🟥 ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY
UNIVERSITY (ASTU)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመውጫ ፈተና (EXIT EXAM) ካስፈተናቸው 1035 ተማሪዎች መካከል 86.47% ተማሪዎችን ማለትም 847 ተማሪዎቹን በብቃት ማሳለፍ መቻሉን ገልጿል።👏👏
ዝርዝር ማብራሪያ ከሰንጠረዡ ይመልከቱ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

👍9👏4❤2🥰1
❇️ ተጨማሪ ADDITIONAL
የመውጫ ፈተናን ከወሰዱ አጠቃላይ ተማሪዎች ውስጥ 59.3 በመቶው ለመውደቃቸው “አንድ ብቸኛ ምክንያት” እንደሌለ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገልጸዋል።
ተማሪዎቹ የወደቁበትን ምክንያት ለማወቅ “ዝርዝር የውጤት ትንተና” በትምህርት ሚኒስቴር እንደሚሠራም ተናግረዋል።
በግል እና በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ያለው የማለፍ ምጣኔ ከፍተኛ ልዩነት ያለው መሆኑ፤ "ቀድሞም የነበረውን መላምት የሳተ አለመሆኑን” ዶ/ር ሳሙኤል አክለዋል።
“በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለው አፈጻጸም ትኩረት ይፈልጋል” ሲሉም ተናግረዋል።
ከ80 በመቶ በላይ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መኖራቸውን በመጥቀስ “ችግሩ ሁሉንም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚመለከት አለመሆኑን” ዶ/ር ሳሙኤል ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
ከግልም ይሁን ከመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፤ አንድም ተማሪ ሳያሳልፍ የቀረ የትምህርት ተቋም አለመኖሩንም ጠቅሰዋል።
የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተናን በየስድስት ወሩ እንደሚያዘጋ የተገለጸ ሲሆን የአሁኑን የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች በጥር 2016 ዓ.ም በሚዘጋጀው ሌላ ፈተና መፈተን እንደሚችሉም ተገልጿል።
✅ #ኢትዮጵያ_ኢንሳይደር

❤2👍2😁2
‼️እስከአሁን በተቋም ደረጃ የመውጫ ፈተና ውጤት አጠቃላይ ትንተና ይፋ ያደረጉ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች
✅ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 89.5%
✅ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 86.47%
📌 ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ 81%
📌 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 81%
📌 ቀብሪ ደሃር 80.69%
📌 ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 80.6%
📌 ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 80.3
📌 አርሲ ዩኒቨርሲቲ 79.66%
📌 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 78.5%
📌 ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 72.61%
📌 ወሎ ዩኒቨርሲቲ 72.2%
📌 ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ 69%
👉👉ከግል ከፍተኛ ተቋማት እስከአሁን ተቋማዊ
ውጤት ትንተና ይፋ ያደረገ የለም። 🤷♂
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 89.5%
✅ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 86.47%
📌 ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ 81%
📌 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 81%
📌 ቀብሪ ደሃር 80.69%
📌 ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 80.6%
📌 ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 80.3
📌 አርሲ ዩኒቨርሲቲ 79.66%
📌 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 78.5%
📌 ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ 72.61%
📌 ወሎ ዩኒቨርሲቲ 72.2%
📌 ኮተቤ ዩኒቨርሲቲ 69%
👉👉ከግል ከፍተኛ ተቋማት እስከአሁን ተቋማዊ
ውጤት ትንተና ይፋ ያደረገ የለም። 🤷♂
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍8🥰2👏1🙏1
JOHN TUTORIAL 🧑💻 pinned «‼️እስከአሁን በተቋም ደረጃ የመውጫ ፈተና ውጤት አጠቃላይ ትንተና ይፋ ያደረጉ የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ✅ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 89.5% ✅ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 86.47% 📌 ሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ 81% 📌 ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 81% 📌 ቀብሪ ደሃር 80.69% 📌 ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ 80.6% 📌 ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 80.3 📌 አርሲ ዩኒቨርሲቲ 79.66% 📌 ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ…»
✅የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ውጤት ከሰአታት በኋላ ዛሬ ይፋ ይደረጋል
ተመራቂ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና ውጤታችሁን ከዛሬ 10 ሰዓት ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣችሁን #Username በመጠቀም በዚህ ሊንክ ⬇️
https://result.ethernet.edu.et
በመግባት ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እናስታውሳለን።
❤️❤️🙏Good luck ❤️❤️🙏
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ተመራቂ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና ውጤታችሁን ከዛሬ 10 ሰዓት ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣችሁን #Username በመጠቀም በዚህ ሊንክ ⬇️
https://result.ethernet.edu.et
በመግባት ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እናስታውሳለን።
❤️❤️🙏Good luck ❤️❤️🙏
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍3❤2🥰2😱2
‼️BREAKING NEWS
EXIT EXAM RESULT HAS BEEN RELEASED
✅የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ውጤት አሁን ይፋ ሆኗል
❇️ተመራቂ ተማሪዎች የመዉጫ ፈተና ውጤታችሁን ከአሁን ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣችሁን Username በመጠቀም በዚህ
ሊንክ ⬇️⬇️⬇️
https://result.ethernet.edu.et
በመግባት ማወቅ ትችላላችሁ።
❤️❤️GOOD LUCK ❤️❤️

