemen/

15. https://www.geezjobs.com/

16. www.nilejobs.com

እናንተም የምታውቋቸው ሌሎች ድረገጾች እና ፖርታልስ ካሉ "COMMENT SECTION" ላይ ጠቁሙን።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍171🔥1
❇️DV 2025 ቀኑ ይፋ ተደርጓል

DV 2025 እንዴት ራሳችን መሙላት እንችላለን?
"""""""""""""'''''''''''''''""""""""""""""""""""""""""""
በጥያቂያቹ መሰረት ዲቪ 2025 ለመሙላት መከተል ያለብንን መንገዶች እነሆ
›በመጀምሪያ ዲቪ መሙላት የምንችለዉ ከመስከረም 23 እስከ ጥቅምት 27/2016 ለሊት 6፡00 ድረስ ብቻ ነው።

›የዲቪ ፎርሙን ከመሙላታችን በፊት ማሟላት ያሉብን ነገሮች፦
እያንዳንዱ የ DV አመልካች የትምህርት / የሥራ ልምድ ማሟላት አለበት ማለትም
በ ፕሮግራሙ መሰረትም-

• ቢያንስ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ወይም ተመጣጣኝ, የ 12 ዓመት ትምህርት በሚገባ ያጠናቀቀ / ያጠናቀቀች።
ወይም
• ባለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የሁለት አመት የሥራ ልምድ ያለው።
•ጉርድ ፎቶ ግራፍ
በመቀጠልም
https://dvprogram.state.gov/ በሚለው ዌብ ሳይት መግባት
›ዌብ ሳይቱ ዉስጥ ገብተን Entry ሚለውን በመጫን መቀጠል
በፎቶ መልክ የተቀመጠልንን Authentication code በድጋሚ በመጻፍ ወደ ፎርም መሙያዉ መግባት።
ፎርም አሞላል
🦋1. Name - ስም - Last/Family Name (የመጨረሻ/የቤተሰብ ስም ወይም የአያት ስም) ፣ Middle Name- (የመካከለኛ ስም ወይም የአባት ስም) ፣ First Name (የመጀመሪያ ስም ወይም የእርሶን ስም) በፓስፖርትዎ ላይ ያለውን ስም ሳያሳስቱ በእንግሊዝኛ መጻፍ።

🦋2👫. Gender - ፆታ - ወንድ (Male) ወይም ሴት(Female) መምረጥ።

🦋3. Birth date - የልደት ቀን - መጀመሪያ Month (ወር) ፣ Day (ቀን) ፣ Year ( ዓመት) በፈረንጆች አቆጣጠር በተሰጠው ቦታ መጻፍ።.

💥4. City Where You Where Born - የተወለዱበትን ከተማ.

🌟5. Country Where You Were Born - የተወለዱበትን ሀገር

🌟6. Country of Eligibility for the DV Program - ለ DV መርኃ-ግብር ብቁ የሆነ ሀገር ማለትም yes ሚለዉ ላይ በመተው ማለፍ

❄️7. Entrant Photograph - የመግቢያ ፎቶግራፍ ማስገባት
- የቅርብ ጊዜ ጉርድ ፎቶግራፍ -ፎቶ ግራፉ በደንብ የሚታይ ልኬቱ 600ፒክስል * በ600 ፒክስል የሆነ መጠኑ ከ 240 ኪሎባይት የማይበልጥ ከለር ፎቶ ግራፍ ፣JPEG Format መሆን አለበት።

❄️8. Mailing Address - የፖስታ መላኪያ አድራሻ መሙላት

❄️9. Country Where You Live Today - አሁን የምንኖርበትን ሀገር መምረጥ

💥10. Phone Number - ስልክ ቁጥር ማስገባት ለኢትዮጲያ +251 ብለን በመጀመር ስልካችንን ማስገባት / አለማስገባትም ይቻላል

💥11. E-mail Address - የ ኢሜል አድራሻንን ማስገባት

🌟12. What is the highest level of education you have achieved, as of today?
የትምህርት ደረጃችንን መምረጥ

