Infinity Ethiopian Creative's
110 subscribers
133 photos
6 links
Work for Visionary and Creative Ethiopian's
📧 Contact us 👉 @mikiyahoo
👍 Like us on Facebook 👇
https://m.facebook.com/Infinitycreative2
Download Telegram
🔥 እንኳን ለደመራ በአል አደረሳችሁ 🔥
@infinity_creative
የምርት መለያ ወይንም ብራንዲንግ በድርጅትዎ እና በምርቶቹ ላይ በደንበኛዎ አእምሮ ውስጥ ጠንካራ እና አዎንታዊ ግንዛቤ የመፍጠር ሂደት ነው። #ብራንዲንግ #የምርትመለያ #branding
Forwarded from eTech S.C.
Happy Ethiopian New Year 2014!
እንኳን ለአዲሱ ዓመት ፳፻፲፬ ዓ.ም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር ፣ የብልፅግና እና በአንድነት ወደ አዲስ ምዕራፍ መሸጋገሪያ ያድርግልን።
#eTechsc #ethiopiannewyear #ethiopia #year2014ec
ንግድዎ ወይንም አገልግሎቶ እንዲያድግ ይፈልጋሉ? አዎ ከሆነ መልስዎ! በቅደም ተከተል ቦታ መስጠት ያለብን 5 መሰረታዊ ነገሮች:-

1ኛ: አመለካከታቸውና ፍላጎታቸው አዎንታዊ የሆነ ሰራተኞችን መቅጠር ይህ ማለት በብዙ ዋጋ የሚተመኑትን ሳይሆን እንደ ቦታውና ስራው አይነት በልምድ የካበተና በትምህርት የታገዘ ክህሎት አስፈላጊነቱ እንዳለ ሆኖ። ከዚያም ባሻገር ሰራተኞችን ማሳደግና መባረታታት ንግድዎን ለማሳደግ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል

2ኛ: ከመሸጥ ይልቅ ደንበኛዎትን ለማገልገል ያሎትን ፍላጎት ያሳዩ 

3ኛ: ከደንበኛዎ ጋር መስተጋብር መፍጠሪያና ጠብቆ ማቆያ መንገዶችን መጠቀም

4ኛ: የተለየ የመሸጫ እይታ ወይንም አቅርቦት ሊኖርዎት ይገባል

5ኛ: ሁልጊዜ ወጪዎን፣ የተጣራ ገቢዎን እና ተጓዳኝ እድገቶን መለካትና መፈተሽ ያስፈልጋል።

ሰኞ መስከረም ፲/፳፻፲፬ ዓ.ም.

#ሰራተኛንማበረታታት #marketing #የመሸጥጥበብ #sales #growtogether #growbusiness #empowerment
ስለነዚህ የተደበቀ ትርጉም ያላቸው መለዮዎች/ምልክቶች አስቀድመው ያውቁ ነበር? መልስዎን በ @mikiyahoo ይስጡ
የ TOYOTA መለዮ ምልክት ሁሉንም የድርጅቱን ስም ፊዳላት ይዟል
በ FedEx መለዮ ላይ ተደብቃ ያለቸው ቀስት የድርጅቱን ፍጥነትን እና ትክክለኛነትን ያመለክታል
በ HYUNDAI መለዮ ላይ ያለቸው H መጨባበጥን የሚያመልክት ሲሆን የደንበኝ እምነት እና እርካታን ያመለክታል
በ amazon መለዮ ላይ ከ a ወደ z የሚያሳየው ሁሉንም ነገር እንዳላቸውና ቀስቱ የፈገግታ ምልክትም አለው
በ Beats መለዮ ላይ ያለቸው b ፊደል ሰው Headphone ያደረገ ይመስላል


#logo #identity #logodesigner #branding #logoinspiration #brandmark #logomark #graphicdesign #designinspiration #logotype #መለዮ #ሎጎ #አርማ
የምቾት ቦታውን ሲለቁ, መፍራት ሁልጊዜ በፍርሃት ቦታ ውስጥ ከመሆን ጋር እኩል አይደለም. ከታች ያለው ሥዕላዊ መግለጫ እንደሚያሳየው፣ ፍርሃት ወደ ትምህርት እና የእድገት ቦታዎች ለመሄድ አስፈላጊ እርምጃ ሊሆን ይችላል።

#የምቾትቦታ #የእድገትቦታ #comfortzone #growthzone