ኢስላማዊ ጥያቄዎች
63 subscribers
2 links
ጥያቄዎችን በመመለስ ኢስላማዊ እውቀትዎን ይጨምሩ።
||
ማንኛውም አስተያየትና ማስተካከያ ካሎት @Lion2th ላይ ይጠቁሙኝ። ባረከላሁ ፊኩም
Download Telegram
የመጀመሪያው ኸሊፋ አቡበክር ሲዲቅ ሲሞት ስንት አመቱ ነው?
Anonymous Quiz
15%
60
19%
61
9%
62
57%
63
ከሁሉ ነገር ቀድሞ የተፈጠረው ፍጡር ምንድን ነው?
Anonymous Quiz
29%
ሰማይ
16%
ምድር
39%
ውሃ
16%
ሰው
👍2
ከሚከተሉት መካከል የጀነት መሆኑ በነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም የተመሰከረለት ሶሃባ ማን ነው?
Anonymous Quiz
26%
A) ዑካሻ ኢብኑ ሚህሰን
7%
B) ዐሊይ ኢብኑ አቢ ጧሊብ
2%
C) ዓብዱረህማን ኢብኑ ዐውፍ
2%
D) ዑመር ኢብኑ ኸጧብ
30%
E) B እና D መልስ ናቸው።
33%
F) ሁሉም መልስ ናቸው።
ቀልዱም፥ ምር፤ ምሩም፥ ምር  የሆነው በምን ላይ ነው?
Anonymous Quiz
27%
በኒካህ ላይ
30%
በፍቺ ላይ
37%
ሁሉም መልስ ናቸው
7%
መልሱ አልተሠጠም
👍3
ከሃዲያንን በበዓላቸው ጊዜ “እንኳን አደረሳችሁ” ማለት በኢስላም እንዴት ይታያል?
Anonymous Quiz
81%
ክልክል ነው
6%
የተፈቀደ ነው
14%
ቢድዓ ነው
አልኢማም አሸዕቢ ረሒመሁላህ
                እንዲህ ይላሉ፡-

"ለእናቴ መልካም እንዳልውል አልደረስኩባትም።
     ነገር ግን፣ እናቴን በኔ ሰበብ
እንዳይሰድቧት ማንንም አልሳደብም
"

[አደቡ ዱ፞ኒያ ወዲ፞ን (254)]|

https://t.me/sheriawi_tyaqe
https://t.me/sheriawi_tyaqe
https://t.me/sheriawi_tyaqe
የጀነት መክፈቻ ቁልፍ ምንድን ነው?
Anonymous Quiz
25%
ፆም
9%
ሶደቃ
63%
ላኢላሃኢለላህ
3%
ሃጅ
ገንዘብ እምዳይጠፋ ትጠብቀዋለህ፤ ዒልም(እውቀት) ግን እንዳትጠፋ ይጠብቅሃል። በማለት የተናገረው ከሚከተሉት ማን ነው?
Anonymous Quiz
30%
A. አቡበክር ሲዲቅ
26%
B. ዑመር አል-ፋሩቅ
17%
C. ዑስማን ቢን ዓፋን
26%
D. ዓሊይ ቢን አቢ ጧሊብ
Forwarded from ኢስላማዊ ጥያቄዎች (Umumun)
“ረመዳን” በሂጅራ የዘመን አቆጣጠር ስንተኛው ወር ነው?
Anonymous Quiz
18%
8ኛው
72%
9ኛው
6%
10ኛው
3%
11ኛው