💥13. What is your current marital status?- በአሁን ሰአት ያለን የትዳር ሁኔታ መምረጥ

🌟14 . Number of Children - የልጅ ብዛት በቁጥር መጻፍ
እያንዳንዱ የተወለዱ ሕጻናት እንዲሁም የማደጎ ልጆች፣ የእንጀራ ልጆች በእርስዎ ፎርም ውስጥ እያንዳንዱ ያላገቡ ህጻናት, ምንም እንኳን ልጅዎ ከእርስዎ ጋር አብረው ባይኖሩም መሞላት አለባቸዉ።

❄️»በመጨረሻም continue በማለት Confirmation Number ያለበትን ወረቀት ፕሪንት በማድረግ ማስቀመጥ እና በ Confirmation Number ን DV-2025 ሲወጣ ማየት እንችላለን።
DV-2025 Submission Confirmation : Entry success
በዚ መሰረት ፎርሙን በመሙላት እድላችሁን መሞከር ትችላላችሁ።

,,,,,,,,,☆☆☆❇️GOOD LUCK❇️,,,, ,,☆☆☆

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍192👏2🥰1
Video Editing ለቪዲዮ ኤዲቲንግ
የሚያገለግሉ 9 የ አንግሮይድ አፖች

ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል። እኛም 9 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን አፖች የዘን ቀርበናል።

1, FilmoraGo በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የ ዓንድሮኢድ ቪዲዮ ኤዲቲንግ መተግበሪያ ነው።  የመቁረጥ ፣ ገጽታዎችን መቀየር ፣ ሙዚቃን የመሳሰሉት ዋና ዋና ተግባራት በቀላሉ ሊከናወኑ ይችላሉ ፡፡ እንዲሁም ለ Youtube ለ Instagram እና ለ Facebook ሚሆኒ ቪዲዮችን መስራት ይችናሉ    
                                                                                                    የዳውንሎድ ሊንክ:  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.wondershare.filmorago                                                      

2, Adobe Premiere Clip:  አዶቤ ፕሪሚየር ክሊፕ ማንኛውንም ቪዲዮ ከእርስዎ የ ስማርት ፎን በፍጥነት እንዲያርትዑ ያስችልዎታል። ለመጠቀም ፈጣን እና አዝናኝ ነው። ስለ ክሊፕ በጣም ጥሩው ባህሪ አውቶማቲክ ቪዲዮ መፍጠር ችሎታ ነው ፣ ማለትም ፣ መተግበሪያው በመረጣቸው ማንኛቸውም ፎቶዎች ወይም ቅንጥቦች አማካኝነት ቪዲዮዎችን በራስ-ሰር ለእርስዎ መፍጠር ይችላል ፡፡        
                                                                                       የዳውንሎድ ሊንክ:  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adobe.premiereclip                                        

3, VideoShow ብዙ ሽልማቶችን የተቀበለ ሲሆን በነጻ በ Play Store ውስጥ ለሚገኙት ምርጥ የቪዲዮ መተግበሪያዎች አንዱ ነው።  VideoShow ለአጠቃቀም ቀላል እና ለአጠቃቀም ቀላል ነው ፡፡ ከዋና ዋና ተግባራት  ፊልተሮችን ፣ ሙዚቃዎችን እና የድምፅ ውጤቶችን በመጨመር ወይም ቀጥታ ስርጭትን በማከናወን ቪዲዮዎን  ማስዋብ ይችላሉ ፡፡
የዳውንሎድ ሊንክ:  https://play.google.com/store/apps/details?id=com.xvideostudio.videoeditor             
     
