JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.27K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
366 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
🧲.Graphics (የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎቶችን መማር ለምትፈልጉ)

❇️ አራት ጠቃሚ ድረ ገፆች ❇️

📲የምስሎችንም ይሁን የግራፊክስ ዲዛይኖችን በሚፈለገው ደረጃ አስውቦ ለመስራት አያሌ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን ጠንቅቆ ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ አንዱ እንኳን ጎሎ ቢገኝ በምንሰራው የግራፊክስ ዲዛይን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል፡፡ ታዲያ ጀማሪ የግራፊክስ ዲዛይነሮች እነዚህን ቀላል የማይባሉ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን በሚገባ ለማወቅ እንዲያስችላቸው እነዚህን ጠቃሚ ድረገፆች ቢጎበኙ መልካም ነው፡፡

🅾1. Canva
ይህ የድረ ገፅ ምንጭ በግራፊክስ ዲዛይን ዙሪያ የሚሰሩ ማንኛቸውንም ስራዎች የሚያጠቃልል ቀዳሚ ድረ ገፅ ሲሆን ብዙዎችም ለአጠቃቀም የሚመርጡት ነው፡፡ ድረ ገፁ የኦንላይን ፕሮግራሞችን በኢንተርኔት ላይ የሚያሰራጭ ከመሆኑ በተጨማሪም አስገራሚ የስእል እና የግራፊክስ አይነቶችን በበይነገፁ (interface) ላይ በማከል ተጠቃሚዎች የራሳቸውን ማሻሻያ እንዲያደርጉና የተለያዩ ቴክኒኮችን በቀላሉ እንዲማሩ የሚያስችል ነው፡፡

⛔️ 2. Stencil
የማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፆች ላይ የተለያዩ ስእሎችን ለመፍጠር እና ለማስዋብ የሚፈልጉ ከሆነ ይህ የድረ ገፅ ምንጭ ትልቅ እገዛ ሊያደርግሎት ይችላል፡፡ በተለይም ልዩ የግራፊክስ ዲዛይኖችን በማህበራዊ ሚዲያ ለማጋራት እንዲችሉና ለተለያዩ የንግድ እንቅስቃሴዎች የሚያስፈልጉ የሎጎና የማስታወቂያ ተግባራትን እንዲያከናውኑ የሚያስችል ማእቀፍ በድረ ገፁ ላይ በመካተቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ጥሩ ዲዛይነር ለመሆን ያስችሎታል፡፡

📛 3. Crello
ይህ ድረ ገፅ ከ33 በላይ የቴምፕሌት (templates) አሰራሮችን ከ 10 ሺ የግራፊክስ አይነቶችን ጋር አጣምሮ የያዘ ሲሆን በአይነቱ ልዩ የሆነ የግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚፈልጉ ተጠቃሚዎች የመጨረሻውን የቴምፕሌት ደረጃ የሚያገኙበትም ድረ ገፅ ነው፡፡ በዚህ ድረ ገፅ ላይ የሚሰሩ ግራፊክሶች አብዛኛውን ግዜ አስደማሚ ይዘት ያላቸው ሲሆን ዲዛይናቸውም የላቀ ቴክኒክ የሚጠቀም ነው፡፡

🛑 4 Piktochart
ይህ የድረ ገፅ አይነት ከ600 በላይ የሆኑ የፕሮፌሽናል ይዘት ያላቸው የኢንፎግራፊክስ (infographics) ቴምፕሌቶችን በማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎቹ የሚያደርስ ሲሆን የተዋበ የኢንፎግራፊክስ ዲዛይን ለመስራት የሚመኙ ሰዎች ምኞታቸውን የሚያሳኩበትም ነው፡፡ ድረ ገፁ በቀላሉ የተለያዩ ቴክኒኮችን ለመማር የሚያስችል ፕላትፎርም በመዘርጋቱ ማንኛውንም የኢንፎግራፊክስ አይነቶች ለመለማመድ ብዙም ከባድ አይደለም፡፡
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉
@johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍163🔥1😱1🙏1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🧲.Graphics (የግራፊክስ ዲዛይን ክህሎቶችን መማር ለምትፈልጉ) ❇️ አራት ጠቃሚ ድረ ገፆች ❇️ 📲የምስሎችንም ይሁን የግራፊክስ ዲዛይኖችን በሚፈለገው ደረጃ አስውቦ ለመስራት አያሌ የቴክኒክ እና የልምድ ክህሎቶችን ጠንቅቆ ማወቅ አስፈላጊ ነው፡፡ ከእነዚህ ውስጥ ደግሞ አንዱ እንኳን ጎሎ ቢገኝ በምንሰራው የግራፊክስ ዲዛይን ላይ ትልቅ ተፅዕኖ ሊያሳድር ይችላል፡፡ ታዲያ ጀማሪ የግራፊክስ ዲዛይነሮች…»
❇️ ነፃ_ስኮላርሺፖች ዝርዝር መረጃዎች

