JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.25K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
367 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
የግል ተማሪዎች ጉዳይ‼️

ውጤቱ መታየት ከጀመረበት ሰዓት አንስቶ ለረጅም ሰዓታት በመንግስት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎች ብቻ ውጤታቸውን ማየት የቻሉ ሲሆን የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ደግሞ #ከምሽት አንስቶ ውጤታቸውን ማየት ጀምረዋል።

ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች መካከል አንዳንዶቹ " ውጤት መመልከቻው ድረገፅ ላይ ገብተው username ሲያስገቡ የሚያገኙት ምላሽ የተቋማቸው " የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም " የሚል እንዲሁም የአንዳንዶቹ " ያስገቡት ስም የማይሰራ " መሆኑን የሚገልፅ ነው።

ውጤታቸውን የተመለከቱ በርካታ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ደግሞ 50 እና ከዚያ በላይ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ቢሆንም " fail / ወድቀዋል " የሚል ምላሽ እያገኙ መሆኑን በመግላፅ ትምህርት ሚኒስቴር በሲስተሙ ላይ ያለውን ችግር #እንዲያስተካክል ጠይቀዋል።

#ማስታወሻ ፦ የመውጫ ፈተና ውጤት የሚታየው በ result.ethernet.edu.et ላይ Username በማስገባት ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍76🔥1👏1😢1🙏1
🟥 EXIT EXAM ❇️ High_Scorer
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ADAMA SCIENCE AND
TECHNOLOGY UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
95% out of 100%👏🏾💪
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Dep.➡️Water Resource Engineering
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍14👏3😍32😱2
FOR ALL GRADUATE STUDENTS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 I would like to Congratulate All the
Graduates 🎓 After Several Year of Hard
working 💪
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ Next, Those Who did not Pass the Exit Exam, I would like to advise you #Not_to_worry
So much As the Exam will be given in the next Round.
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✳️ Lastly,I would like to inform you that Our Channel will #provide you all the #necessary_Materials and #Model_Exam as well at all times.
❤️Good luck to you!! ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👏 💐 CONGRATULATIONS 👏 💐
👩‍🎓 ONCE AGAIN FOR ALL👨‍🎓
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ @John_Tutorial ❇️ @JohnASTU
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
10👍7
✳️የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት አሁን ይፋ ሆኗል።

በዚህ link ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ⬇️

https://result.ethernet.edu.et/

⛔️አልሰራ ያላችሁ ተማሪዎች ለእናንተ አልሰራ
አለ ማለት ዜናው ውሸት ነው ማለት አይደለም።
⭕️Try to Be Rationale Thinkers

አሁንም ውጤት ማየት ያልቻላቹህ ተማሪዎች እስከ ነገ ድረስ ሊቆይ እንደሚችል የተነገራችሁን በማሰብ በትዕግስት ጠብቁ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍63👏2🥰1🤔1🥱1
🟥 ADAMA SCIENCE AND
            TECHNOLOGY UNIVERSITY
©ASTU OFFICIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍10🔥31👏1
ለ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች

‼️‼️ ለተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮች‼️‼️

በፈተና ማዕከል (ዩኒቨርሲቲ) እና መፈተኛ ክፍሎች ውስጥ የተከለከሉ ነገሮች የሚከተሉት ናቸው ...👇

1. ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ፣ ስለት እና ሹልነት ያላቸውን ብረታ ብረቶችና ጠንካራ ፕላስትኮች ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡

2 ማንኛውም ድምጽ የሚቀዳ፣ ፎቶ የሚያነሳ፣ ቪዲዮ የሚቀርጽ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መስመር ውጭ መልዕክት በዲጂታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ/ የቴክኖሎጂ ውጤት፣ ስልክ፣ አይፓድ፣ ታብሌት፣ ኮምፒዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ሰዓት፣ ማጂክ ብዕር/ እስክሪብቶ፣ ማጂክ ኮት/ ጃኬት እና ሌሎች ማንኛቸውም ፎቶ ምስል እና ድምጽ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኖክስ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥም ሆነ ግቢ ዙሪያ ይዞ መግኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡

3 በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ ሃርድ ዲስክ፣ ሲዲ፣ ሚሞሪ፣ ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ-ቲጂ ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡

4 ማንኛውም አደንባዥ እጾች (ጫት፣ ሲጋራ፣ በሐኪም ማዘዣ የሌለው መድኃኒት (በሽሮፕም ይሁን በታብሌት) ህክምና መስጫ መርፌ))መያዝ ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው።