👍7😱2❤1🥰1
♨️የመውጫ ፈተና ውጤት መታየት ጀመረ።
⛔️የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን በ " ኦላን ላይን " ማየት መጀመራቸውን ማረጋገጥ ችለናል።
ምንም እንኳን ትምህርት ሚኒስቴር ውጤት መታየት የሚጀምረው ከማታ ጀምሮ መሆኑን ቢገልጽም ከዚህ ሰዓት አንስቶ ተማሪዎችን የፈተናውን ውጤት እያዩ መሆኑን አረጋግጠናል።
የመውጫ ፈተና ውጤት የሚታየው በ
result.ethernet.edu.et ላይ
Username እና Password በማስገባት ነው።
ድረገፁ ተመራቂዎች ፈተናውን ማለፍ አለማለፋቸውን ካገኙት ውጤት ጋር Pass / fail እያለ ያሳውቃቸዋል።

👍6🔥2❤1👏1
የግል ተማሪዎች ጉዳይ‼️
ውጤቱ መታየት ከጀመረበት ሰዓት አንስቶ ለረጅም ሰዓታት በመንግስት ተቋማት የሚማሩ ተማሪዎች ብቻ ውጤታቸውን ማየት የቻሉ ሲሆን የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች ደግሞ #ከምሽት አንስቶ ውጤታቸውን ማየት ጀምረዋል።
ከግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪዎች መካከል አንዳንዶቹ " ውጤት መመልከቻው ድረገፅ ላይ ገብተው username ሲያስገቡ የሚያገኙት ምላሽ የተቋማቸው " የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም " የሚል እንዲሁም የአንዳንዶቹ " ያስገቡት ስም የማይሰራ " መሆኑን የሚገልፅ ነው።
ውጤታቸውን የተመለከቱ በርካታ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተማሪዎች ደግሞ 50 እና ከዚያ በላይ የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ቢሆንም " fail / ወድቀዋል " የሚል ምላሽ እያገኙ መሆኑን በመግላፅ ትምህርት ሚኒስቴር በሲስተሙ ላይ ያለውን ችግር #እንዲያስተካክል ጠይቀዋል።
#ማስታወሻ ፦ የመውጫ ፈተና ውጤት የሚታየው በ result.ethernet.edu.et ላይ Username በማስገባት ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️

👍7❤6🔥1👏1😢1🙏1
🟥 EXIT EXAM ❇️ High_Scorer
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ADAMA SCIENCE AND
TECHNOLOGY UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✅ 95% out of 100%👏🏾💪
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Dep.➡️Water Resource Engineering
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬

👍14👏3😍3❤2😱2
✅ FOR ALL GRADUATE STUDENTS
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 I would like to Congratulate All the
Graduates 🎓 After Several Year of Hard
working 💪
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ Next, Those Who did not Pass the Exit Exam, I would like to advise you #Not_to_worry
So much As the Exam will be given in the next Round.
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✳️ Lastly,I would like to inform you that Our Channel will #provide you all the #necessary_Materials and #Model_Exam as well at all times.
❤️Good luck to you!! ❤️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👏 💐 CONGRATULATIONS 👏 💐
👩🎓 ONCE AGAIN FOR ALL👨🎓
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ @John_Tutorial ❇️ @JohnASTU
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 🧑💻