የምታገኙባቸው 5 የፌስቡክ ገፆች ልጠቁማችሁ

⛔️ ከነዚህ ገፆች መካከል ለናንተ ይጠቅማሉ ያልኳቸውን የፌስቡክ ገፆች ከነ ሊንካቸው መርጨላችኋለሁ።ከናንተ የሚጠበቀው እነዚህን ገፆች ላይክ ማድረግ ነዉ።ከዚያ በኋላ ገፆቹ አዳዲስ ስኮላርሺፖች በተመለከተ መረጃ ሲለቁ በቀላሉ መረጃዎቹ ይደርሳችኋል።

ዛሬ ስለ ስኮላርሺፕ መረጃ ላትፈልጉ ትችላላችሁ፤ነገ ከነገ ወዲያ ደሞ ልትፈልጉ ትችላላችሁ ወይም ጓደኞቻችሁ ወይም ከቤተሰቦቻችሁ አንዳቸው ሊፈልጉ ይችላሉ።ስለዚህ ቀጥሎ የዘረዘርኳቸው የፌስቡክ ገፆች Like እና Follow ብታደርጓቸው ጥቅም እንጂ ጉዳት ያለው አይመስለኝም።


1ኛ፦ Free Scholarships
https://www.facebook.com/freescholarships/

2ኛ፦Scholarships for international students
https://www.facebook.com/ScholarshipsAds/

3ኛ፦Scholarship corner
https://www.facebook.com/scholarcorner/

4ኛ፦Allscholarships
https://www.facebook.com/ScholarshipPositions/

5ኛ፦International Scholarships
https://www.facebook.com/International.scholarships.online/

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍19😁3
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❇️ ነፃ_ስኮላርሺፖች ዝርዝር መረጃዎች የምታገኙባቸው 5 የፌስቡክ ገፆች ልጠቁማችሁ ⛔️ ከነዚህ ገፆች መካከል ለናንተ ይጠቅማሉ ያልኳቸውን የፌስቡክ ገፆች ከነ ሊንካቸው መርጨላችኋለሁ።ከናንተ የሚጠበቀው እነዚህን ገፆች ላይክ ማድረግ ነዉ።ከዚያ በኋላ ገፆቹ አዳዲስ ስኮላርሺፖች በተመለከተ መረጃ ሲለቁ በቀላሉ መረጃዎቹ ይደርሳችኋል። ዛሬ ስለ ስኮላርሺፕ መረጃ ላትፈልጉ ትችላላችሁ፤ነገ ከነገ ወዲያ…»
❇️ እጅግ ጠቃሚ የድረ-ገፅ ጥቆማ ❇️
ማናቸውንም ከትምህርት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጉዳዮች ሲሹና ከዚያም አለፍ ሲል

ለህይወቶ አዲስ መንገድና ክህሎት ለመማር ሲፈልጉ ልዩ ልዩ የኢንተርኔት ድረ-ገፆችን መጎብኘት እየተለመደ መጥቷል፡፡ በመሆኑም በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ መሰልጠን ካስፈለጎት እና በተለይም አሁን ካለው
#የቴክኖሎጂ ዓለም ጋር ራሶን ይበልጥ ማጎዳኘት ከፈለጉ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው ልዩ ልዩ ድረ-ገፆች በእጅጉ ሊረዷችሁ ይችላሉና ይጎብኟቸው፡፡

❇️ ነጻ የኦንላይን ትምህርቶችን ማግኛ (FREE ONLINE COURSES & CERTIFICATE)
• COURSERA
• MIT OPEB WARE
• UDACITY
• UDEMY
• EDX

