Job Ethiopian
643 subscribers
2.31K photos
4 videos
32 files
1.55K links
👉0 year experience ጀምሮ በማንኛውም የት/ት መስክ እዚህ ላይ ይከታተሉ
👉 ክፍት የስራ ቦታዎችን በየቀኑና በየሰዓቱ እናወጣለን
👉 ቅንነት ለራስ ነው ሼር ያድርጉላቸው ለሌሎች ጓደኞቻችሁ
👉ይህንን አገልግሎች የምንሰጣችሁ በራሳችን ተነሳሽነትና በራሳችን ወጭ ነው! እናንተ ደግሞ ሼር አድርጉ
Join here ይህንን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/JobCome
Download Telegram
🔰 🔰 የድርጅት ስም: South Gate Hotel 🔰 🔰
🔰 🔰 ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 11, 2013 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ ብዛት: 14 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰


✅ የስራ መደብ: መስተንግዶ ✅

ተፈላጊ ብዛት: 03
የስራ ልምድ: 01 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሆቴል ኦፕሬሽን ሰርተፊኬት ያለው/ላት
@jobcome
✅ የስራ መደብ: ረዳት ምግብ ዝግጅት ✅

ተፈላጊ ብዛት: 02
የስራ ልምድ: 01 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በምግብ ዝግጅት ቢያንስ ዲፕሎማ / ሰርተፊኬት ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
✅ የስራ መደብ: ቤት አያያዝ ✅

ተፈላጊ ብዛት: 04
የስራ ልምድ: 01 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሆቴል እና ቱሪዝም ተቋም በሰርተፊኬት የሰለጠነች
@jobcome @jobcome
✅ የስራ መደብ: ምግብና መጠጥ ቁጥጥር ✅

ተፈላጊ ብዛት: 02
የስራ ልምድ: 02 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በምግብና መጠጥ ዝግጅት ሙያ የሰለጠነ/ች
@jobcome @jobcome
✅ የስራ መደብ: ፀሐፊ / ካሸር ✅

ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 02 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ፣ ሴክሪታርያል ሳይንስ ዲፕሎማ / ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome

✅ የስራ መደብ: ሲንየር አካውንታንት ✅

ተፈላጊ ብዛት: 02
የስራ ልምድ: 04 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በፒችትሪ አካውንቲንግ ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
👇👇👇👇👇👇👇
🔰 🔰 የድርጅት ስም: የኢትዮጵያ የገጠር ኢነርጂ ልማትና ማስፋፍያ ማዕከል 🔰 🔰
🔰 🔰 ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 18, 2013 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ ብዛት: 10 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰


✅ የስራ መደብ: የአማራጭ ኢነርጂ ላብራቶሪ ባለሙያ ✅

ደመወዝ: 4379 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በኢነርጂ/ኤሌክትሪካል/ኬሚካል ምህንድስና፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome

✅ የስራ መደብ: አካውንታንት ✅

ደመወዝ: 5907 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 04 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome



✅ የስራ መደብ: ሶፍትዌር ፕሮግራመር ✅

ደመወዝ: 5907 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 04 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በኮምፒተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome


✅ የስራ መደብ: የዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ ✅

ደመወዝ: 5098 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 04 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በንብረት አስተዳደር፣ ፕርቼዚንግና ሰፕላይ ማናጅመንት፣ አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔰 🔰 የድርጅት ስም: የኮምቦልቻ ኢንዱስትሪ ፓርክ ቅ/ጽ/ቤት 🔰 🔰
🔰 🔰 ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 11, 2013 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ ብዛት: 03 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰
🔰 🔰 የስራ ቦታ: ኮምቦልቻ 🔰 🔰


✅ የስራ መደብ: የጠቅላላ አገልግሎት ሰራተኛ ✅

ደመወዝ: 6680 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሰፕላይ ማናጅመንት፣ ማናጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome

✅ የስራ መደብ: የኢንዱስትሪ ፓርክ ደህንነት አስተባባሪ ✅

ደመወዝ: 15904 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 02 ዓመት ለዲግሪ፣ 04 ዓመት ለዲፕሎማ
የትምህርት ደረጃ: በሰኩሪቲ ማናጅመንት፣ ወንጀል መከላከል ባችለር ዲግሪ / ዲፕሎማ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
✅ የስራ መደብ: የሰው ኃብት አስተዳደር ባለሙያ ✅

ደመወዝ: 13353 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 02 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በሰው ኃብት ስራ አመራር፣ ማናጅመንት፣ ፐብሊክ አድሚኒስትሬሽን ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔰 🔰 የድርጅት ስም: ብስራተ ገብራኤል ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት 🔰 🔰
🔰 🔰 ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 12, 2013 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ ብዛት: 09 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰


✅ የስራ መደብ: ረዳት አስተማሪ ✅

ተፈላጊ ብዛት: 04
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በባዮሎጂ፣ ኬሚስትሪ፣ ፊዚክስ፣ ICT እና ተዛማጅ መስኮች ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome

✅ የስራ መደብ: የ HPE አስተማሪ ✅

ተፈላጊ ብዛት: 03
የስራ ልምድ: 01 ዓመት ለማስተርስ፣ 03 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በሄልዝ እና ፊዚካል ኢጁኬሽን ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome

✅ የስራ መደብ: የኢኮኖሚክስ አስተማሪ ✅

ተፈላጊ ብዛት: 02
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 02 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በኢኮኖሚክስ እና ተዛማጅ መስኮች ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
👇👇👇👇👇👇👇👇
@jobcome @jobcome
#ሼር ያድርጉ
➤ የድርጅት ስም: የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን

➤ ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 16, 2013

◍ተፈላጊ ብዛት: 04 ክፍት የስራ ቦታዎች

➤የስራ መደብ: የእጽዋት ሳይንስ ባለሙያ

ደመወዝ: 9418 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 02
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 02 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በእጽዋት / አዝርእት ሳይንስ፣ ግብርና ሳይንስ እና ተዛማጅ ትምህርት ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome

➤የስራ መደብ: የስነ ልቦና ሳይንስ ባለሙያ

ደመወዝ: 9418 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 02 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በሳይኮሎጂ ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome

➤የስራ መደብ: ኦርጋናይዜሽናል ዴቨሎፕመንት ኦፊሰር

ደመወዝ: 9418 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ለማስተርስ፣ 02 ዓመት ለባችለር
የትምህርት ደረጃ: በስራ አመራር እና ተዛማጅ ትምህርት ማስተርስ / ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
👇👇👇👇👇👇👇👇