JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.27K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
367 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «➡️(Website)የድህረገፅ_ጥቆማዎች                          https://t.me/John_Tutorial በአለማችን ይኖራሉ ብለው የማይገምቷቸው አስገራሚ ድረ ገፆች ☞ በአሁኑ ወቅት መጠኑ ይለያይ እንጂ አንዳንዶቻችን በየቀኑ የኢንተርኔት መረቦችን መቃኘታችን የተለመደ ተግባር ሆኗል። የምንቃኛቸው ድረ ገፆችም ብዙ ጊዜ የምናውቃቸውን አልያም በጣም ታዋቂዎቹን ነው። አንዳንድ ጊዜም በፌስቡክ…»
👨‍💻ለተማሪዎች👩‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለተማሪዎች የሚጠቅሙ 4 የአንድሮይድ አፕሊኬሽኖች ልንገራቹ፡

❇️ተማሪዎች፤ የሃይ ስኩል እና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ተደራራቢ አሳይመንቶች ሊሰጣችሁ ይችላል፡፡
ተደራራቢ የቤት ስራዎች፣የግሩፕ አሳይመንቶች፣ፕሮጀክቶች፣ ተደራራቢ ጥናቶች ተማሪዎች ላይ ጫና ሊያበዛ ይችላል፡፡ ይሄ ጫና ደሞ ጭንቀት ሊፈጥር ይችላል፡፡   

⛔️በትምህርት ወቅት ጫና እንዳይፈጠርባችሁ ዋናውና ቁልፍ መፍትሔ ለየአንዳንዱ ነገር ፕሮግራም ማዘጋጀት ነው፡፡

⭕️ቀጥሎ የምነግራችሁ 4 አፕሊኬሽኖች ተማሪዎች በትምህርት ወቅት ጫና ሳይፈጠርባቸው ትምህርታቸውን ባግባቡ በመከታተል በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት እንዲያመጡ የሚረዱ አፕሊኬሽኖች ናቸው፡፡ ዓለም ዓቀፍ እውቅናም የተሰጣቸው አፕልኬሽኖች ናቸው።

1️⃣ School Planner Application 🧲
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ይህ አፕሊኬሽን የቤት ስራዎችን፣ የግሩፕና የግል አሳይመንቶችን፣ፕሮጀክቶችን፣የእያንዳንዱን ክላስ ሰዓትና ቀን…ማንኛውም ትምህርት ነክ አክቲቪቲዎቻችሁን ኦርጋናይዝ ያደርግላችኋል፡፡ ፕሮግራም ያወጣላችኋል።

ይህ አፕሊኬሽን በየቀኑ በፕሮግራማችሁ መመሰረት በየቀኑ መስራት ያለባችሁን ለምሳሌ ጥናት ወይም የቤት ስራ፣የግሩፕ አሳይመንት፣ የላብራቶሪ ሙከራ ….ባጠቃላይ  ጠዋት ምን ማድረግ እነዳለባችሁ፡፡ ከሰዓት ምን መስራት እንዳለባችሁ ማታ ምን መፃፍ እንዳለባችሁ ያስታውሳችኋል….

የምታስረክቡት አሳይመንት ወይም ፕሮጀክት ካለባችሁ የምታስረኩብበት ቀን "በዚህ ቀን ነው፡፡ ቀኑ እየደረሰ ነው…" እያለ ያስታውሳችኋል፡፡

2️⃣Brilliant 🧲
▬▬▬▬▬
❇️ ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በተለይ በሂሳብ፣ በሳይንስና በኮምፒውተር ሳይንስ ጥሩ ውጤት ለማምጣት በጣም የሚጠቅም አፕ ነው፡፡

❇️ይህ አፕሊኬሽን እየሸመደዳችሁ እንዳታጠኑና በተለይ ረጃጅም ቃላት የሚበዙባቸው የትምህርት አይነቶችን ዘርዘር ያሉ ገለፃዎችን በመጠቀም ሳትሰለቹ  ትምህርቶቹን በቀላሉ እንድታጠኗቸውና እንዲገባችሁ ይረዳል ።

3️⃣Grammarly 🧲
▬▬▬▬▬▬▬
ይህ አፕሊኬሽን ደሞ በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ያሳድጋል፡፡

የተለያዩ ESSAY በእንግሊዘኛ ስትፅፉ  የግራመር ስህተታችሁን ያርማል፣ትክክለኛ ቃላት እንድትመርጡ ይረዳል፡፡ ረጃጅም አረፍተ ነገሮችን ስትፅፉ የሲንታክስ ስህተታችሁን ያርማል፡፡

