Job Ethiopian
643 subscribers
2.31K photos
4 videos
32 files
1.55K links
👉0 year experience ጀምሮ በማንኛውም የት/ት መስክ እዚህ ላይ ይከታተሉ
👉 ክፍት የስራ ቦታዎችን በየቀኑና በየሰዓቱ እናወጣለን
👉 ቅንነት ለራስ ነው ሼር ያድርጉላቸው ለሌሎች ጓደኞቻችሁ
👉ይህንን አገልግሎች የምንሰጣችሁ በራሳችን ተነሳሽነትና በራሳችን ወጭ ነው! እናንተ ደግሞ ሼር አድርጉ
Join here ይህንን ይጫኑ
👇👇👇👇👇👇👇
https://telegram.me/JobCome
Download Telegram
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በተለያዩ የሀገረቱ ክልሎች ስማቸው ከታች በሰንጠረዡ በተዘረዘሩት ከተሞች የዜና ወኪል  ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን/መስፈርት/ ከሚያሟሉት ውስጥ በፍሊራንስ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

@Jobcome @Jobcome
🔰 🔰 የድርጅት ስም: የቆዳ ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት 🔰 🔰
🔰 🔰 ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ግንቦት 28, 2013 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ ብዛት: 17 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰
🔰 🔰 የስራ ቦታዎች: አዲስ አበባ፣ ባህርዳር፣ ሞጆ 🔰


✅ የስራ መደብ: አካውንታንት ✅

ደመወዝ: 3729 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ስራ አመራር፣ ቢዝነስ ስራ አመራር ባችለር ዲግሪ እና ሲኦሲ ያለው/ላት


✅ የስራ መደብ: የግዥ ሰራተኛ ✅

ደመወዝ: 3333 ብር
የስራ ልምድ: 02 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በፐርቼዚንግና ሰፕላይ ማናጅመንት፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ስራ አመራር፣ ቢዝነስ ስራ አመራር ዲፕሎማ ያለው/ላት


✅ የስራ መደብ: ሴክሪታሪ II✅

ደመወዝ: 3729 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 05
የስራ ልምድ: 02 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሴክሪታርያል ሳይንስ፣ ጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ዲፕሎማ / 10+3 እና ሲኦሲ ያለው/ላት


✅ የስራ መደብ: ሀይጂንና የአካባቢ ጤና አጠባበቅ ባለሙያ✅

ደመወዝ: 5907 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሀይጂንና አካባቢ ጤና አጠባበቅ ወይም የስራ ጤንነትና ደህንነት ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት


✅ የስራ መደብ: ዳታ ኢንኮደር✅

ደመወዝ: 2799 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በማናጅመንት ኢንፎርሜሽን ሲስተም፣ ኮምፒተር ሳይንስ፣ ጽሕፈትና ቢሮ አስተዳደር ዲፕሎማ ያለው/ላት


✅ የስራ መደብ: የሪከርድና ማህደር ሰራተኛ✅

ደመወዝ: 2799 ብር
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሪከርድ ማናጅመንት፣ ላይብረሪ ሳይንስ፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ እና ተዛማጅ የትምህርት መስኮች ዲፕሎማ ያለው/ላት



✅ የስራ መደብ: ኦድዮቪዥዋል ቴክኒሽያን✅

ደመወዝ: 3729 ብር
የስራ ልምድ: 02 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሲኒማቶግራፊ፣ ፎቶና ቪድዮግራፊ፣ 10+3 ዲፕሎማ ያለው/ላት


🆎 ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ 👉 @jobcome
ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

ማስታወቂያው የወጣበት ቀን ግንቦት 21 ቀን 2013 ዓ.ም
Eka Kotebe General Hospital
76 - ቦታዎች በ0አመት 52 - ቦታዎች ልምድ ላላቸው
መረጃውን #Share /ሸር/ በማድረግ ለሌሎችም በስራ ፍለጋ ለሚንከራተቱ እና የተሻለ ስራ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን እናካፍል። መልካምነት ለራስ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ማሰብ ነው።

ትክክለኛ የሥራ ማስታወቂያ መረጃዎችን ለመከታተል ለምትፈልጉ በሙሉ @jobcome @jobcome

@jobcome
የኮንትራት ቅጥር ማስታወቂያ
@jobcome
@jobcome
🔰 🔰 የድርጅት ስም: ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል 🔰 🔰
🔰 🔰 ምዝገባ የሚያልቅበት ቀን: ሰኔ 03, 2013 🔰 🔰
🔰 🔰 ተፈላጊ ብዛት: 54 ክፍት የስራ ቦታዎች 🔰 🔰




✅ የስራ መደብ: አውቶክሌቭና ስትራላይዜሽን ቴክኒሽያን ✅

ደመወዝ: 2799 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 35
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በአውቶክሌቭና ስትራላይዜሽን ዲፕሎማ ያለው/ላት
@jobcome
✅ የስራ መደብ: ደረጃ 4 ባዮሜዲካል መሳሪያዎች ቴክኒሽያን

ደመወዝ: 4609 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 05
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በባዮሜዲካል መሳሪያዎች ቴክኒሽያንነት ደረጃ 4 ዲፕሎማ ያለው/ላት
@jobcome

✅ የስራ መደብ: ኦፕታልሚክ ነርስ
ደመወዝ: 5358 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 05
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በኦፕታልሚክ ነርሲንግ ዲፕሎማ ያለው/ላት
@jobcome

✅ የስራ መደብ: ባዮሜዲካል ኢንጅነር ✅

ደመወዝ: 6193 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 04
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በባዮሜዲካል ኢንጅነሪንግ ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome
✅ የስራ መደብ: ሳይካትሪ ፕሮፌሽናል ✅

ደመወዝ: 6193 ብር
ተፈላጊ ብዛት: 03
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የትምህርት ደረጃ: በሳይካትሪ ባችለር ዲግሪ ያለው/ላት
@jobcome

➤ከተለያዩ ዓለማቀፍ እና አገር በቀል ድርጅቶች የወጡ የስራ እድል ማስታወቅያዎች ለማየት ይህን ሊንክ ይጠቀሙ 👉 @jobcome

👇👇👇👇👇👇