❇️ ነፃ የስኮላርሺፕ እድሎች የሚሞክሩበት (FREE SCHOOLARSHIP FOR ETHIOPIAN STUDENT)
• ERASMUS MUNDUS (EUROPEAN COMMISSION)
• NUFFIC (HOLAND)
• EIFFEL (FRANCE)
• NEWZELAND DEVELOPMENT SCHOLARSHIP
• VLIROUS (BELGIUM)
• ITALIAN GOVERNMENT SCHOLARSHIP

❇️ የኮዲንግ ትምህርቶችን የሚያገኙበት (CODING SITES)
• THE ODIN PROJECT
• UPSKILL
• FREECODECAMP
• W3SCHOOLS
• TUTORIALSPOINT
• kHAN ACADEMY
• GA DASH
• SOLOLEARN
• CODE ACADEMY
• C4LEARNER

❇️ የሂሳብ ትምህርቶችን ማግኛ (MATHEMATHS
https://amser.org
https://www.brightstorm.com/math/
https://www.doubledivision.org/
http://www.mathtv.com
http://mathforum.org
http://www.aaamath.com/

❇️ ክራክ የተደረጉ መተግበሪያዎች የሚያገኙበት (Cracked software’s downloading sites)
www.piratecity.net
Igetintopc.com
https://securityxploded.com/
www.p30download.com
www.downloadha.com
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍171
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❇️ እጅግ ጠቃሚ የድረ-ገፅ ጥቆማ ❇️ ማናቸውንም ከትምህርት ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ጉዳዮች ሲሹና ከዚያም አለፍ ሲል ለህይወቶ አዲስ መንገድና ክህሎት ለመማር ሲፈልጉ ልዩ ልዩ የኢንተርኔት ድረ-ገፆችን መጎብኘት እየተለመደ መጥቷል፡፡ በመሆኑም በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ላይ መሰልጠን ካስፈለጎት እና በተለይም አሁን ካለው #የቴክኖሎጂ ዓለም ጋር ራሶን ይበልጥ ማጎዳኘት ከፈለጉ ከዚህ በታች የምትመለከቷቸው…»
🌼🌼🌼   🌻🌻🌻   🌻   🌼🌼🌼
         🌼   🌻     🌻   🌻   🌼
🌼🌼🌼   🌻    🌻   🌻   🌼🌼🌼
🌼       🌻    🌻   🌻   🌼     🌼
🌼🌼🌼   🌻🌻🌻   🌻   🌼🌼🌼

🌻እንኳን ለአዲሱ አመት 2016
          🌼 በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን  🌻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬            
🌼አዲሱ ዓመት የሰላም
   🌼የጤና
      🌼የፍቅርና
          🌼የስኬት እንዲሆንልዎ እንመኛለን🌻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🌻Barri haarofni kan jaalala
   🌻Kan nagayaa
     🌻Kan fayyaa
       🌻Kan milkaa'innaa isiniif Haa ta'u🌼
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
       🌼🌼🌻🌻መልካም በዓል🌻🌻🌼
    🌻🌻🌼🌼AYYAANA GAARII🌻🌻🌼🌼

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
14👍1
❇️Learn Hacking Using Android From Scratch 
https://drive.google.com/drive/folders/1EsVmWyw5OCMag6bkTY7v_2w2xT590n7W

Hacking books
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/0B5rqWHARHFcVNUpNamdoMlRqRm8

Network Security 
https://drive.google.com/drive/folders/0B9h6Z88xmpyKWGZyZk1hSzVfOWs?sort=13&direction=a

Python 
https://drive.google.com/drive/folders/0B-naBPVFnJB-TDJ4NFFrQWdpLW8

Learn Python & Ethical Hacking From Scratch - 12.1 GB Udemy
https://drive.google.com/open?id=1JaGBX2Jmi48griwRCR8HKBTcznYnF4T1

The Complete Python Course - Learn Python by Doing - Udemy
https://drive.google.com/open?id=1SOve7HN6M3xzvnBC6l87EcogkJHgXTFk

Django 2 & Python - The Ultimate Web Development Bootcamp - Udemy
https://drive.google.com/open?id=1E73DxFufDW794eTVcRRRHRBRTALzirwu