በእንግሊዘኛ የመፃፍ ችሎታችሁን ቀስበቀስ ያሳድጋል፡፡

4️⃣Mendeley 🧲
▬▬▬▬▬▬
Research በምትሰሩበት ግዜ ለጥናታችሁ  የሚሆኑ የተለያዩ ሪሶርሶች እንዴት እንደምታገኙ ይረዳችሃል፡፡

❇️ለጥናታችሁ ወይም ለሪሰርቻችሁ የሚጠቅሙ መፅሃፎችን፣ጥናታዊ ፅሁፎችን፣ ምክረ ሃሳቦችን እንዴት እንደምታዘጋጁ ያስተምራቸኋል፡፡

❇️ለሪሰርቻችሁ የተጠቀማችሁባቸውን የተለያዩ የጥናታዊ ፁሁፎች ፃሃፊዎችን፣የመፅሐፍት ደራስያን ፣ምሁራንን ስማቸውን በመጥቀስ ጥናታችሁ ላይ በማካተት እንዴት ወይም ክሬዲት እንደምትሰጧቸው ያስተምራችኋል፡፡

🛑Share to Your Friends kindly 🛑                  
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛑 TikTok 👉johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍165👏1
🧲ምርጥ 11 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ
ሳይቶች
1) getintopc
https://getintopc.com
የተለያዩ ክራክ የተደረጉና ምርጥ ነጻ ሶፍትዌሮችን በማቅረብ የሚታወቅ ምርጥ ዌብሳይት ነው። በመሆኑም በዚህ ዌብሳይት የፈለጉትን ሶፍትዌሮችን በመፈለግ ማግኘት የሚያስችል በመሆኑ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተፈላጊ ነው።

2) Download
https://download.cnet.com

የኮምፒዉተር ሶፍትዌሮችን ከማዉረጃ ሳይቶች ቀደምት ሲሆን ከዛሬ 14 ዓመት በፊት የተመሰረተ ነዉ፡፡ የዚህ ሳይት ባለቤት በቴክኖሎጂዉ ዘርፍ ገናና ስም ያለዉ CNet ነዉ፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን እንዲሁም የሞባይል አፕሊኬሽኖችን እዚህ ማግኘት ይችላሉ፡፡ ከ 100,000 በላይ ፕሮዳከቶችን አካቷል፡፡ ሶፍትዌሮቹ በ ኤዲተሮች ተገምግመዉ እና ደረጃ ተሰጥቷቸዉ ተቀምጠዋል፡፡ የተመዘገቡ ተጠቃሚዎች ግምገማዎችን መፃፍ እና ለ ሶፍትዌሮቹ ደረጃ መስጠት ይችላሉ፡፡

3) FileHippo
https://filehippo.com

ይህ ሳይት በብዙ ሰዎች ዘንድ ተወዳጅነት ያተረፈ ነዉ፡፡ FileHippo Update Checker የሚል ፕሮግራም ያካተተ ሲሆን ይህም በኮምፒዉተራችን ላይ የጫንናቸዉን ሶፍትዌሮች scan በማድረግ አዲስ የተሻሻለ ምርት ካላቸዉ ይጠቁመናል፡፡ ይህም ኮምፒዉተርን ከሚያጠቁ ቫይረሶች ለመከላከል እጅጉን ይጠቅመናል፡፡

4) ZDNet
https://downloads.zdnet.com

ይህ ሳይትም እንደሌሎቹ ብዙ የ ሶፍትዌር አማራጮችን የያዘ እና በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ ሳይት ነዉ፡፡

5) Softpedia
https://www.softpedia.com

Softpedia የሮማኒያ ዌብሳይት ሲሆን ሶፍትዌሮችን ዳዉንሎድ ማድረግ እና ስለ ሶፍትዌሮቹ ማብራሪያ መረጃዎችን ማግኘት ያስችለናል፡፡ ከ ሶፍትዌሮቹም በተጨማሪ የ ቴክኖሎጂ፣ ጤና፣ ሳይንስ እና መዝናኛ ዜናዎችን ያገኙበታል፡፡ ሶፍትዌሮችን በ ካታጎሪ ተቀምጠዉ ማግኘት ስለምንችል ስራችንን ያቀልልናል፡፡ ተጠቃሚዎችም በሚፈልጉት መስፈርት መፈለግ ይችላሉ፡፡ ለምሳሌ በተሻሻሉበት ቀን፣ በተጠቃሚ ብዛት፣ ሬቲንግ እና በመሳሰሉት፡፡

6) Tucows
https://www.tucows.com/downloads

ስሙ ምህጻረ ቃል ሲሆን ይህም The Ultimate Collection Of Winsock Software ማለት ነዉ፡፡ ለ Windows, Linux እንዲሁም ለድሮዎቹ የ Windows ቨርዢኖች የሚሆኑ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡

7) FreewareFiles
https://www.freewarefiles.com

ነፃ የሆኑ ሶፍትዌሮችን በብዛት የምናገኝበት ሳይት ሲሆን ከ 15,800 በላይ ነፃ ሶፍትዌሮችን አካቷል፡፡ እነዚህን ሶፍትዌሮችንም በ ካታጎሪ ስለተቀመጡ በቀላሉ ማግኘት እንችላለን፡፡

8) MajorGeeks
http://m.majorgeeks.com

ይህ ሳይት በፊት TweakFiles በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ አብዛኞቹ ፋይሎች አሪፍ ኢንተርፌስ ያላቸዉ እና ለተጠቃሚዎች በቀላሉ የተገለፁ ናቸዉ፡፡ ፋይሎቹ ዌብሳይቱ ላይ ከመለጠፉ በፊት ጥራታቸዉ ይረጋገጣል ይህም ብዙዎችን ከሚያሰለቸዉ የዉሸት ሶፍትዎሮች እንዲሁም ቫይረሶች ይጠብቅዎታል፡፡ በተጨማሪም አሪፍ ዩሰር ኮሚዩኒቲ ያለዉ ሲሆን ስለ ኮምፒዉተር ያሉንን ጥያቄዎች ይመልሱልናል፡፡

9) FileCluster
https://www.bytesin.com

FileCluster አሁን ላይ ከተመሰረቱ አዳዲስ ዌብሳይቶች ዉስጥ አንዱ ነዉ፡፡ ተጠቃሚዎቹም አዲስ እና የተሻሻሉ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የ WordPress Themes፣ ዜናዎችን እና ሶፍትዌር ካምፓኒዎችንም ማግኘት ይችላሉ፡፡

10) Soft32
https://www.soft32.com

በ 2003 የተመሰረተ ሲሆን የ ሶፍትዌር ዳይሬክተሪዉን ቶሎ ቶሎ update በማድረግ ይታወቃል፡፡ ለ Windows, Mac, and Linux እንዲሁም ለ ሞባይል የሚሆኑ ሶፍትዌሮች ሲኖሩት ለ iPhone ተጠቃሚዎች ብቻ ራሱን የቻለ ክፍል አዘጋጅቷል፡፡ ከ 85,000 በላይ ሶፍትዌሮች ሲይዝ ጥያቄዎቻችንን መጠየቅ የምንችልበት ፎረምም አለዉ፡፡

11) File Horse
https://www.filehorse.com

እንደ ሌሎቹ ሳይቶች በቁጥር ብዙ ሶፍትዌሮችን ያካተተ ባይሆንም በጣም ታወቂ እና ጥራት ያላቸዉን ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል፡፡ የምናወርዳቸዉ ፋይሎችም ቫይረስ እንደሌለዉ የሚያረጋግጥ ሲስተም አካቷል፡፡ ነጻ ሶፍትዌሮችን ስለያዘ በክፍያ የሚገኙ ሶፍትዌሮችንም አማራጭ ነጻ ሶፍትዌር ልናገኝበት እንችላለን፡፡                                     
Share to Your Friends kindly                  
📌━══📍══━══📍━━═📌
   ⛔️For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
⭕️  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛑 TikTok 👉johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍154👏2🔥1🥰1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🧲ምርጥ 11 የኮምፒዉተር ሶፍትዌር ማዉረጃ ሳይቶች 1) getintopc https://getintopc.com የተለያዩ ክራክ የተደረጉና ምርጥ ነጻ ሶፍትዌሮችን በማቅረብ የሚታወቅ ምርጥ ዌብሳይት ነው። በመሆኑም በዚህ ዌብሳይት የፈለጉትን ሶፍትዌሮችን በመፈለግ ማግኘት የሚያስችል በመሆኑ በብዙ ሰዎች ዘንድ ተፈላጊ ነው። 2) Download https://download.cnet.com የኮምፒዉተር…»
የኮምፒዩተር ሳይንስ💻 ትምህርትን መማር
ለምትፈልጉ👨‍💻

#5 የነፃ የኮምፒዩተር ሳይንስ መማሪያ ድህረገፆች 👇👇👇

‼️(ብዙ መማር የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ ሼር ያድርጉት)‼️

1️⃣᎐ Stanford Engineering Everywhere(SEE)

✔️ይህ ድረገጽ በአሜሪካ ስታንፎርድ ዩኒቨርስቲ የሚዘጋጅ  ለተማሪዎችና ለባለሙያዎች ያለምንም ክፍያ ትምህርቶችን በኢንተርኔት🌐 የሚያሰራጭ ሲሆንነው። ድረገጹ በሶስት ዋና ዋና ኮርሶች ላይ ያተኮረ ሲሆን እነርሱም👉 በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ አርተፊሻል ኢንተለጀንስ  ኤሌክትሪካል ምህንድስና ናቸው።