4, PowerDirector ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ የጊዜ መስመር  ያለው ሙሉ ለሙሉ የ አንግሮይድ ቪዲዮ ኤዲተር ነው ፣ ግን ከመቆጣጠሪዎች ጋር ለመግባባት የተወሰነ ጊዜ ሊወስድዎት ይችላል። ሆኖም ፣ አንዴ በዚህ መተግበሪያ ኤክስ ኤክስፐርት ከሆኑ ባለሙያዎችን መፍጠር እና በሰከንዶች ጊዜ ውስጥ ምርጥ የሚባሉ ቪዲዮዎችን መስራት ይችላሉ ፡፡ ከቪድዮዎ ውስጥ ለመምረጥ  ከ 30 በላይ የተለያዩ  የትራንዚሽን ምርጫዎች አሉት ፡፡     
                                                                                      የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.cyberlink.powerdirector.DRA140225_01
                                                                                         5, KineMaster ከኃይለኛ ባህሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ ከተሰራ በይነገጽ ጋር በመጣመር KineMaster ለ Android ተስማሚ የቪዲዮ አርት ኤዲቲንግ መሣሪያ ነው። የተለያዩ የሚዲያ ፋይሎችን በቀላሉ ለማስመጣት የ “copy paste” መጠቀም ይችላሉ።  ቪዲዮዎችን በፍጥነት ለመፍጠር KineMaster  ኤዲቲንግ ሂደት ላይ  በይበልጥ ይረዳል። በቪዲዮ መቁረጥ የተለያዩ የሽግግር ዓይነቶችን መጨመር ፣ ወይም የጽሁፎችን ወይም የትርጉም ጽሑፎችን ብሎግ ማስገባት ይችላሉ 

የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.nexstreaming.app.kinemasterfree    

6, Quik እጅግ በጣም ጥሩ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ኩዊክ ሌላ ብልጥ መንገድ ነው ፡፡ ፈጣን እና ነፃ ነው። የራስዎን ታሪኮች በኩዊክ ለማድረግ የራስዎን ተወዳጅ ፎቶዎች ወይም ቪዲዮ  ይምረጡ። ስለ ኩዊክ በጣም ጥሩው ነገር አውቶማቲክ የቪዲዮ ፈጠራ ችሎታዎች ይዞ መምጣቱ መሆኑ ነው ፡፡ ቪዲዮዎችን crop ማድረግ ፣ ማሳመሪያዎችን ፣ ጽሑፎችን መጨመር እና ማንኛውንም Audio መምታት በፍጥነት ማመሳሰል ይችላሉ ፡፡     
የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.stupeflix.replay
                                                                           
7, VivaVideo ብዙ አስደናቂ ባህሪዎች አሉት። መተግበሪያው በቀጥታ ከ አንግሮይድዎ ፕሮፌሽናል-የሚመስሉ ቪዲዮዎችን እንዲፈጥሩ ለማገዝ የታሰበ ነው። ከተለጣፊዎች እስከ ተንቀሣቃሽ ክሊፖች እና የትርጉም ጽሑፎች ከሚገኙ በመቶዎች የሚቆጠሩ ተስማሚ ፊልተሮች መምረጥ ይችላሉ ፡፡ በውስጡ የማይንቀሳቀስ ዘገምተኛ(slow motion) ተንቀሳቃሽ ቪዲዮ ሰሪ እና የተንሸራታች ማሳያ(slideshow maker) ሰሪ አለው።  
   የዳውንሎድ ሊንክ:                 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.quvideo.xiaoying  
                                              
8, Funimate video editor   በቀላሉ አዝናኝ ቪዲዮዎችን ለመፍጠር ይረዳል። የዕለት ተዕለት አፍታዎችን ወዲያውኑ ወደ የፈጠራ ቪዲዮዎችን መለወጥ እና ለተለያዩ ማህበራዊ ሜዲያ የማጋሪያ አማራጮች አሉት ። አጭር ቪዲዮዎችን  ኤዲት ለማድረግ የታቀዱ ከ 1 በላይ የላቁ አማራጮች አሉት ፡፡        
                       