5. ማንኛውም ዓይነት የአልኮል መጠጥ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው።

6. ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣ የጸጉር ጌጥ፣ የጆሮ ጌጥ፣ የጣት ቀለበት፣ የእጅ አንባር አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው። (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀረ)

7. ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት የተከለከለ ነው።

8 ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩለት ይዞ መውጣት ተከለከለ ነው፡፡

9. በፈተና ሰዓት በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ማስቲካ መያዝም ሆነ መጠቀም የተከለከለ ነው።

10. በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግልም ሆነ በቡድን መጮህ ወይም በጣም ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው።
❇️ SHARE TO YOUR FRIENDS ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍91🔥1😁1🤯1
የጂኒየስነት ሚስጥር .....!

ክፍል »
2 Part II

       📝 የፈተና አሰራር 📝


💬 ማስታወሻ ፦

📚 ስለ ፈተና አሰራር የምናወራው  አንድ ተማሪ ለፈተናው በሚገባ ዝግጅት አድርጓል የሚለውን ግምት ውስጥ በማስገባት ይሆናል። ታድያ አንድ ተማሪ ለፈተና ተገቢውን ዝግጅት አድርጎ ፈተና ላይ ስለ ተቀመጠ ብቻ የሚፈልገውን ውጤት ያስመዘግባል ማለት አይደለም  ለዚህ አንዱ ምስክር እኔ ነኝ። ምን ለማለት ፈልጌ መሳላችሁ ፈተና በምንሰራበት ጊዜ የሚከተሉተን ነገሮች መከተል አለብን ፦


1ኛ፦ ፈተናውን አሰራዋለሁ የሚል ወኔ ሊኖረን ይገበል። becoz ምንም ያክል ብናነብ ፈተና ገብተን የምንፈራ ከሆነ አደለም የማናቀውን የምናቀውን ጥያቄ ሁሉ ሊጠፋብን ይችላል ስለዚህ በራስ መተማመን  ሊኖረን ይገባል ማለቴ  ምችለውን ያክል አንብቢያለሁ ስለዚህ ፈጣሪ ይረዳኛል አሰራዋለሁ የሚል ወኔ💪 ያስፈልጋል።


     ❇️2ተኛ ፈተናውን ስንሰራ ማስተዋል አለብን። ይህ ምን ማለት ነው ለምሳሌ አንዳንድ ጥያቄዎች ቀላል ሲመስሉን አራቱንም አማራጮች ሳናይ  Choice A ወይንም B ን ብቻ አይተን ልንሸወድ እንችላለን ምክንያቱም ሌላ የተሻለ መልስ ሊኖር ይችላል ስለዚህ እንደ English,civics Biology, History ነክ ጥያቄዎችን ስንሰራ ሁሉንም አማራጮች ትክክል ያልሆኑትን እና የሆኑትን የ✖️አና ✔️ምልክት እያደረግን ብንሰራ ጥሩ ነው እኔ በዚ ብዙ ጊዜ ተሸውጄ ስለማቅ ነው።

     ✳️ 3ተኛ ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም  በፈተና ጊዜ ከ ጥያቄው በተጨማሪ ሌላኛው ፈተና ሰዓት  ነው so ሰዓታችንን ባግባቡ መጠቀም አለብን ማለት ነው።ፈተናችንን on time  ለመጨረስ የሚያስፈልጉ የተውሰኑትን ነጥቦች ልጥቀስ፦


⭕️ ፈጠን ብለን ፈተናችንን ለመስራት አንሞክር ፤ አንድ ጥያቄ ላይ አረጋግጣለሁ በማለት አለመተኛት ፤ በፍጥነት እየሞላን መሄድ ።

✏️  እንግሊዝኛ አይነት ፈተናውችን ስንሰራ reading comprehension ማለትም passage አንብበን የምንሰራቸው ጥያቄዎች ሰዓት ስለሚያስፈልጋቸው በመጨረሻ ብንሰራቸው ሰዓት የመቆጠብ እድላችን ሰፊ ነው ፦

🟥 የ calculation ጥያቄዎችን ስንሰራ ደግሞ እስክርቢቶ ወይንም እርሳስ ከወረቀታችን ጋር ከማገናኘታችን በፊት ጥያቄውን መረዳታችንን ማረጋገጥ አለብን becoz ከንቱ ላንሰራው ሁላ ጊዚያችንን ልንወስድ እንችላለን። አዚ ጋ መጨመር ምፈልገው ደግሞ የከበደንን ጥያቄ ሲገዛገዙ መዋል ሳይሆን አንዱን ሞልተን ሰዓት ካለን ተመልሰን ማየቱ የተሻለ ነው።