2️⃣᎐ MIT Open እና Courseware

✔️የማሳቹሴት ቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት የሚያሰራጨው #የድረገጽ ዓይነት ሲሆን ለተማሪዎች ለመምህራን እንዲሁም ለባለሙያዎች #የኢንተርኔት ትምህርትን ያለገደብ በነጻ የሚያቀርብ ነው። ይህ ድረገጽ የተለያዩ ኮርሶችን ባማረ አቀራረብ ለተጠቃሚዎች የሚያደርስ ሲሆን ሜካኒካል ምህንድስና፣ ሂሳብ፣ ኮምፒዩተር ሳይንስ እና ሌሎችም የትምህርት ዘርፎች ይሰራጩበታል።

3️⃣GitHub.com

✔️GitHub በአለም ላይ የኮዲንግ ምሳሌዎችን በቀላል አቀራረብ የሚያቀርብ እና ተማሪዎችን ከታወቁ የሶፍትዌር ፕሮግራመሮች ጋር የሚያገናኝ ድህረገጽ ነው። እንዲሁም የተለያዩ ታዋቂ ባለሙያዎች ያበለጸጓቸውን ሶፍትዌሮች በቀላሉ በማቅረብ ተማሪዎች እንዲማሩበትና እንዲለማመዱበት የሚያስችል የድህረገጽ🌐 ዓይነት ነው።

4️⃣᎐ W3 Schools

ይህ ድህረገጽ በተለየ መልኩ የፕሮግራሚንግ አሰራርንና የኮዲንግን ቋንቋ በተግባር አስደግፎ የሚያሳይ ሲሆን ቀላል ምሳሌዎችን ጥልቀት ካለው ቲቶሪያል ጋር እንደ AJAX፡ SQL፣ ASP፣ CSS፣ JAVA Script እና HTML ባሉ የኮዲንግ አሰራሮች ላይ ትምህርት ይሰጣል።

✔️ በተጨማሪም #በድረገጹ የሚቀርቡት የተለያዩ የመማሪያ ግብአቶች ተማሪዎችን በሁሉም ደረጃ የሚፈልጉትን መረጃ እንዲያገኙ በማስቻል ፕሮጀክታቸውን በስኬት እንዲያጠናቅቁ ይረዳቸዋል።

5️⃣᎐ Codecademy

✔️አዳዲስ የኮምፒዩተር ሳይንስ ሃሳቦችንና ቴክኒኮችን በቀላሉ የሚያቀርብ ሲሆን ራስን በራስ ለማብቃት የሚረዱ የተለያዩ ኮርሶችንም ያለምንም ክፍያ በማቅረብ የሚታወቅ ድህረገጽ ነው። በተለይ #ለኮዲንግ👨‍💻 ጀማሪዎች አሰራሩን ከመነሻው እንዲረዱት ከማስቻሉም በላይ አዳዲስ ክህሎቶችንና አሰራሮችን ለማግኘት ተመራጭ ነው።

👩‍💻ይማሩ,እውቀቶን ያዳብሩ🧑‍💻

‼️ብዙ #መማር👨‍💻 የሚፈልጉ ሰዎች ስላሉ እባክዎ #ሼር ያድርጉት...‼️

               
📌━══📍══━══📍━━═📌
   ⛔️For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
⭕️  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛑 TikTok 👉johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍12🙏5🏆42👏2🤔2🔥1
❇️ Significant Website For all ❇️
🔺 የትምህርታዊ ድረገፆች
◽️ www.khanacademy.org
◽️ www.academicearths.org
◽️ www.coursera.com
◽️ www.edx.org
◽️ www.open2study.com
◽️ www.academicjournals.org
◽️ codeacademy.org
🔺የመፀሀፍት ድረገፆች
◽️ www.bookboon.com
◽️ http://sharebookfree.com
◽️ http://m.freebooks.com
◽️ www.obooko.com
◽️ www.manybooks.net
◽️ www.epubbud.com
◽️ www.bookyards.com
◽️ www.getfreeebooks.com
◽️ freecomputerbooks.com
◽️ www.essays.se
◽️ www.sparknotes.com
◽️ www.pink.monkey.com
🔺Online ትምህርታዊ ድጋፎች
◽️ www.ocwconsortium.org
◽️ www.ocwconsortium.org
◽️ http://ocw.tufts.edu
◽️ http://ocw.upm.es
◽️ http://www.open.edu
◽️ http://ocw.usu.edu/
◽️ http://open.umich.edu/
◽️ http://ocw.nd.edu/
🔺የጥያቄዎች ምላሽ
◽️ www.ehow.com
◽️ www.whatis.com
◽️ www.howstuffwork.com
◽️ www.webopedia.com
◽️ www.plagtracker.com
◽️ www.answers.com
🔺መፈለጊያ (Search) ድረገፆች
◽️ www.about.com
◽️ www.alltheweb.com
◽️ www.altavista.com
◽️ www.askjeeves.com
◽️ www.excite.com
◽️ www.hotbot.com
◽️ www.lycos.com
◽️ www.dmoz.org
◽️ www.google.com
◽️ www.mamma.com
◽️ www.webcrawler.com
◽️ www.aol.com
◽️ www.dogpile.com
◽️ www.10pht.com
🔺የአፋልጉኝ ድረገፆች
◽️ www.anywho.com
◽️ www.infospace.com
◽️ www.switchboard.com
◽️ www.whitepages.com
◽️ www.whowhere.lycos.com
🔺የዜና ድረገፆች
◽️ www.abcnews.com
◽️ www.cbsnews.com
◽️ www.cnn.com
◽️ www.foxnews.com
◽️ www.msnbc.com
◽️ www.nytimes.com
◽️ www.usatoday.com
🔺ስፖርታዊ መረጃዎች
◽️ www.sportsline.com
◽️ sportsillustrated.com
◽️ espn.go.com
◽️ foxsports.lycos.com
◽️ www.nbcsports.com
◽️ www.sportingnews.com
🔺የህክምና ትምህርቶች
◽️ www.kidsdoctor.com
◽️ www.medexplorer.com
◽️ www.medicinenet.com
◽️ www.nlm.nih.gov
◽️ www.planetwellness.com
◽️ my.webmd.com
🔺ጋዜጦች
◽️ www.indexcopernicus.com
◽️ www.ajol.info
◽️ www.doaj.org
◽️ www.sabinet.co.za
◽️ www.oajse.com
◽️ www.lub.lu.se/en.html
◽️ www.copernicus.org

🛑SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY 🛑
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍20👏2🤔2🤡21😱1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❇️ Significant Website For all ❇️ 🔺 የትምህርታዊ ድረገፆች ◽️ www.khanacademy.org ◽️ www.academicearths.org ◽️ www.coursera.com ◽️ www.edx.org ◽️ www.open2study.com ◽️ www.academicjournals.org ◽️ codeacademy.org 🔺የመፀሀፍት ድረገፆች ◽️ www.bookboon.com ◽️ http://sharebookfree.com…»
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «❇️ Significant Website For all ❇️ 🔺 የትምህርታዊ ድረገፆች ◽️ www.khanacademy.org ◽️ www.academicearths.org ◽️ www.coursera.com ◽️ www.edx.org ◽️ www.open2study.com ◽️ www.academicjournals.org ◽️ codeacademy.org 🔺የመፀሀፍት ድረገፆች ◽️ www.bookboon.com ◽️ http://sharebookfree.com…»
🧑‍💻 C++ LESSON 1:

Let's see some basic parts of C++ Program

...........✍🏻✍🏻
     
Some Parts of the c++ Program

❇️ ⓵. Comments
➾ a type of program documentation
// indicates that the remainder of the line is a comment
eg. /* comments can also look like this */
❇️ ⓶. #include < iostream >
➾ a preprocessor directive
Tells the pre-processor to include in the program the contents of
the I/O stream header file called iostream.h.
➾This allows us to
use standard stream input and output objects like cout (displays to the screen). As you can see, we need to also code the using
namespace std; statement.
❇️ ⓷. int main( ) main function header
➾Every C++ program has at least one function, called main and
there is ONLY ONE main. Program execution begins with the
first statement in main
❇️ ⓸. brackets {}
➾denote the body of the function
❇️ ⓹. Semicolon ;
➾statement terminator
➾Every C++ statement must end with a semicolon.
❇️ ⓺. stream insertion operator <<
➾ Expression to the right of the operator is inserted (sent) to the
cout object (the display screen).
❇️ ⓻. newline \n
➾escape sequence
➾The backslash is an escape character.
➾The character following it
takes on a different meaning. eg,
\\ prints a backslash
\” prints a double quotation mark
❇️ ⓼. return
➾exits from the function
In this case control over execution is transferred back to the operating system.

To be continued....