Wifi Hacking Penetration Testing From Scratch
https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1rfUC1VMEKky2vBFoC6qTPhtyptL7fNq9

Cyber Security Bundle
https://drive.google.com/drive/folders/1DKOSjOY_P1JCXDi0XxVTHkOWl4yNj1GL?usp=sharing

Dedsec Advance Wifi Hacking Course
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/19Y8K1UhOqHyQrO0ED3Z5nPbKWQd1oaD9

Hacking Exploit
https://drive.google.com/drive/folders/0BzmvOhnl9n9HMFFvVDJ5TGNyQzQ

CEHv9 Ethical Hacking Training
Ec-Council
https://drive.google.com/folderview?id=0B3yiSJK5LEsHWktGN2VXR0F3Wlk

Learn Ethical Hacking Advance Level Using Kali Linux
https://drive.google.com/drive/folders/1NFG4Li5Q7uulp7Hpn8t3ZkWvviGVg-fJ

Ethical Hacking From Scratch To advanced
https://drive.google.com/uc?id=0B9imUSbsU3YlOV9PTk1zaDVkWEU&export=download

Ethical Hacking Course. Language Hindi
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/1MBKOClZ--Ovc9Rp9VtkpzJI6xgzTQslC

1 TB Udemy Courses
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/0Bwci1XJP8s_VZGN6OUdfTEozSmM?usp=sharing

All Udemy And Programming Courses
https://drive.google.com/folderview?id=1rkGmGcnkwXZRRcNWaHo2DiNRPFNVluHB

Seo Course 
https://drive.google.com/open?id=0B6Ygk-lvceUWblZhMjIxZkZBY00

Complete Android Course
https://drive.google.com/file/d/1IAI-LulEeXA2jFAsH4sq5t4WM1S8dsnn/view

Html Full Course
https://drive.google.com/folderview?id=0B3LfaGUUk6tiT18xZDRBY1FCVXc

Cloud Based Courses Collection Become A Cloud Expert
https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1IFDoxZAl7k8PfJSblyw2X2D1MN1QzwtS/1vhzBtdhAtmLQfhpL6Wsyt8_2IJw3mslF?sort=13&direction=a

Udacity - Software Engineering
[All 23 Courses]
https://drive.google.com/drive/mobile/folders/1Zw82azj7ELOBC-uJrStxwgwdh8uRWY54

Udemy - PHP for Beginners How to Build an E-Commerce Store
https://drive.google.com/drive/folders/1WRfuZJeJq72tJmVrVhmfEk-yv8-K_WtS

Building Apps with Angular and Breeze First Edition
https://drive.google.com/open?id=1UkZPvXh7NenLtLOjFycNJtvxUuC5CQ4O

Learning Angular LiveLessons Covering Angular 2 and Angular 4, Second Edition
https://drive.google.com/open?id=1Y6nUHaL9wYObU07Zkd5BzJVOcSadLN3Z

Pluralsight - Angular Security Using JSON Web Tokens
https://drive.google.com/open?id=1zkAwZ9dDeT4Z77A0fZWV9bPXYa5ASGCB

Pluralsight - Code School Accelerating Through Angular
https://drive.google.com/drive/folders/1SjjVavSTwmImKGefLwPZSC0yhKB0f4gU?usp=sharing

Udemy - Angular - Concepts, Code and Collective Wisdom
https://drive.google.com/open?id=13y-2icK6oC59BEnbJFZvPhx8xpvk17Mw

Udemy.C.programming.step.by.step.from.beginners.to.advance.level
https://drive.google.com/drive/folders/1pSjRyt9MJmRhQI9_4SFqHxlC6zqrBs5P

Java Programming - Complete Tutorial
https://drive.google.com/drive/u/0/mobile/folders/1IFDoxZAl7k8PfJSblyw2X2D1MN1QzwtS/1K3EIe2kfBEUgCP3cTJA6le3LH8sg-_EV?sort=13&direction=a

Deep learning Manning books
https://drive.google.com/drive/folders/1yXZ1HgyQ7yPUJI8cC7ZnTWi0BAbxq_Kg?usp=sharing

Wireshark Paid Course
https://drive.google.com/folderview?id=12CZulploMfkYGTIhyFixoixjmthjw0AV
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY

   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍14🥰3🤨21🔥1🤯1🙏1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❇️Learn Hacking Using Android From Scratch  https://drive.google.com/drive/folders/1EsVmWyw5OCMag6bkTY7v_2w2xT590n7W Hacking books https://drive.google.com/drive/mobile/folders/0B5rqWHARHFcVNUpNamdoMlRqRm8 Network Security  https://drive.google.com/driv…»
Emerging Mid.@John_Tutorial .pdf
1.7 MB
#ASTU    EMERGING   MID EXAM
     ‼️‼️Share Kindly ‼️‼️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
    📚 For Video Explanation  📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
     TikTok 👉
@johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Logic Mid @John_Tutorial .pdf
1.2 MB
#ASTU      Logic  MID EXAM
     ‼️‼️Share Kindly ‼️‼️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
    📚 For Video Explanation  📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
     TikTok 👉
@johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
C++.Mid .@John_Tutorial .pdf
1.2 MB
#ASTU      C++  MID EXAM
     ‼️‼️Share Kindly ‼️‼️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
    📚 For Video Explanation  📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
     TikTok 👉
@johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Logic Mid.@John_Tutorial.pdf
1.4 MB
#ASTU Logic MID EXAM
‼️‼️Share Kindly ‼️‼️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉
@johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍182🙏2
C++ mid exam.pdf
284.4 KB
#ASTU      C++  MID EXAM
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
    📚 For Video Explanation  📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
     TikTok 👉 @johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍93
2016_E.C_Academic_Calander_Final.pdf
288.6 KB
ADAMA SCIENCE AND
TECHNOLOGY UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📅 2016 Academic Calendar
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
    📚 For Video Explanation  📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
     TikTok 👉 @ johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍11
10 ምርጥ ነፃ የጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌር ለዊንዶውስ 10/11

⚡️ ምንም እንኳን ሁለቱም ዊንዶውስ 10 እና ዊንዶውስ 11 ዊንዶውስ ሴኪዩሪቲ የሚባል Built-security የደህንነት መሳሪያ ቢኖራቸውም  የሶስተኛ ወገን አንቲ ቫይረስ መጠቀም ጥሩ ነው።

⚡️ እንደ አቫስት፣ አቪራ፣ ካስፐርስኪ፣ ወዘተ የመሳሰሉ የሶስተኛ ወገን የደህንነት ፕሮግራሞች ከተለያዩ የደህንነት ስጋቶች የተሻለ ጥበቃ ይሰጣሉ።

⚡️ ጥሩው ነገር አብዛኛዎቹ ግንባር ቀደም የሚባሉት የአንቲ ቫይረስ የደህንነት ኩባንያዎች ነፃ አንቲ ቫይረስ  ምርቶቻቸው ለተጠቃሚዎች ማድረሳቸው ነው።

⚡️ እነዚህ ነፃ የደህንነት ምርቶች ቫይረሶችን፣ ማልዌርን፣ PUPን፣ አድዌርን እና ሌሎችንም ለመከላከል ከዊንዶውስ Built-in Defender በተጨማሪ የበለጠ ለኮምፒዩተር ደህንነት ስራን ይሰራሉ!

⚡️ ከዚህ በታች ለዊንዶውስ 10 እና ዊንዶውስ 11 በጣም ጥሩ የሆኑ የጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌሮችን ዝርዝር አስቀምጠናል

⚡️ ለዊንዶውስ 10 ምርጥ ነፃ የጸረ-ቫይረስ ሶፍትዌር ዝርዝር

⚡️ ማሳሰቢያ፡ በእርስዎ ፒሲ ላይ ከአንድ በላይ የደህንነት ፕሮግራሞችን(አንቲ ቫይረስ) አይጠቀሙ፤ በአንድ ጊዜ አንድ የደህንነት ምርት ብቻ እንዲጠቀሙ ይመከራል።

🏳️1. Avira Free Antivirus
🏳️2. Avast Free Antivirus
🏳️3. AVG AntiVirus Free
🏳️4. Bitdefender Antivirus Free Edition
🏳️5. Panda Free Antivirus
🏳️6. Kaspersky Security Cloud
🏳️7. Ad-Aware
🏳️8. Kaspersky Free
🏳️9. Sophos Home Free
🏳️10. Malwarebytes Anti-Malware 
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY📌

   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍143