Job Ethiopian
643 subscribers
2.31K photos
4 videos
32 files
1.55K links
👉0 year experience ጀምሮ በማንኛውም የት/ት መስክ እዚህ ላይ ይከታተሉ
👉 ክፍት የስራ ቦታዎችን በየቀኑና በየሰዓቱ እናወጣለን
👉 ቅንነት ለራስ ነው ሼር ያድርጉላቸው ለሌሎች ጓደኞቻችሁ
👉ይህንን አገልግሎች የምንሰጣችሁ በራሳችን ተነሳሽነትና በራሳችን ወጭ ነው! እናንተ ደግሞ ሼር አድርጉ
Join here ይህንን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/JobCome
Download Telegram
🔰 🔰 የድርጅት ስም: የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅ/ጽ/ቤት 🔰 🔰
🔰 🔰 ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 11, 2013 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ ብዛት: 03 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰
🔰 🔰 የስራ ቦታ: ኮምቦልቻ 🔰 🔰


✅ የስራ መደብ: የጠቅላላ አገልግሎት ሰራተኛ ✅

ደመወዝ: 6680 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሰፕላይ ማናጅመንት፣ ማናጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome

✅ የስራ መደብ: የኢንዱስትሪ ፓርክ ደህንነት አስተባባሪ ✅

ደመወዝ: 15904 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 02 ዓመት ለዲግሪ፣ 04 ዓመት ለዲፕሎማ
የትምህርት ደረጃ: በሰኩሪቲ ማናጅመንት፣ ወንጀል መከላከል ባችለር ዲግሪ / ዲፕሎማ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
✅ የስራ መደብ: የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ ✅

ደመወዝ: 13353 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 02 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በሰው ኃብት ስራ አመራር፣ ማናጅመንት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔰 🔰 የድርጅት ስም: ብስራተ ገብራኤል ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት 🔰 🔰
🔰 🔰 ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 12, 2013 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ ብዛት: 09 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰


✅ የስራ መደብ: ረዳት አስተማሪ ✅

ተፈላጊ ብዛት: 04
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ICT እና ተዛማጅ መስኮች ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome

✅ የስራ መደብ: የ HPE አስተማሪ ✅

ተፈላጊ ብዛት: 03
የስራ ልምድ: 01 ዓመት ለማስተርስ፣ 03 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በሄልዝ እና ፊዚካል ኢጁኬሽን ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome

✅ የስራ መደብ: የኢኮኖሚክስ አስተማሪ ✅

ተፈላጊ ብዛት: 02
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 02 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በኢኮኖሚክስ እና ተዛማጅ መስኮች ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
👇👇👇👇👇👇👇👇
@jobcome @jobcome
#ሼር ያድርጉ
➤ የድርጅት ስም: የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን

➤ ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 16, 2013

◍ተፈላጊ ብዛት: 04 ክፍት የስራ ቦታዎች

➤የስራ መደብ: የእጽዋት ሳይንስ ባለሙያ

ደመወዝ: 9418 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 02
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 02 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በእጽዋት / አዝርእት ሳይንስ፣ ግብርና ሳይንስ እና ተዛማጅ ትምህርት ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome

➤የስራ መደብ: የስነ ልቦና ሳይንስ ባለሙያ

ደመወዝ: 9418 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 02 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በሳይኮሎጂ ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome

➤የስራ መደብ: ኦርጋናይዜሽናል ዴቨሎፕመንት ኦፊሰር

ደመወዝ: 9418 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 02 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በስራ አመራር እና ተዛማጅ ትምህርት ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
👇👇👇👇👇👇👇👇
* CBE Update

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰሞኑን ያወጣውን የሥራ ቅጥር ማስታወቂያ እንደሚያራዝም ገልጿል። ባንኩ ይህንን ያለው በሲስተም መጨናነቅ ምክንያት ማመልከቻ መቀበል የማይቻልበት ደረጃ በመድረሱ መሆኑን ጠቅሷል። ማስተካከያዎች እንደተደረጉ ለአመልካቾች እንደሚገለጽ ነው ዛሬ ባወጣው ማስታወቂያ አስታውቋል።

@jobcome @jobcome
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች የሚወጡ የስራ ማስታወቂያዎችን በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያገኛሉ join us here and shere
#share
👇👇👇👇join here
https://telegram.me/JobCome
https://telegram.me/JobCome
https://telegram.me/JobCome

Follow us on Facebook
👇👇👇👇
http://www.facebook.com/job.Ethiopian.online
➤ የድርጅት ስም: Bank of Abyssinia

➤ ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 20, 2013

የስራ ቦታ: አዲስ አበባ፣ መቀሌ፣ ድሬዳዋ፣ ባህርዳር፣ አዳማ፣ ሃዋሳ፣ ደሴ፣ ጅማ


➤ የስራ መደብ: Bank Trainee

ተፈላጊ የሰው ኃይል: የ 2020 እና 2021 ዓ/ም ተመራቂዎች
የስራ ልምድ: 0 ዓመት፣ CGPA 2.75 እና ከዛ በላይ ያለው/ላት
የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ፣ ማናጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ባንኪንግና ፋይናንስ፣ ኢኮኖሚክስ እና ተዛማጅ የቢዝነስ ትምህርት መስኮች ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
👇👇👇👇👇👇👇👇