🛑SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY 🛑
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍174🥰1👏1🤬1🙏1
C++ LESSON 2 :
✍🏻✍🏻......🌿🌿🌿......✍🏻✍🏻
            Operators
➾C++ uses operators to do arithmetic
➾Each operators uses two
values (called operands) to calculate a final answer
➾C++’s have five basic arithmetic operators those are +,-,/,* and %
➾ module or remainder % is used in int data types otherwise it causes compiler time error
   ❇️      Order of operators
     ()➺*➺/➺%➺+➺-
🙋🙋🙋🙋Exercise🙋🙋🙋🙋
(write your answer in the comment section)
what is the out put of this program.
# include <iostream>
using namespace std;
int main () {
int x = 6 ;
int y = 2 ;
int z ;
z = ( x * y ) % 4 + ( x / y ) - 1;
cout << "z = "<<z<< endl;
return 0;
}
   ❇️      Data type
⭕️ ⓵. int
➾represent the set of integer numbers
➾ For a 32-bit machine 
⭕️ ⓶.real (float and double)
➾represent the set of real numbers
➾float is a single precision, 32-bit floating- point data type
that accommodates seven digits
➾double is a double-precision, 64-
bit floating-point data type that accommodates 15 to 16 digits
⭕️ ⓷.Boolean
➾represent logic values  true or false.
➾logical operators are and (&&) ,not (!)  ,or (ll)
Used to join logical values
⭕️ ⓸. characters (char)
➾represent letters, digits, punctuation marks and
control characters.
For examples ‘A’ , ‘b’
⭕️ ⓹. string
➾represent sequences of characters.
For examples,
“This is a string”, “A”, “3.1416"

❗️❗️Don't forget to answer the question❗️❗️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⭕️Next We will Make Calculater
using C++ Code
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛑To be continued....

SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
Digital Library
@Johnlibrary

Discussion
@Johnastu
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍143🔥2👏1😱1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned « C++ LESSON 2 : ✍🏻✍🏻......🌿🌿🌿......✍🏻✍🏻             Operators ➾C++ uses operators to do arithmetic ➾Each operators uses two values (called operands) to calculate a final answer ➾C++’s have five basic arithmetic operators those are +,-,/,* and % ➾ module…»
LESSON 3 📱CALCULATOR in C++📱
Let's See How To Make Calculater
👀 Using C++ Programming 👀
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
# include <iostream>
using namespace std;

int main() {

char op;
float num1, num2;

cout << "Enter first operands: ";
cin >> num1;

cout << "Enter operator: +, -, *, / : ";
cin >> op;

cout << "Enter second operands: ";
cin >> num2;

switch(op) {

case '+':
cout << num1 << " + " << num2 << " = " << num1 + num2;
break;

case '-':
cout << num1 << " - " << num2 << " = " << num1 - num2;
break;

case '*':
cout << num1 << " * " << num2 << " = " << num1 * num2;
break;

case '/':
cout << num1 << " / " << num2 << " = " << num1 / num2;
break;

default:
// If the operator is other than +, -, * or /, error message is shown
cout << "Error!"<<op<<" is not operator";
break;
}

return 0;
}
🛑To be continued....

Next We'll make Student
subject grading system
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Digital Library @Johnlibrary

Discussion @Johnastu
👍12🔥1🥰1👏1🤯1🏆1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «LESSON 3 📱CALCULATOR in C++📱 Let's See How To Make Calculater 👀 Using C++ Programming 👀 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ # include <iostream> using namespace std; int main() { char op; float num1, num2; cout << "Enter first operands: "; cin >> num1; …»
🧑‍💻LESSON 4 :- Student Subject Grading
System code in c++
Let's see how to ......✍🏻

#include <iostream>
using namespace std;
int main(){
int marks;
cout<<"Enter Your Marks: ";
cin>>marks;
if (marks >= 90)
{
cout<<"Your Grade is A+";
}
else if (marks >= 80)
{
cout<<"Your Grade is A";
}
else if (marks >= 70)
{
cout<<"Your Grade is B+";
}
else if (marks >= 60)
{
cout<<"Your Grade is B";
}
else if (marks >= 50)
{
cout<<"Your Grade is C";
}
else if (marks >= 40)
{
cout<<"Your Grade is D";
}
else if (marks >= 30)
{
cout<<"Your Grade is E";
}
else if (marks <= 30)
{
cout<<"Your Grade is F";
}
else
{
cout<<"Enter Valid Marks";
}
return 0;
}

🙋 Exercise 🙋‍♀
Write C++ Code that the user enters  the number of students, the name and score for each student. It then calculates the average score and determines the letter grade for each student based on a standard grading scale. Finally, it displays the results in a table format. I will answer on the comments section.

.... Try it by yourself...

🛑To be continued....
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️

         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️ @John_Tutorial ❇️
      ❇️  @John_Tutorial❇️
      ╚═══════════╝
💬 Discussion 👉@Johnastu

📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍145🤡3👏2🥰1🙏1
🫡ሰላም ወድ ቤተሰቦች ዛሬ ለአብዛኞቻችን በተለይ ደግሞ ለተማሪዎች አሪፍ እና ጠቃሚ የሆነች ዌብሳይት ልጠቁማችሁ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   Quillbot ትባላለች👏👏👏
       Www.quillbot.com
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
          ጥቅሙ ምንድነው
 🛑  ማንኛውንም አይነት Paragraph እናንተ በሚገባችሁ መልክ ማለትም Grammaticaly incorrect ወይም የቃላት አጠቃቀም ችግር ቢኖረው ቀጥታ ጽሁፉን Copy አድርጋችሁ ወደዚህ ዌብሳይት ላይ ገብታችሁ Paste አድርጋችሁ paraphrase የሚለውን ስትጫኑ የጽሁፉን ሃሳብ ሳይቀይር ነገር ግን ሳቢ በሆኑ የቃላት አጠቃቀሞች ጽሁፉን ቀይሮ ይልክላቹሃል።

🧲 በተጨማሪም አንድ ጽሁፍ (paragraph) ጽፋችሁ ስለ ጽሁፉ ማጠቃለያ መጻፍ ቢፈልጉ ከናንተ ሚጠበቀው ወደ ዌብሳይቱ በመግባት በቅድሚያ summerize የሚለውን Option በመምረጥ ጽሁፉን paste በማድረግ Summerize የሚለውን መንካት ብቻ ነው ወዲያውኑ ለጽሁፉ በቂ የሆነ ማጠቃለያ ይሰጣቹሃል። እንደ Grammer checker ያሉ ሌሎች ፊቸሮችንም በውስጡ አካቷል። እኔ ተመችቶኝ እየተጠቀምኩበት ያለ ዌብሳይት ነው  
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ ለምሳሌ ከ chatgpt የሰራቹትን document ወደዚህ website በመግባት paste በማረግ ሙሉ በሙሉ ከ plagiarism ነጻ ማረግ ትችላላቹ 📛❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 ከወደዱት ለወዳጅዎ  ሼር ያድርጉት..
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍10👏31😁1😱1🙏1
🌐 WEB DEVELOPMENTS

በነፃ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት
ቀድማችሁ ተመልከቱ
❇️


1. HTML -
w3schools.com

2. CSS -
web.dev

3. JavaScript -
scrimba.com

4. React -
react-tutorial.app

5. Next -
nextjs.org

6. TailwindCSS -
tailwindcss.com

7. Git & GitHub -
git-scm.com

8. SQL -
sqlbolt.com

9. Python -
PythonTutorial.net

10. API -
rapidapi.com

11. Node -
nodejs.dev
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Tutorial 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍203🥰2🙏1👌1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🌐 WEB DEVELOPMENTS በነፃ ለመማር ከፈለጉ እነዚህን ዌብሳይት ቀድማችሁ ተመልከቱ ❇️ 1. HTML - w3schools.com 2. CSS - web.dev 3. JavaScript - scrimba.com 4. React - react-tutorial.app 5. Next - nextjs.org 6. TailwindCSS - tailwindcss.com 7. Git & GitHub - git-scm.com…»
Hurley_P_J_A_concise_introduction_to_logic_tesBookZZ_org_1_1.pdf
2.2 MB
❇️ Logic & Critical Thinking

📚More than 500 logic questions with answer.

🅾 From Chapter 1___ 14

ከ ንባባችሁ ጎን ለ ጎን እነዚህን እየደጋገማችሁ ስሯቸው ፈተና ላይ ምንም ሳይቀየሩ የሚወጡ ጥያቄዎች አሉ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍102😁2🙏2👌1
የማናውቃቸው የሞባይል ስልካችን ሚስጥራዊ አገልግሎቶች ልጠቁማችሁ ።

📌1ኛ ቦሞባይል ስልካችን ሙዚቃ ወይም ቪዲዮ እየተመለከትን የድምፅ ጥራቱ አነስተኛ ከሆነብን የሞባይል ስልካችንን ማይክ(Mic) በእጃችን በመሸፈን የድምፅ ጥራቱን ማሻሻል ይቻላል፡፡

📌2ኛ ሞባይል ስልካችንን በጣም በፍጥነት ቻርጅ ለማድረግ ስልካችን ላይ Airplane mode የሚለውን ON አድርገን ቻርጅ ካደረግን ቢያንስ በ50% ፈጣን ማድረግ ይቻላል፡፡ ቶሎ ቻርጅ ለማድረግ ስልካችንን ማጥፋት አይጠበቅብንም፡፡

📌3ኛ የስልካችሁ ኢንተርኔት ኮኔክሽን በጣም ቀርፋፋ ሲሆን Airplane mode የሚለውን ለትንሽ ሰከንዶች ON አድርገን መልሰን OFF ስናደርግ ኢንተርኔት ኮንክሸናችን ይሻሻላል፡፡

📌4ኛ ሞባይል ስልካችን ሲጠፋብን ያገኘው ሰው በቀላሉ አድራሻችንን እንዲያውቅ የስልካችንን ሎክ ስክሪን(Lock Screen) ስማችንን፤አድራሻችንን፤ተለዋጭ ስልክ ቁጥር ማድረግ እንችላል፡፡