❤10👍7
✳️የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ውጤት አሁን ይፋ ሆኗል።
በዚህ link ገብታችሁ መመልከት ትችላላችሁ⬇️
https://result.ethernet.edu.et/
⛔️አልሰራ ያላችሁ ተማሪዎች ለእናንተ አልሰራ
አለ ማለት ዜናው ውሸት ነው ማለት አይደለም።
⭕️Try to Be Rationale Thinkers
✅አሁንም ውጤት ማየት ያልቻላቹህ ተማሪዎች እስከ ነገ ድረስ ሊቆይ እንደሚችል የተነገራችሁን በማሰብ በትዕግስት ጠብቁ

👍6❤3👏2🥰1🤔1🥱1
🟥 ADAMA SCIENCE AND
TECHNOLOGY UNIVERSITY
©ASTU OFFICIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 🧑💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
TECHNOLOGY UNIVERSITY
©ASTU OFFICIAL
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info..⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share ⤴️👇
╔═══════════╗
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
❇️ @John_Tutorial ❇️
╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 🧑💻
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍10🔥3❤1👏1
✅ለ2015 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተፈታኞች‼
‼️‼️ ለተፈታኞች የተከለከሉ ነገሮች‼️‼️
በፈተና ማዕከል (ዩኒቨርሲቲ) እና መፈተኛ ክፍሎች ውስጥ የተከለከሉ ነገሮች የሚከተሉት ናቸው ...👇
1. ማንኛውንም ዓይነት የጦር መሣሪያ፣ ስለት እና ሹልነት ያላቸውን ብረታ ብረቶችና ጠንካራ ፕላስትኮች ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው፡፡
2 ማንኛውም ድምጽ የሚቀዳ፣ ፎቶ የሚያነሳ፣ ቪዲዮ የሚቀርጽ፣ ከቴሌ መስመርም ሆነ ከቴሌ መስመር ውጭ መልዕክት በዲጂታል መንገድ የሚሰጥ ወይም የሚቀበል የግል ዕቃ/መሳሪያ/ የቴክኖሎጂ ውጤት፣ ስልክ፣ አይፓድ፣ ታብሌት፣ ኮምፒዩተር፣ ላፕቶፕ፣ ስማርት ሰዓት፣ ማጂክ ብዕር/ እስክሪብቶ፣ ማጂክ ኮት/ ጃኬት እና ሌሎች ማንኛቸውም ፎቶ ምስል እና ድምጽ የሚቀርጹ የኤሌክትሮኖክስ መሣሪያዎችን በዩኒቨርሲቲው ግቢ ውስጥም ሆነ ግቢ ዙሪያ ይዞ መግኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡
3 በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ማንኛውንም ዓይነት የግል ፍላሽ ዲስክ፣ ሃርድ ዲስክ፣ ሲዲ፣ ሚሞሪ፣ ሚሞሪ ሪደር፣ ኦ-ቲጂ ኮንቨርተርና መሰል ዕቃዎችን ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው፡፡
4 ማንኛውም አደንባዥ እጾች (ጫት፣ ሲጋራ፣ በሐኪም ማዘዣ የሌለው መድኃኒት (በሽሮፕም ይሁን በታብሌት) ህክምና መስጫ መርፌ))መያዝ ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው።
5. ማንኛውም ዓይነት የአልኮል መጠጥ ይዞ መገኘት ወይም መጠቀም የተከለከለ ነው።
6. ማንኛውም ዓይነት የአንገት ሐብል፣ የጸጉር ጌጥ፣ የጆሮ ጌጥ፣ የጣት ቀለበት፣ የእጅ አንባር አድርጎ ወይም ይዞ መገኘት የተከለከለ ነው። (ከልሙጥ የጋብቻ ቀለበት በስተቀረ)
7. ፈተና ከተጀመረ ከ30 ደቂቃ በኋላ ወደ ፈተና ክፍል መግባት እና ፈተናው ተጀምሮ 45 ደቂቃ ሳይሞላ ከፈተና ክፍል መውጣት የተከለከለ ነው።
8 ተፈታኙ ፈተናው ሳይጠናቀቅ ከፈተና ክፍል የሚወጣ ከሆነ የፈተና ጥያቄ የያዘውን ቡኩለት ይዞ መውጣት ተከለከለ ነው፡፡
9. በፈተና ሰዓት በመፈተኛ ክፍል ውስጥ ማስቲካ መያዝም ሆነ መጠቀም የተከለከለ ነው።
10. በዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ በግልም ሆነ በቡድን መጮህ ወይም በጣም ከፍተኛ ድምጽ ማሰማት የተከለከለ ነው።
❇️ SHARE TO YOUR FRIENDS ❇️

👍9❤1🔥1😁1🤯1