JOHN TUTORIAL 🧑‍💻
9.25K subscribers
457 photos
16 videos
1.02K files
368 links
Buy ads: https://telega.io/c/John_Tutorial
🗯4promotion 👉 @Jo21hn
📚Exit Exam | Freshman course and Exams
❇️Video Tutorials | crypto news
📲 ☎️ Tech Info.🧑‍💻Reading Tips
Download Telegram
ውድ የ John Tutorial ቤተሰቦች በተለይም ዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና የምትወስዱ ወንድም እና እህቶች በሙሉ:-
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ከነገ ጀምሮ መሰጠት ለሚጀምረው EXIT EXAM
መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቴን
ስገልፅላቹ በታላቅ ደስታ ነው😍

❤️መልካም ፈተና ❤️
መልካም እድል
🙏 ይቅናችሁ 🙏  
💐ወንድም እህቶቼ  😍 ...
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
8🙏5👍2🥰2😍1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «ውድ የ John Tutorial ቤተሰቦች በተለይም ዘንድሮ የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና የምትወስዱ ወንድም እና እህቶች በሙሉ:- ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ከነገ ጀምሮ መሰጠት ለሚጀምረው EXIT EXAM መልካም ፈተና እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቴን ስገልፅላቹ በታላቅ ደስታ ነው😍 ❤️መልካም ፈተና ❤️ መልካም እድል »
🙋ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት አላችሁ ?
ሰላምታዬ በዬአላችሁበት ይድረስ እያልሁ
⁉️የተመራቁ ተማሪዎችን ለexit ፈተና በተመለከተ የሚወሰዱ ጥንቃቄዎች...

1. ስትፈተኑ flag(ቀይ) ያበራችሁትን ወደ normal ሳትመልሱ እንዳትልኩት ብትልኩት አይታረምም

2. ምርጫ ስትመርጡ መልስ ከቀዬራችሁ clear ሚለውን መንካት አለባችሁ ም/ቱም computeru save  ሚያደርገው መጀመሪያ ያጠቆርኸውን/ሽውን ነው

3. ሰርታችሁ ስጨርሱ send ማለት ግዴታ መሆኑን

4.send ካላችሁ በኃላ እንደገን መመለስ(ማስተካከል) እንደማይቻል  መግለፅ እዎዳለሁ ላልሰሙት አድርሱ!!!

‼️Please share To Your Friends Kindly

❤️❤️🙏 GOOD LUCK ❤️❤️🙏

ከወንድማችን
#murad የደረሰን ነው። ወንድማችን እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
         ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
4👍2🙏1
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «🙋ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንዴት አላችሁ ? ሰላምታዬ በዬአላችሁበት ይድረስ እያልሁ ⁉️የተመራቁ ተማሪዎችን ለexit ፈተና በተመለከተ የሚወሰዱ ጥንቃቄዎች... 1. ስትፈተኑ flag(ቀይ) ያበራችሁትን ወደ normal ሳትመልሱ እንዳትልኩት ብትልኩት አይታረምም 2. ምርጫ ስትመርጡ መልስ ከቀዬራችሁ clear ሚለውን መንካት አለባችሁ ም/ቱም computeru save  ሚያደርገው መጀመሪያ ያጠቆርኸውን/ሽውን…»
👩‍💻..ዉጤታማ የአጠናን ዘዴዎች..🧑‍💻 ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ለነገ ዝግጁ ሁኑ!!!...ሁልጊዜም ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ነገ ለምትሰሩት ዕቅድ በማዉጣት ዝግጁ መሆን ያስፈልጋል!

❇️በየቀኑ የተማራችሁትን ማንበብ  ፤ከስር ከስር ማጥናት!

❇️የተመጠነ የንባብ ጊዜ
መመደብ ፤መሠላቸት ሳይኖር በተነቃቃ መንፈስ ዉጤታማ ጥናት ለማካሄድ በቂ ሰዓት መጠቀም!

❇️ የምናጠናቸዉን የት/ት አይነቶች በጊዜ መከፋፈልና ቅደም ተከተል ማስያዝ!

❇️ በጥናት ወቅት ከጨዋታና ማህበራዊ ሚዲያ ራስን ማራቅ!

❇️ ምቹ እና ትኩረት ለማድረግ የሚረዳ የጥናት ቦታ መምረጥ!

❇️ለጥናት የሚያስፈልጉ ቁሳቁሶችን በቅድሚያ ማዘጋጀት!

❇️ ማስታወሻ በአጭር በአጭሩ መያዝ!

❇️ አይገባኝም ከሚል አስተሳሰብ መዉጣት!

❇️በት/ቤት የጥናት ቡድን መፍጠር ፤ከትምህርት አቻ ጓደኞቻችን ጋር እዉቀትና ልምዶችን መጋራት!

❇️ በየጊዜው የሚሰጡ የክፍል ፈተና ጥያቄዎችን ደጋግሞ መስራትና ከስህተት መማር!