📌5ኛ ሞባይል ስልካችንን ቀኑን ሙሉ ስንጠቀምበት ስክሪኑ ይቆሽሻል፡፡ አንዳንዴ ስክሪናችን ቅባት ነገር ይይዝና ለማፅዳት እንቸገራለን፡፡ በዚህ ወቅት በላፒስ ስክሪናችሁን ሙልጭ አድርጋችሁ ማፅዳት ትችላላችሁ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
📚 For Video Explanation 📚
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TikTok 👉 @johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍32🥱5🔥1🤯1💩1
Lesson 5: C++  Practice Problem
⛔️With Verified Answer ⛔️
Exercise on conditional statement

 Using C++ Programming

❇️ 1. Write a program to print the Fibonacci series up to a given number. Using if else
❇️ 2. find the largest number among three numbers using if
statement. 
❇️ 3.Check whether a number is even or odd  using if else
❇️ 4.Check whether a student’s grade is fail, accepted, middle,
good, very good, or excellent using nested if
❇️ 5. Problem: Write a program to find the sum of two numbers
❇️ 6. Write a C++ program to calculate the average of three numbers entered by the user.
❇️ 7.Problem: Write a program that takes input from the user and calculates the factorial of that number.
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
📚Note‼️ Try it by yourself
then you will check it 😉
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇👇👇Answer 👇👇👇

1. #include <iostream>
using namespace std;

int main()
{
    int num, first = 0, second = 1, next;
    cout << "Enter the number of terms: ";
    cin >> num;
    cout << "Fibonacci Series: ";
    for(int i = 0; i < num; i++)
    {
        if(i <= 1)
            next = i;
        else
        {
            next = first + second;
            first = second;
            second = next;
        }
        cout << next << " ";
    }
    cout << endl;
    return 0;
}
2. #include<iostream>
using namespace std;
int main(){
float num1, num2, num3;
cout << ”Enter three numbers: ”;
cin >> num1 >> num2 >> num3;
if(num1 >= num2 && num1 >= num3)
{
cout << ”Largest number: ” << num1;
}
if (num2 >= num1 && num2 >=num3)
{
cout << ”Largest number: ” << num2;
}
if (num3 >= num1 && num3 >= num2)
{
cout << ”Largest number: ” << num3;
}
return 0;
}
3. #include<iostream>
using namespace std; 
int main () {
cout<<”Enter a number: ”;
int num;
cin >> num;
if (num % 2 == 0) {
cout << num << ”is even number”; }
else {
cout<< num <<” is odd number”<<endl; }
return 0;
}
4. #include <iostream>
using namespace std;
int main ()
{
int num;
cout<<”Enter a number to check grade:”;
cin>>num;
if (num < 0 || num > 100)
{
cout<<”wrong number”;
}
else if(num >= 0 && num < 50)
{
cout<< ”Fail”;
}
else if (num >= 50 && num < 60){
cout<< ”accepted”;
}
else if (num >= 60 && num < 70){
cout<< ”middle”;
}
else if (num >= 70 && num < 80) {
cout<< ”good”;
}
else if (num >= 80 && num < 90)
{
cout<< ”very good”;
}
else (num >= 90 && num <= 100){cout<< ”excellent”;
}
return 0;
}
5. #include <iostream>
using namespace std;

int main()
{
    int num1, num2, sum;
    cout << "Enter two numbers: ";
    cin >> num1 >> num2;
    sum = num1 + num2;
    cout << "Sum = " << sum << endl;
    return 0;
}
6. #include <iostream>
using namespace std;

int main() {
   float num1, num2, num3, average;
  
   cout << "Enter three numbers: ";
   cin >> num1 >> num2 >> num3;
  
   average = (num1 + num2 + num3) / 3;
  
   cout << "The average is: " << average;
  
   return 0;
}
Sample Output: Enter three numbers: 5 10 15 The average is: 10
7. #include <iostream>

int main() {
  int number;
  std::cout << "Enter a number: ";
  std::cin >> number;

  int factorial = 1;
  for (int i = 1; i <= number; i++) {
    factorial *= i;
  }

  std::cout << "The factorial of " << number << " is: " << factorial << std::endl;

  return 0;
}

🛑To be continued....
Youtube ቻናላችንን Subscribe በማረግ
ትምህርታዊ መረጃዎችን በቪዲዮ ያግኙ
እንዲሁም የ Online ስራዎች ያገኙበታል
👇👇......👇👇......👇👇......👇👇

 https://youtu.be/L8LCdhB9AXA?si=1HOOoohMemdmdIUX
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SHARE TO YOUR FRIENDS KINDLY ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
   For more  Join us 👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️ @John_Tutorial ❇️
      ❇️  @John_Tutorial❇️
      ╚═══════════╝
💬 Discussion 👉@Johnastu

📖 Digital Library 👉 @JohnLibrary
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍213🙏3😱1🤡1