Infinity Ethiopian Creative's
110 subscribers
133 photos
6 links
Work for Visionary and Creative Ethiopian's
📧 Contact us 👉 @mikiyahoo
👍 Like us on Facebook 👇
https://m.facebook.com/Infinitycreative2
Download Telegram
ከዳኝ አንደበቷ
❤️❤️❤️❤️ 😅

"አይንን ያጎደለ በዳይ ጥፋተኛ
አይን ይካስ አይባል እንደ ኦሪት ዳኛ
አደብ ገዝቶ ልቧ ስለኔ ሲገባት
ምነው ትቼው ባልሄድኩ ስትል እንዳልሰማት...
...
...ምስክር ካልሆነ ለእውነተኛነቷ
ምን ሊሰራ ዋለ ማተቡ ካንገቷ
መውደዷን ሲነግረኝ ከዳኝ አንደበቷ

✍muhe
❤️❤️❤️❤️
🎁መልካም የገና በአል ይሁንልን🎁
በርካታ ክርስቲያኖች በየዓመቱ ክርስቲያን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተገለጸው ኢየሱስ ክርስቶስ የተወለደበትን, ለማስታወስ ጥር 7 ላይ ወይም አቅራቢያ የገና ቀን እናከብራለን.
🎁🎁Hawi's Birthday wish her a Happy Birthday🎁🎁
Designed by Infinity Creative
😍😍Nice! Fashion Design😍😍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Try as much as you could to be kind.
📖በየእለቱ የመሞት እሳቤ📖 ሕይወት አጭር መሆኑኗን በመገንዘብ ቅድሚያ በምትሰጥባቸው ነገሮች ላይ ማተኮር ማለት ነው።
ዘወትር ማለዳ ከእንቅልፍህ ስትነሳ <<ዛሬ በሕይወት የምኖርበት የመጨረሻው እለት ቢሆን ምን አደርግ ነበር?>> ብለህ ጠይቅ።
እያንዳንዷን እለት በጥንቃቄ ለመኖር የሚያስችል ረቂቅ ዘዴ ነው።
የብልጽግና በር (The greatness guide)
📖ትርጉም:- ብርሃኑ በላቸው📖
ያለፈው ታሪክህ እስረኛ ከመሆን ይልቅ የወደፊት ህይወትህ ቀራፂ ሁን።
📱📱ለመቄዶንያ በነፃ 3 ብለው በመላክ📱📱
በሳምንት 3 ብር ባለዎት አቅም መርዳት ይችላሉ
ለሚያውቁት 20 ሰው በማጋራት እያንዳንዱ
ሰው የበኩሉን እንዲወጣ እናግዝ SHARE!!!
Designed By Infinity Creative
ስህተትን ተቀብሎ አለማስተካከል መቻል እንደ ድክመት ይቆጠራል።
ስህተትን ተቀብሎ ልክ ለመሆን መጣጣር እንደ እስራት ይቆጠራል።
የተባረከ ቀን ይሁንላችሁ!
Pencil sketch art photshop action
Free CV Design call 0915965321 now
በነፃ ለማህበራዊ ሚዲያ የሚሆን ፎቶ ከፈለጉ በ 0915965321 ላይ ይደውሉ።
Pencil sketch art
ቻናሉን ይቀላቀሉ! የሚፈልጉትን ዲዛይን አይነት በነፃ ይዘዙን!
Polygonal Art