ለመጀመሪያ ጊዜ በነብዩ ላይ የወረደው የቁርኣን አንቀፅ ምን በመባል ይጠራል?
Anonymous Quiz
19%
ሱረቱ’ል በቀራህ
10%
ሱረቱ’ል ኢስራእ
60%
ሱረቱ’ል ቀለም
10%
ሁሉም መልስ ናቸው
👍1
✍2
ኢብኑል ቀይዪም አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ ይላሉ፦
«ወንጀል እና ጥፋት፦ ሃሳብ ፣ ሃዘን ፣ ትካዜን ፣ ፍርሃትን የልብ መጣበብን ፣ እንድሁም የቀልብ በሽታን ያመጣል። ከኢስቲጝፋር እና ከተውበት ውጪ ምንም መድሃኒት የለውም።»
[ዛዱ-ል-መዓድ: 4/191]
https://t.me/sheriawi_tyaqe

Telegram
ኢስላማዊ ጥያቄዎች
ጥያቄዎችን በመመለስ ኢስላማዊ እውቀትዎን ይጨምሩ።
||
ማንኛውም አስተያየትና ማስተካከያ ካሎት @Lion2th ላይ ይጠቁሙኝ። ባረከላሁ ፊኩም
||
ማንኛውም አስተያየትና ማስተካከያ ካሎት @Lion2th ላይ ይጠቁሙኝ። ባረከላሁ ፊኩም
ሁለት ጊዜ “ቢስሚላሂ ’ረህማኒ ’ረሂም” ሁለት ጊዜ የተጠቀሰባት የቁርዓን ምዕራፍ ማን ይባላል?
Anonymous Quiz
57%
ሱረቱ ነምል
17%
ሱረቱል-አዕራፍ
11%
ሱረቱል-በቀራህ
16%
ሱረቱል-ሙዕሚኑን
ወደ ሰማይ ሳይሞት ወጥቶ የቀረ በሴትና በወንድ የተወለደ ነብይ ስሙ ማን ይባላል?
Anonymous Quiz
33%
ዒሳ عليه السلام
12%
ነብዩ ሙሀመድ ﷺ
42%
ኢድሪስ عليه السلام
13%
ዩኑስ عليه السلام