JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.25K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
367 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
🌏   የዌብሳይት ጥቆማ

📌ምርጥ መፅሐፍት📚 የሚያገኙባቸው
ድረገፆች:-👇👇👇👇👇👇

◽️ www.bookboon.com
◽️ http://ebookee.org
◽️ http://sharebookfree.com
◽️ http://m.freebooks.com
◽️ www.obooko.com
◽️ www.manybooks.net
◽️ www.epubbud.com
◽️ www.bookyards.com
◽️ www.getfreeebooks.com
◽️ freecomputerbooks.com
◽️ www.essays.se
◽️ www.sparknotes.com
◽️ www.pink.monkey.com

🅾 Online🌐 ትምህርቶችን ለመከታተል:👇👇

◽️ www.ocwconsortium.org
◽️ www.ocwconsortium.org
◽️ http://ocw.tufts.edu
◽️ http://ocw.upm.es
◽️ http://www.open.edu
◽️ http://ocw.usu.edu/
◽️ http://open.umich.edu/
◽️ http://ocw.nd.edu/.
                                      © temari   
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Youtube  ➡️ John Tutorial
               ⛔️ SUBSCRIBE⛔️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      ⬇️ Join and Share for more👇
             ✳️  @John_Tutorial   🎯
             ✳️  @John_Tutorial   🎯
             ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍111
UNIVERSITY ENTRANCE EXAM
🅾APTITUDE QUESTION በቀጥታ
የሚወጣበት website👇👇👇👇👇
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
https://www.examveda.com/mcq-question-on-arithmetic-ability/
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
❇️ለሁሉም entrance ተፈታኝ ተማሪዎች
      ✳️ share አድርጉት 🙏🙏
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      ⬇️ Join and Share for more👇
             ✳️  @John_Tutorial   🎯
             ✳️  @John_Tutorial   🎯
             ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍6
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned « UNIVERSITY ENTRANCE EXAM 🅾APTITUDE QUESTION በቀጥታ የሚወጣበት website👇👇👇👇👇 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ https://www.examveda.com/mcq-question-on-arithmetic-ability/ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ❇️ለሁሉም entrance ተፈታኝ ተማሪዎች       ✳️ share አድርጉት 🙏🙏 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬      …»
EUEE Collections - Entrance Exams V1.1.apk
99.9 MB
🟥 ሁሉንም የ 12ኛ ክፍል Entrance Exam
በአንድ ላይ!  ከ 2006-2014 /15 ዓ.ም
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
በየትምህርት ቤታችሁ group ላይ ሼር አርጉት
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⛔️All Grade 12th Class Entrance
Exam Together!
🟥 From 2014--2022/23 🟥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Share it on your school group
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍5
የጂኒየስነት ሚስጥር .....!

ክፍል » 1 Part I

⭕️ ዛሬ የምነግራችሁ
#Maths እና #Physics
❇️እንዴት ማንበብ እንዳለባችሁ ነው፡፡
ተከተሉኝ ፦

🟥 በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦
▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
ለ Physics  ...
▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬
1⃣ ፊዚክስን ማንበብ በሂሳብ በተለይም በካልኩለስ(Calculus)፣ አልጀብራ(Algebra)እና ትሪጎኖሜትሪ(Trigonometry) ጠንካራ መሰረት ያስፈልገዋል።
2⃣ በተለይ ስለ ሳይንሳዊ ማስታወሻ እና የመለኪያ(Measurement )አሃዶች ጥሩ ግንዛቤ መያዝ አስፈላጊ ነው።

