Job Ethiopian
643 subscribers
2.31K photos
4 videos
32 files
1.55K links
👉0 year experience ጀምሮ በማንኛውም የት/ት መስክ እዚህ ላይ ይከታተሉ
👉 ክፍት የስራ ቦታዎችን በየቀኑና በየሰዓቱ እናወጣለን
👉 ቅንነት ለራስ ነው ሼር ያድርጉላቸው ለሌሎች ጓደኞቻችሁ
👉ይህንን አገልግሎች የምንሰጣችሁ በራሳችን ተነሳሽነትና በራሳችን ወጭ ነው! እናንተ ደግሞ ሼር አድርጉ
Join here ይህንን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/JobCome
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በተለያዩ የሀገረቱ ክልሎች ስማቸው ከታች በሰንጠረዡ በተዘረዘሩት ከተሞች የዜና ወኪል  ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን/መስፈርት/ ከሚያሟሉት ውስጥ በፍሊራንስ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

@Jobcome @Jobcome
🔰 🔰 የድርጅት ስም: የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት 🔰 🔰
🔰 🔰 ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ግንቦት 28, 2013 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ ብዛት: 17 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰
🔰 🔰 የስራ ቦታዎች: አዲስ አበባ፣ ባህርዳር፣ ሞጆ 🔰


✅ የስራ መደብ: አካውንታንት ✅

ደመወዝ: 3729 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ስራ አመራር፣ ቢዝነስ ስራ አመራር ባችለር ዲግሪ እና ሲኦሲ ያለው/ላት


✅ የስራ መደብ: የግዥ ሰራተኛ ✅

ደመወዝ: 3333 ብር
የስራ ልምድ: 02 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማናጅመንት፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ስራ አመራር፣ ቢዝነስ ስራ አመራር ዲፕሎማ ያለው/ላት


✅ የስራ መደብ: ሴክሪታሪ II✅

ደመወዝ: 3729 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 05
የስራ ልምድ: 02 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሴክሪታርያል ሳይንስ፣ ጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ዲፕሎማ / 10+3 እና ሲኦሲ ያለው/ላት


✅ የስራ መደብ: ሀይጂንና የአካባቢ ጤና አጠባበቅ ባለሙያ✅

ደመወዝ: 5907 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሀይጂንና አካባቢ ጤና አጠባበቅ ወይም የስራ ጤንነትና ደህንነት ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት


✅ የስራ መደብ: ዳታ ኢንኮደር✅

ደመወዝ: 2799 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በማናጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኮምፒተር ሳይንስ፣ ጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ዲፕሎማ ያለው/ላት


✅ የስራ መደብ: የሪከርድና ማህደር ሰራተኛ✅

ደመወዝ: 2799 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሪከርድ ማናጅመንት፣ ላይብረሪ ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ዲፕሎማ ያለው/ላት



✅ የስራ መደብ: ኦድዮቪዥዋል ቴክኒሽያን✅

ደመወዝ: 3729 ብር
የስራ ልምድ: 02 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሲኒማቶግራፊ፣ ፎቶና ቪድዮግራፊ፣ 10+3 ዲፕሎማ ያለው/ላት


🆎 ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ 👉 @jobcome
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ግንቦት 21 ቀን 2013 ዓ.ም
Eka Kotebe General Hospital
76 - ቦታዎች በ0አመት 52 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ @jobcome @jobcome

@jobcome
የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ
@jobcome
@jobcome
🔰 🔰 የድርጅት ስም: ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 🔰 🔰
🔰 🔰 ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 03, 2013 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ ብዛት: 54 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰




✅ የስራ መደብ: አውቶክሌቭና ስትራላይዜሽን ቴክኒሽያን ✅

ደመወዝ: 2799 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 35
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በአውቶክሌቭና ስትራላይዜሽን ዲፕሎማ ያለው/ላት
@jobcome
✅ የስራ መደብ: ደረጃ 4 ባዮሜዲካል መሳሪያዎች ቴክኒሽያን

ደመወዝ: 4609 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 05
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በባዮሜዲካል መሳሪያዎች ቴክኒሽያንነት ደረጃ 4 ዲፕሎማ ያለው/ላት
@jobcome

✅ የስራ መደብ: ኦፕታልሚክ ነርስ
ደመወዝ: 5358 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 05
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በኦፕታልሚክ ነርሲንግ ዲፕሎማ ያለው/ላት
@jobcome

✅ የስራ መደብ: ባዮሜዲካል ኢንጅነር ✅

ደመወዝ: 6193 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 04
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በባዮሜዲካል ኢንጅነሪንግ ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome
✅ የስራ መደብ: ሳይካትሪ ፕሮፌሽናል ✅

ደመወዝ: 6193 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 03
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሳይካትሪ ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome

➤ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ 👉 @jobcome

👇👇👇👇👇👇
🔰 🔰 የድርጅት ስም: የከተማ መሬት እና መሬት ነክ ንብረት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ 🔰 🔰
🔰 🔰 ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 05, 2013 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ ብዛት: 11 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰


✅ የስራ መደብ: የኔትዎርክ አድሚኒስትሬተር ✅

ደመወዝ: 3729 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በኮምፒተር ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ/ቴክኖሎጂ ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome
✅ የስራ መደብ: የንብረት ምዝገባና ቁጥጥር ሰራተኛ ✅

ደመወዝ: 3333 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 02 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በማተርያል / ሰፕላይ ማናጅመንት፣ አካውንቲንግ ዲፕሎማ ያለው/ላት
@jobcome
✅ የስራ መደብ: የአቤቱታና ቅሬታ ማስተናገጃ ባለሙያ ✅

ደመወዝ: 5907 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 04 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በማናጅመንት፣ ሶሽዮሎጂ፣ ቢዝነስ ማናጅመንት ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome
✅ የስራ መደብ: የመሬት ካዳስተር መረጃ ጥራት ባለሙያ ✅

ደመወዝ: 5907 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 04 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በኮምፒተር ሳይንስ / ኢንጅነሪንግ፣ ICT ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት

@jobcome @jobcome
@jobcome @jobcome
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔰 🔰 የድርጅት ስም: የመድን ፈንድ አስተዳደር ኤጀንሲ 🔰 🔰
🔰 🔰 ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 03, 2013 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ ብዛት: 22 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰
🔰 🔰 የስራቦታ፡ አዲስ አበባ፣ ኦሮሚያ፣ ሶማሊ፣ አፋር 🔰 🔰

✅ የስራ መደብ: የትራንስፖርት ስምሪት ሰራተኛ ✅

ደመወዝ: 3333 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በአውቶ መካኒክ፣ ሰፕላይ ማናጅመንት ዲፕሎማ ያለው/ላት

@jobcome @jobcome

✅ የስራ መደብ: ሹፌር ✅

ደመወዝ: 2799 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በድሮ 12ኛ በአዲሱ 10ኛ ክፍል፣ 3ኛ ወይም አውቶ መጃ ፈቃድ ያለው/ላት

@jobcome @jobcome

✅ የስራ መደብ: ሴክሪታሪ ✅

ደመወዝ: 3729 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 02 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሴክሪታርያል ሳይንስ፣ ጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ዲፕሎማ / 10+3 ማረጋገጫ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
✅ የስራ መደብ: የአስቸኳይ ህክምና አፈፃፀም ክትትል ባለሙያ ✅

ደመወዝ: 3729 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 02
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በኢንሹራንስ፣ ማናጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

@jobcome @jobcome
✅ የስራ መደብ: የሂሳብ ሰራተኛ ✅

ደመወዝ: 4379 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 02
የስራ ልምድ: 04 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሂሳብ መዝገብ አያያዝ ዲፕሎማ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome
@jobcome @jobcome
👇👇👇👇👇👇👇👇
🔰 🔰 የድርጅት ስም: የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት 🔰 🔰
🔰 🔰 ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 08, 2013 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ ብዛት: 38 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰

✅ የስራ መደብ: የመረጃ ዴስክ ሰራተኛ ✅

ደመወዝ: 2799 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በማናጅመንት፣ ጆርናሊዝም የኮሌጅ ዲፕሎማ/10+3 ማረጋገጫ ያለው/ላት
@jobcome @jobcome

✅ የስራ መደብ: የግዥ ውል ሰነድ ዝግጅት ባለሙያ ✅

ደመወዝ: 3634 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome
✅ የስራ መደብ: ሴክሪታሪ ✅

ደመወዝ: 3634 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 03
የስራ ልምድ: 02 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሴክሪታርያል ሳይንስ፣ ጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ዲፕሎማ / 10+3 ማረጋገጫ ያለው/ላት
@jobcome
✅ የስራ መደብ: የማዕቀፍ ስምምነትና ስትራቴጅያዊ ግዥዎች ውል ክትትል ባለሙያ ✅

ደመወዝ: 3634 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 04
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በህግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማርኬቲንግ፣ ማናጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት


✅ የስራ መደብ: የአቤቱታ እና ቅሬታ ማስተናገጃ ባለሙያ ✅

ደመወዝ: 3634 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 01
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በስራ አመራር፣ ህዝብ አስተዳደር፣ ሶሽዮሎጂ፣ ሂሳብ መዝገብ አያያዝ ዲፕሎማ ያለው/ላት

@jobcome @jobcome
@jobcome @jobcome
👇👇👇👇👇👇👇👇