     የዳውንሎድ ሊንክ: https://play.google.com/store/apps/details?id=com.avcrbt.funimate   
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍186🔥2🥰2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «Video Editing ለቪዲዮ ኤዲቲንግ የሚያገለግሉ 9 የ አንግሮይድ አፖች ቪዲዮን ኤዲት ለማድረግ የግድ ኮምፒውተር መጠቀም አይኖርቦትም። ዘመን አፈራሽ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች ሞባይል ስልኮን ክኮምፒውተር ባልተናነሰ መልኩ ቪዲዮን ኤዲት አንዲያደርጉ ያስችሎታል። እኛም 9 ለቪዲዮ ኤዲቲንግ ያገለግላሉ ያልናቸውን አፖች የዘን ቀርበናል። 1, FilmoraGo በብዙ ተጠቃሚዎች ዘንድ የተወደደ አስደናቂ የ…»
ዛሬ በብዙዎቻችን ዘንድ የማይታወቁ ነገር ግን ጠቃሚ የሆኑ መገልገያ እና Hacking Apps ን ይዘንላቹ መተናል።

1- Encrypt Decrypt Tools


🔖 ይሄ App የፈለጋቹትን message Encrypt ለማረግ /ለመቆለፍ/ እና ከ እናንተ ውጪ ሌላ ሰው ሊያነበው ወደ ማይችለው  Format ይቀይረዋል። Decrypt ማረግም ትችላላቹ።

2- Whats web scan

🔖 ይሄ App የ ጎደኞቻችሁን ምንምን Whats App hack ለማረግ በጣም አሪፍ የሚባል App ነው። ይሄ App ምንም አይነት Root የማይጠይቅ ሲሆን መጀመሪያ የ ተጠቂውን ስልክ እጃቹ ላይ ሆኖ የ ሰውየውን WhatsApp Qr code scan ማረግ አለባቹ።


3- Drive Droid

🔖 በዚህ App pc/laptop ከ Android ስልካቹ ጋ በ USB Connect በማረግ password ዱን unlock ማድረግ እንችላለን።በተጨማሪም ብዙ የሚገርሙ features አሉት።ሞክሩት👌

4- Network mapper

🔖 ይሄ አኘ Free እና አሪፍ Network Scanner app ነው።በተጨማሪም Nmap install በማረግ scan ማረግ እንችላለን። እንደሚታወቀው Nmap ማለት advanced የሆነ Network scanner tool ነው። ለማንኛውም Hacking host,open port scan ለማረግ ከዚህ የተሻለ tool አታገኙም ይሄን Tool በዚህ App በትንሹም ቢሆን መጠቀም ትችላላቹ። እኔ እንዳየውት Nmap በ ሙሉ feature እና አሪፍ ሆኖ የሚሰራው በ እራሱ window tool ላይ install አርጋቹት ወይም Kali linux ላይ ነው።ነገር ግን Termux ላይም install ማረግ ትችላላቹ። pkg install nmap ማረግ ትችላላቹ ግን ከዚህ ይበልጥ በ fsociety install ብታረጉት ይመረጣል።

🤔አንድ የምትገርም ነገር on termux-> nmap  install ካረግን ቡሀላ local ip ያችንን አስገብቸን Port scan እናረጋለነን ከዛ በአቅራቢያችን ያለ open host ip address ያሳየናል ከዛም ያንን  ip address ወስደን በ phonesploit  ip address  እናስገባለን ከዛ connected ይላል።ያው open ስለሆነ Done በቃ ያንን ስልክ Hack አርገነዋል አሁን ሙሉ መቆጣጠር እንችላለን።

4- Change my mac spoof

🔖  በቀላሉ የዚህ App mac address ሳችሁን ለመቀየር ነው።wifi cute ከተደረጋቹም በቀላሉ በዚህ በመቀየር መጠቀም ነው።
በተጨማሪም ለ mac address terminal emulater መጠቀም ትችላላቹ።

5-  Network Manger

🔖 በዚህ App አሪፍ የሚባሉ professional  Network tools የሚገኙበት ነው። ፨በተጨማሪ
Real-time telephony monitoring graph, Real-time network information, Real-time network usage graph, Real-time WiFi monitoring graph. informations አሉት።

6-  Kali linux NetHunter

🔖 ይሄ App ከ kali developers ለ android ተጠቃሚዎች ለአጠቃቀም ቀላል ተደርጎ የቀረበ ምርጥ አኘ ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉 John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍18🔥21🤔1🥱1