3⃣ ሰባቱ መሠረታዊ physical Quantityዎችን
በደንብ ማወቅ ፡መረዳት እነሱም፡-
👉1. Length - measured in meters (m)
👉2. Mass - measured in kilograms (kg)
👉3. Time -in seconds (s)
👉4. Temperature -in (°C) or Kelvin (K)
👉5. Electric current -in amperes (A)
👉6. Amount of substance - in (mol)
👉7. Luminous intensity -in candela (cd)
4⃣ SI unit ለይቶ ማወቅ ፡በጣም ወሳኝ ናቸው
እነሱም፡- Basic እና Drived የሚባሉትን
⛔️Basic የሚባሉት አንድ unit ያላቸው ለምሳሌ
ሰባቱ መሠረታዊ physical Quantityዎች
ያላቸው (m,kg,s,°C,A,cd,mole)
🛑Drived የሚባሉት ደግሞ ከላይ የጠቀስኳቸውን uniቶች ሲባዙ[×] ወይም ሲካፈሉ[÷]
የሚፈጥሩት uniቶች ናቸው፡፡ ለምሳሌ ፦ Force (Newton =kg.m/s2),Velocity (m/s)ወዘተ...
5⃣ concept መያዝ ያስፈልጋል ፡፡ እንዲሁም formula በመሸምደድ ፋንታ
#proof ማድረግ በጣም ጠቃሚ ነው ፡፡
❇️እንዲሁም ዋና ዋና የሚታወቁ የ physics ህጎችን ወይም ለምሳሌ ፦
፡-Newtons law of motion.
፦ Pascal principle ,Electromagnetism
:- Thermodynamics
፦ Archemedian principle ወዘተ...ህጎችን መያዝ በጣም አስፈላጊ ነው፡፡
6⃣ ፊዚክስን በብቃት ለማንበብ ውስብስብ ፅንሰ-ሀሳቦችን በትናንሽ ክፍሎች መከፋፈል እና ፅንሰ-ሀሳቦቹን በዓይነ ሕሊናዎ ለማየት እንዲረዳቸው...
🔴 እንደ ❗️ሥዕላዊ መግለጫዎች እና ❗️ግራፎች ያሉ የእይታ መርጃዎችን መጠቀም ጠቃሚ ነው።
7⃣ እንዲሁም የፊዚክስ እኩልታዎችን(Equation) በመጠቀም ችግር መፍታትን(Problem Solving ) መለማመድ እና እነዚህን እኩልታዎች በገሃዱ ዓለም(Real world) ሁኔታዎች ላይ መተግበር አስፈላጊ ነው።
▬▬▬▬ 🟦 Note 🟦👇▬▬▬▬

🔺ሁልጊዜ ቢያንስ በዚያን ቀን የተማርነውን topic መከለስ አለብን እንዲሁም ቢያንስ በዚያን ቀን ከተማርነው topic 4 or 5 ጥያቄ ብንሠራ በጣም ይጠቅመናል ፤
ምክንያቱም እነዚህ ት/ቶች እንደሌሎች የሽምደዳ ት/ቶች ለፈተና concept እንዲሁም formula ሸምድደን በመግባት ብቻ
የምንሰራቸው ከመሰለን በጣም ተሳስተናል ይልቁንስ topicኡን በመረዳት እና የተለያዩ ጥያቄዎችን በመለማመድ የምንሠራቸው የት/ት አይነቶች ናቸው፡:

🖍👨‍💻እንግዲህ ካለኝ ልምድ በመነሳት ይህንን
ፃፍኩላችሁ ...

በሉ ተነሱና ፍለጡት..,ቁረጡት..🤓

🟥 አሁን ተግባባን አይደል😉
@John_Tutorial (John ASTU )

‼️.... ለ Maths part II ይቀጥላል....
‼️ ....to be continued...
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
10👍3
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned « የጂኒየስነት ሚስጥር .....! ክፍል » 1 Part I ⭕️ ዛሬ የምነግራችሁ #Maths እና #Physics ❇️እንዴት ማንበብ እንዳለባችሁ ነው፡፡ ተከተሉኝ ፦ 🟥 በመጀመሪያ Maths ፣Physicsን ለማጥናት ራሳችንን በስነልቦና ማዘጋጀት አለብን ፣ማለትም ከባድ አለመሆናቸውን ራሳችንን ማሳመን አለብን ፡፤በመቀጠልም ትምህርቶቹን ስናጠና እነዚህን ማረግ አለብን ፦ ▬▬▬▬▬…»
ለሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች ፣ መምህራን፣አስተዳደር ሰራተኞች በተለይ ለውድ ተማሪዎቻችን በሙሉ

የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት ዛሬ ይፋ ሆንዋል።

በዚህም መሠረትበመውጫ ፈተና ውጤት ቀድሞም የሚታወቀውና የማይታማው ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በ41 ፕሮግሬሞች ካስፈተናቸው 16o4 ተፈታኞች ፡-
1ኛ. በ13 ፕሮግራሞች 100%
2ኛ. በ7 ፕሮግራሞች ከ90-99%
3ኛ በ11 ፕሮግራሞች ከ80-89%
በአጠቃላይ በ31 ፕሮግራሞች 80% እንዲሁም እንደ ዩኒቨርሲቲ 81% ተማሪዎች ያለፉ ሲሆን ዩኒቨርሲቲው ካስፈተናቸው 1604 ተማሪዎች 1289 ተማሪዎች ከ50% በላይ ውጤት ማስመዝገባቸውን ከዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያሳያል ።
በዚህ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን የመውጫ ፈተና በስኬት ያጠናቀቃችሁ የ2015 ዓ/ም ምሩቃን ልጆቻችን የአመታት ድካምና ጥረታችሁ በስኬት በመጠናቀቁ ሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ይላል ።በሌላ በኩል ፈተናውን በስኬት ማጠናቀቅ ያልቻላችሁ ተማሪዎች ተስፋ ባለመቁረጥ ለተሻለ ውጤት ለመስራት ከወዲሁ መዘጋጀት እንደሚገባችሁ እንመክራለን ።
በመጨረሻም ዩኒቨርሲቲያችሁ ለዚህ ስኬት እንዲደርስ ለደከማችሁ የሚዛን-ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ በተለይ መምህራን ያሳያችሁት ቁርጠኝነት መቼም የሚዘነጋ ባለመሆኑ ክብር ይገባችኋል እንላለን ።
የፈተናው ሂደት እንዳይስተጓጎል ላለፉት 5 የፈተና ቀናት ለደከማችሁ የፈተና አሰፈጻሚ ግብረሀይል አባላትና የጸጥታ አካላት በሙሉ እናመሰግናለን !!
Use this 👇to C Ur result
👉https://result.ethernet.edu.et/
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Join and Share for more
🟥 @John_Tutorial 🟥
👍54🥰1
ወልቁጤ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመውጫ ፈተና (EXIT EXAM) ካስፈተናቸው 1450 ተማሪዎች መካከል 78.5% ተማሪዎችን በብቃት ማሳለፍ ችሏልና ሁላችሁም እንኳን ደስ አላችሁ፡፡

ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች ካስፈተነባቸው 43 ፕሮግራሞች መካከል፡-
 100% ያሳለፉት 11 የትምህርት ክፍሎች/ፕሮግራሞች
 ከ90% በላይ ያሳለፉ 21 የትምህርት ክፍሎች/ፕሮግራሞች
 ከ80% በላይ ያሳለፉ 27የትምህርት ክፍሎች/ፕሮግራሞች
 ከ70%በላይ ያሳለፉ 32 የትምህርት ክፍሎች/ፕሮግራሞች ሲሆኑ

እንደአጠቃላይ ሲታይ የተመዘገበው ውጤት በእጅጉ አስደሳች ነው፡፡ጥረት በውጤት ሲታጀብ ደስታን እጥፍ ድርብ ያደርገዋልና የተማሪዎቻችን ውጤታማ መሆን የተማሪዎች የራሳቸው የግል ብቃት፣ የመምህራኖቻቸው ልፋትና ድካም፣ የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት የቅርብ ድጋፍና ክትትል እንዲሁም የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙሉ የጋራ ርብርብ ውጤት ነውና ሁላችንም በድጋሚ እንኳን ደስ አለን፡፡ በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!

We Strive for Wisdom!
ለጥበብ እንተጋለን!

ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ

Use this 👇to C Ur result
👉https://result.ethernet.edu.et/
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍71🥰1👏1😱1
ውጤት ፦

የወልዲያ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ውጤት ማምሻውን ይፋ መሆኑን ገልጿል።

እስካሁን ባለው መረጃ መሠረት ዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል አንዱ መሆኑን እንዳረጋገጠ አሳውቋል።

በዩኒቨርሲቲ ደረጃ 80.3% የሚሆኑት እጩ ተመራቂ ተማሪዎቹ የመውጫ ፈተናውን እንዳለፉ ተቋሙ ገልጿል።

መረጃው እንደሚያሳየው ከሆነ በርካታ የትምህርት ክፍሎች 100% ማሳለፍ ችለዋል።

ምንጭ ፦ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ
Use this 👇to C Ur result
👉https://result.ethernet.edu.et/