     ❇️ 4ተኛ፦ሌላኛው ወሳኝ ነጥብ መፈተኛ ቦታ ቢቻል ቀደም ብለን ብንገኝ ጥሩ ነው ካልሆነ በትክክለኛው ሰዓት መገኘት አለብን ምክያቱም ካረፈድን ጭንቀት ውስጥ ልንገባ እንችላለን::

🖍👨‍💻እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን
ፃፍኩላችሁ ...
@John_Tutorial (John ASTU )

‼️.... part III ይቀጥላል....
‼️ ....to be continued...
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ SHARE TO YOUR FRIENDS ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
⛔️ TikTok 👉 @johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍14👏32
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «የጂኒየስነት ሚስጥር .....! ክፍል » 2 Part II        📝 የፈተና አሰራር 📝 💬 ማስታወሻ ፦ 📚 ስለ ፈተና አሰራር የምናወራው  አንድ ተማሪ ለፈተናው በሚገባ ዝግጅት አድርጓል የሚለውን ግምት ውስጥ በማስገባት ይሆናል። ታድያ አንድ ተማሪ ለፈተና ተገቢውን ዝግጅት አድርጎ ፈተና ላይ ስለ ተቀመጠ ብቻ የሚፈልገውን ውጤት ያስመዘግባል ማለት አይደለም  ለዚህ አንዱ ምስክር እኔ ነኝ።…»
REMEDIAL STUDENTS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የሬሜዲያል ውጤትን አስመልክቶ ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተላከ ደብዳቤ።

በሬሚዲያል ፈተና 30% የተቋም ውጤታቹህ እና 70% የማዕከል ፈተና ውጤታቹህ አንድ ላይ ተደምሮ ከ50% በላይ ማለትም ድምሩ ከ300 ሲሆን 150 እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ እንዲሁም ድምሩ ከ400 ሲሆን 200 እና ከዚያ በላይ ያመጣቹህ ተማሪዎች #2016 የትምህርት ዘመን ላይ ሬሚድያል #በተማራችሁበት የመንግስት ዩንቨርስቲ ላይ ፍሬሽማን ሆናቹህ ትቀጥላላቹህ።
🟥የሬሚድያል ውጤት ሲለቀቅ
ለማየት join ➡️ @John_Tutorial
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ SHARE TO YOUR FRIENDS ❇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
⛔️TikTok 👇👇👇
http://tiktok.com/@johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍7🙏31🔥1🥰1👏1🤔1
❇️ Gift 🎁 ETHIO TELECOM

የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት እቅዳችንን በስኬት እንድናጠናቅቅ ስላበቃን አብሮነታችሁ ከልብ እያመሰገንን ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የ1 ጂቢ ዳታ፣ 25 ደቂቃ ጥሪ እና 50 መልዕክት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ተጨማሪ ተመሳሳይ ስጦታ ማበርከታችንን በደስታ እንገልጻለን!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
⛔️TikTok 👇👇👇
http://tiktok.com/@johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍10😁4
‼️Suggestions For Grade 12 Students
ምክር ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች

የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች እንኳን በጉጉት ስትጠብቁት ለነበረው ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ለእናንተ ወሳኝ ጊዜ ነው። እስካሁን ትምህርታችሁን እያጠናችሁ ቆይታችኋል። መልካም ነው። ነገር ግን በፈተና ወቅት የምታከናውኗቸው ተግባራትም የጥናታችሁን ያህል ውጤታችሁ ላይ ተጽዕኖ አላቸው። ስለዚህ በዚህ ወቅት ምን ማድረግ እንዳለባችሁና ምን ማድረግ እንደሌለባችሁ ጠንቅቃችሁ ማወቅ ይጠበቅባችኋል። ለዚህም ይረዳችሁ ዘንድ የሚከተሉትን ምክሮችን ከወዲሁ ተረድታችሁ ለመተግበር ዝግጁ ሁኑ!