❇️ ስናነብ ግልጽ ያልሆኑልን ነጥቦች ካሉ ማስታወሻ ይዞ ከመምህራን ጋር መወያየት!
ወይም ደግሞ ከገባቸው ልጆች መረዳት

🗂 መፅሐፍትን በpdf የማንበብ ልምዳቺን ይሁን!
በፈለግንበተ ቦታና ሰዓት ማንበብ ያስችለናል፣

#APPLIED_MATHEMATICS እና PHYSICS Video Tutorial  በ YouTube
እያያቹ ተዘጋጁ 😎 video Upload ሲደረግ Notification እንዲገባላቹ
#SUBSCRIBE
ማረጋቹን እና የደወል ምልክቱን መጫናቹን እንዳረሱ

✳️ የሁሉንም ፈተና በቅርቡ እለቅላችኀለው ✳️

📚 መልካም የጥናት ጊዜ!... ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 ለተጨማሪ መረጃ JOIN 👇 ⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
         ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👇 🅾 YouTube Channel 🅾 👇

YouTube ላይ John Tutorial ብላቹ
Search ማረግ ወይም
@JohnHD44
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
4👍2🙏2🥰1👌1
🟥 ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY
UNIVERSITY

For 2nd Year And 5th

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
         ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🔥4👍1🤯1
የመጀመሪያ ቀን የመውጫ ፈተና ከሞላ ጎደል መልካም እንደነበር ምናልባትም ከሰአት ማነስ በቀር እንደውም ከሞዴል ፈተናው አንፃር ጥሩ የሚባል እንደነበር እጅግ በጣም ብዙ ቤተሰቦቻችን በውስጥ መልዕክት ልከውልንናል።

ሌሎቻችሁስ? ፈተና እንዴት ነበር

ቀጣይ ለሚፈተኑት ስለሚጠቅማቸው ሀሳባቹን
አካፍሉን በቅንነት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍6🤬3💯2
JOHN TUTORIAL 🧑‍💻 pinned «የመጀመሪያ ቀን የመውጫ ፈተና ከሞላ ጎደል መልካም እንደነበር ምናልባትም ከሰአት ማነስ በቀር እንደውም ከሞዴል ፈተናው አንፃር ጥሩ የሚባል እንደነበር እጅግ በጣም ብዙ ቤተሰቦቻችን በውስጥ መልዕክት ልከውልንናል። ሌሎቻችሁስ? ፈተና እንዴት ነበር ቀጣይ ለሚፈተኑት ስለሚጠቅማቸው ሀሳባቹን አካፍሉን በቅንነት ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️»
ExitMockWithAnswer.docx
213.3 KB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👩‍💻 COMPUTER SCIENCE 🖥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  SAINT MARY   UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         WITH SOLUTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
CSE Model Exit Exam.pdf
1.6 MB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👩‍💻 COMPUTER SCIENCE 🖥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ADAMA SCIENCE AND
TECHNOLOGY UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2015 model Exam.docx
33.3 KB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👩‍💻 COMPUTER SCIENCE 🖥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
DEBREMARKOS   UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
model 2.pdf
4.6 MB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👩‍💻 COMPUTER SCIENCE 🖥
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
    🏨 HAWASSA   UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         WITH SOLUTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
3👍2🙏1👌1
SAMPLE EXIT EXAM QUESTIONS .pdf
652 KB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      🏗 CIVIL ENGINEERING 🛣
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  🅾 METTU UNIVERSITY

WITH SOLUTION 🔅💮
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Final Model Exit Exam.pdf
380.5 KB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      🏗 CIVIL ENGINEERING
WITH SOLUTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
AASTU_Civil_Engineering_Department_Model_Exit_Exam_2_2022_23_A_Y.pdf
1 MB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      🏗 CIVIL ENGINEERING 🛣
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  ADDIS ABABA SCIENCE AND
              TECHNOLOGY UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
debremarkos university model exit exam 2015 .pdf
678.6 KB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      🏗 CIVIL ENGINEERING 🛣
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
DEBRE MARKOS UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Bahirdar Model exam CIVIL.Eng.EXIT.pdf
233 KB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      🏗 CIVIL ENGINEERING 🛣
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
BAHIR DAR UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
AAiT_Civil Eng_Model Exam _ SCEE.pdf
350.9 KB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      🏗 CIVIL ENGINEERING 🛣
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  ADDIS ABABA INSTITUTE OF
              TECHNOLOGY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Model Exit Exam [May 2023]- Civil Engineering Department.pdf
771.3 KB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🏗 CIVIL ENGINEERING 🛣
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  ADAMA SCIENCE AND
              TECHNOLOGY UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
2nd Mock Exam [Civil Eng. Dep.] Questions.pdf
380 KB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
      🏗 CIVIL ENGINEERING 🛣
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
  ❇️ HARAMAYA UNIVERSITY
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
Model exam for Civil Engineering .docx
55.3 KB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛣 CIVIL ENGINEERING 🏗
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
         WITH SOLUTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️ 
@John_Tutorial   🎯
        ✳️  
@John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
MOE Model Exam.pdf
47.9 KB
🟥EXIT EXAM MODEL QUESTION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🛣 CIVIL ENGINEERING 🏗
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
🟥 GIVEN BY
MINISTRY OF EDUCATION
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⬇️ Join and Share for more👇
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
        ✳️  @John_Tutorial   🎯
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
👍62👏1🙏1