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍3👏32🙏1
❇️Update

ወልድያ ዩኒቨርሲቲ የመውጫ ፈተና ዝርዝር ውጤት ይፋ አድርጓል።

የተቋሙ ስድስት ፕሮግራሞች ሙሉ ተፈታኞቻቸው አልፈዋል፦

Computer Science
Agricultural Economics
Veternary Medicine
Management
Sociology and
Land Adminstration & Surveying

(ዝርዝሩ ከላይ ተያይዟል።)
Use this 👇to C Ur result
👉https://result.ethernet.edu.et/
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👏4👍2🔥2💯21🙏1
‼️ BREAKING NEWS ‼️

የመውጫ ፈተና ውጤት ነገ ማታ ይፋ ይደረጋል

የ2015 የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤታቸውን ከእሁድ ማታ ጀምሮ ለፈተናው የተሰጣቸውን User Name በመጠቀም በዚህ ሊንክ https://result.ethemnet.edu.et/ ገብተው ማወቅ ይችላሉ " - ትምህርት ሚኒስቴር

🅾 ExitExam አጠቃላይ ሀገራዊ ውጤት

፨150,184 ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ተፈትነዋል።

፨61,054 ተማሪዎች አልፈዋል።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍4🔥1👏1
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ለሁሉም ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤት ይፋ አድርጓል።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና ውጤታችሁን አሁን በዩኒቨርሲቲው ዌብሳይት መመልከት ትችላላችሁ።
Link
You can check your Exit exam Result, on AAU official website
https://portal.aau.edu.et

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍7
🟥 ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY
UNIVERSITY (ASTU)
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመውጫ ፈተና (EXIT EXAM) ካስፈተናቸው 1035 ተማሪዎች መካከል 86.47% ተማሪዎችን ማለትም 847 ተማሪዎቹን በብቃት ማሳለፍ መቻሉን ገልጿል።👏👏

ዝርዝር ማብራሪያ ከሰንጠረዡ ይመልከቱ
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ❇️     
@John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍9👏42🥰1
❇️ ተጨማሪ ADDITIONAL

የመውጫ ፈተናን ከወሰዱ አጠቃላይ ተማሪዎች ውስጥ 59.3 በመቶው ለመውደቃቸው “አንድ ብቸኛ ምክንያት” እንደሌለ የትምህርት ሚኒስትር ዲኤታ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) ገልጸዋል።

ተማሪዎቹ የወደቁበትን ምክንያት ለማወቅ “ዝርዝር የውጤት ትንተና” በትምህርት ሚኒስቴር እንደሚሠራም ተናግረዋል።  

በግል እና በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መካከል ያለው የማለፍ ምጣኔ ከፍተኛ ልዩነት ያለው መሆኑ፤ "ቀድሞም የነበረውን መላምት የሳተ አለመሆኑን” ዶ/ር ሳሙኤል አክለዋል።

“በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ያለው አፈጻጸም ትኩረት ይፈልጋል” ሲሉም ተናግረዋል። 

ከ80 በመቶ በላይ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መኖራቸውን በመጥቀስ “ችግሩ ሁሉንም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚመለከት አለመሆኑን” ዶ/ር ሳሙኤል ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።

ከግልም ይሁን ከመንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፤ አንድም ተማሪ ሳያሳልፍ የቀረ የትምህርት ተቋም አለመኖሩንም ጠቅሰዋል።

የትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተናን በየስድስት ወሩ እንደሚያዘጋ የተገለጸ ሲሆን የአሁኑን የመውጫ ፈተና ያላለፉ ተማሪዎች በጥር 2016 ዓ.ም በሚዘጋጀው ሌላ ፈተና መፈተን እንደሚችሉም ተገልጿል።
#ኢትዮጵያ_ኢንሳይደር
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🅾 For Fast and Reliable info... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         ⬇️ Join and Share ⤴️👇
      ╔═══════════╗
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ❇️      @John_Tutorial      ❇️
      ╚═══════════╝
🅾YouTube 👉John Tutorial 📖
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2👍2😁2