በዋዜማው ስልክ መዝጋትና ከሚረብሹ ነገሮች ራስን ማራቅ ያስፈልጋል። ስልካችሁን መዝጋት ሀሳባችሁን ሊሰርቁ ከሚችሉ ማህበራዊ ሚዲያዎች መራቅ ይገባችኋል። በዚህ ወቅት ትኩረታችሁን ፈተናችሁ ላይ ብቻ አድርጉ፤

በቂ እንቅልፍ ተኙ። በፈተና ዋዜማ ለማንበብ ብላችሁ በፍጹም አታምሹ። ባጭሩ በዚህ ቀን ተጨማሪ ሰዓት ከማንበብ ይልቅ ተጨማሪ ሰዓት መተኛት የተሻለ ዉጤት አለው። በቂ እንቅልፍ አለመተኛት በፈተና ወቅት ለድብርትና ለራስ ምታት ሊዳርግና ሥራችሁን ሊያበላሽ ይችላል። ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት ከባድ ምግቦችን አለመመገብ፤ ብዙ ቡና አለመጠጣት፤ እና ሌሎች አነቃቂ ነገሮችን አለመውሰድ ይመከራል፤

ጠዋት ማልዶ መነሳት: በጊዜ ተነስቶ መዘጋጀት ከመቻኮል ጋር ተያይዞ ከሚመጣ መታወክ ያድናል። በተጨማርም ወደፈተናው አዳራሽ በጊዜ ለመድረስ ያስችላል፤

ቁርስ በአግባቡ መብላት: በፈተና ወቅት ቁርስ አለመብላት አእምሮአችን የሚፈልገውን ያህል ኃይል እንዳያገኝ ስለሚያደርግ ለማሰብ አቅም እንዲያንስ ያደርጋል። ስለዚህ ቀለል ያሉ ምግቦችን ተመግባችሁ መሄድ ይኖርባችኋል። ከባድ ምግቦችን መመገብ ደግሞ አእምሮአችን ምግብ የመፍጨት ሥራ ላይ ብቻ እንዲወጠር ስለሚያደርግ ድካምና እንቅልፍ ያመጣል፤

ወደ መፈተኛ ቦታው ፈተናው ከሚጀምርበት ሰዓት በፊት ቀድሞ መድረስ ያስፈልጋል። ይህም ለመረጋጋት ከፍተኛ አስተዋጽዖ አለው፤

ከቤት ስትወጡ የፅህፈት መሳሪያዎቻችሁንና የመታወቅያ ካርዳችሁን መያዛችሁን እርግጠኛ ሁኑ። ይህም ከመንገድ ከመመለስና ከማርፈድ ያድናችኋል። ትርፍ እርሳሶችን እና የእርሳስ መቅረጫዎች መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፤

ወደ ፈተና አዳራሽ ከመግባት በፊት ወደ መፀዳጃ ቤት መሄድ መልካም ነው። ምናልባት የፈተናው ሰዓት ረዥም ቢሆንና ሽንት ቢይዛችሁ መጨናነቅን ያመጣል። አቋርጣችሁ መውጣት ላይፈቀድላችሁ ይችላል፤

የመልስ መስጫ ወረቀቱ ላይ ስማችሁን በአግባቡ መጻፋችሁን እርግጠኛ ሁኑ። አንድ ፊደል እንኳን ብትሳሳቱ ኋላ የት/ት ማስረጃችሁ ላይ ስለሚቀመጥ ለማስቀየር ዋጋ ያስከፍላል፤

❇️ መመሪያዎችን (instructions) በአግባቡ ማንበብና መተግበር ያስፈልጋል። በእያንዳዱ ፈተና ወረቀት ላይ ወይም የፈተናው ክፍሎች ላይ የሚሰጡትን መመሪያዎች በአግባቡ ማንበብና መተግበር ይኖርባችኋል፤

❇️ አትደንግጡ! በደንብ ተንፍሱ! ብዙ ኦክስጂን ወደ ውስጣችን ማስገባት ብዙ ምግብ እንዲቀጣጠልና ኃይል እንዲመረት ስለሚያደርግ ጉልበትና ድፍረት ይጨምርላችኋል፤

❇️ መልስ መመለስ ከመጀመራችሁ በፊት እያንዳንዱ የፈተና ክፍል ስለያዛቸው የጥያቄ አይነቶች ገረፍ ገረፍ እያደረጋችሁ ብታዩ መልካም ነው። ይህም የተሰጣችሁን ሰዓት በጥያቄው ክብደት ልክ ከፋፍላችሁ ለመጠቀም ያግዛችኋል፤

❇️  አንዱ ጥያቄ ከከበዳችሁ ዝለሉት፤ አንድ ጥያቄ ላይ ተጠምዳችሁ ብዙ ጊዜ የምታጠፉ ከሆነ ቀጥለው ለሚጠብቋችሁ ጥያቄዎች ጊዜ ሊያጥራችሁ ይችላል። ስትዘሉት ግን የጥያቄ ወረቀቱ ላይ ምልክት ማድረጋችሁን እንዲሁም መልስ መስጫ ወረቀቱ ላይ ከተሰጡት አማራጮች አንዱን መልስ በግምት ማጥቆራችሁን አትርሱ። አጥቁሮ ማለፍ ምናልባት በኋላ የተሰጠው ጊዜ ቢያልቅና ወደ ጥያቄው መመለስ ቢያቅታችሁ መልስ መስጫ ቦታው ባዶ ሆኖ እንዳይቀር ያደርጋል፤

❇️ ቶሎ ለመውጣት አትቸኩሉ፤ ምንም አይጠቅማችሁም፤ ሰዓታችሁን አሟጥጣችሁ መጠቀማችሁን፤ ሁሉንም ጥያቄዎች በአግባቡ መመለሳችሁንና ማጥቆራችሁን አረጋግጡ። ጊዜ ቢተርፋችሁ ጥያቄዎቹን ለመከለስ ተጠቀሙበት፤

❇️ ያልገባችሁ ማንኛውንም ነገር ሲኖር ፈታኞችን ለመጠየቅ አትፍሩ (ከመልስ በስተቀር😉)፤

❇️ ልክ የፈተና ወረቀቱን ከመለሳችሁበት ጊዜ ጀምሮ የዚያ ትምህርት (subject) ነገር ማክተሙን በመገንዘብ ለቀጣዩ ፈተና እራስን ማዘጋጀት ይገባል። እንጂ፤ ስላለፈው ፈተና እያሰላልሰሉ መጨነቅ ለቀጣዩ ፈተና በምታደርጉት ዝግጅት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል።

❤️መልካም ፈተና HAVE A NICE EXAM ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
⛔️TikTok 👇👇👇
http://tiktok.com/@johnhd44
Instagram👇👇
http://instagram.com/@johnhd21
🅾  YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍61🥰1🙏1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «‼️Suggestions For Grade 12 Students ምክር ለ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች እንኳን በጉጉት ስትጠብቁት ለነበረው ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ሳምንት በሰላም አደረሳችሁ። ይህ ለእናንተ ወሳኝ ጊዜ ነው። እስካሁን ትምህርታችሁን እያጠናችሁ ቆይታችኋል። መልካም ነው። ነገር ግን በፈተና ወቅት የምታከናውኗቸው ተግባራትም የጥናታችሁን ያህል ውጤታችሁ ላይ…»
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቀና ልብ ላላችሁ ወገኖች በሙሉ  የእህታችንን ነፍስ ከሞት እንታደግላት🙏🙏

ይች ከላይ የምትመለከቷት እህታችን ኢማን ሀሰን ታፈሰ ትባላለች ።
የመዳወላቡ ዩኒቨርስቲ የ3ተኛ አመት የ Information science ተማሪ ነች ባጋጠማት የልብ ህመም እየተሰቃየች በፈጣሪና በኦክስጅን እገዛ ትምሀርቷን ስትከታተል ቆይታለች ሰሞኑን በአልኡዜይር የልብ ህክምና ማእከል ባደረገችው ምርመራ በፍጥነት የልብ የቀዶ ህክምና ማድረግ እንዳለባት እና ለዚህም 560,000 የኢትዮጵያ ብር እንደሚያስፈልጋት ተነግሯታል ::
ተማሪ ኢማንን መርዳት እና ማገዝ የምትፈልጉ ወገኖች ለዚሁ አላማ ተብሎ በተከፈተው

በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000559076453
በአቢሲኒያ 144766822
በአዋሽ 01425538030900
EMAN HASSEN TAFESE ለመደወል እና ኢማንን ለማናገር ለምትፈልጉ 📞 0970483131

የተቻላችሁን ብትረዱን እና የእህታችንን ህይወት በማትረፍ ትተባበሩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን🙏🙏🙏

ለምታደርጉልን ማንኛውም ቀና ትብብር እናመሰግናለን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥልን።🙏
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾 YouTube 👉John Tutorial 🧑‍💻
⛔️TikTok 👇👇👇
http://tiktok.com/@johnhd44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍4😢3🙏21🤯1