😜Habesha emoji 😍sticker pack😳 created by🤩 Infinity creative. 😭 #habesha #sticker የሀበሻ ስቲከር
👇👇👇 ይጫኑ Add Sticker
https://t.me/addstickers/infinihabeshaemoji

Zeritu Kebede Dual Lighting Effect #ZerituKebede #ዘሪቱከበደ
Forwarded from Quality Button [SCAM]
🦠🦠 አዲስ ጠቃሚ መረጃ ስለ ኮረና ቫይረስ መተላለፊያ መንገዶች 🦠🦠
1. ዝቅተኛ የመተላለፍ አቅም ቫይረሱን ተሸክመው ሊቆዩ የሚችሉ ቁሳቁሶች
2. ዝቅተኛ የመተላለፍ አቅም ከውጪ እንቅስቃሴዎች
3. ከፍተኛ የመተላላፍ አቅም በተዘጉ ክፍሎች ውስጥ እንደ ቢሮ፣ የሀይማኖት ተቋማት፣ በሲኒማ አዳራሽ፣ የስፓርት ማዘውተሪያ ቦታዎችና ትያትር ቤቶች
🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠🦠
በስትክክል ቫይረሱ ወደሌላ ሰው ለመተላለፍ 1000 የቫይረሱ ቅንጣቶች (ቫቅ) ስብስብ መበተን አለባቸው
የመተላለፊያ የአካባቢ እንቅስቃሴዎች
> መተንፈስ፡ 20 ቫቅ/በደቂቃ
> ማውራት፡ 200 ቫቅ/ በደቂቃ
> ማሳልና ማስነጠስ፡ 200 ሚሊየን ቫቅ (በተገቢው አየር በማያገኙ በተዘጉ ቦታዎች ለሰአታት ይቆያሉ)
ቀመር
የተሳካ ቫይረሱ የመተላለፍ አቅም = ለቫይረሱ ያለን ተጋላጨነት * የቆየንበት ጊዜ

የጥሩ አርማ(ሎጎ) ንድፍ መርሆች
https://www.linkedin.com/posts/mikiyahoo_logodesign-logo-bkubpq-activity-6834831361656844288-ECIQ

Linkedin
Mikias Dereje on LinkedIn: #logodesign #logo #ሎጎ
የጥሩ አርማ(ሎጎ) ንድፍ መርሆዎች
አርማዎች በእርግጥም አስፈላጊ ናቸው። እነሱ ለዲዛይን ከባድ ሊሆኑ ይችላሉ ፣ ግን ለማንኛውም ንግድ የግድ አስፈላጊ ናቸው እና የማንኛውም ጥሩ የንግድ ምልክት የምርት ስም ፣ ወይም የግል የምርት ስም የማዕዘን...

Forwarded from eTech S.C.
Happy Ethiopian New Year 2014!
እንኳን ለአዲሱ ዓመት ፳፻፲፬ ዓ.ም አደረሳችሁ! አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር ፣ የብልፅግና እና በአንድነት ወደ አዲስ ምዕራፍ መሸጋገሪያ ያድርግልን።
#eTechsc #ethiopiannewyear #ethiopia #year2014ec

ንግድዎ ወይንም አገልግሎቶ እንዲያድግ ይፈልጋሉ? አዎ ከሆነ መልስዎ! በቅደም ተከተል ቦታ መስጠት ያለብን 5 መሰረታዊ ነገሮች:-
1ኛ: አመለካከታቸውና ፍላጎታቸው አዎንታዊ የሆነ ሰራተኞችን መቅጠር ይህ ማለት በብዙ ዋጋ የሚተመኑትን ሳይሆን እንደ ቦታውና ስራው አይነት በልምድ የካበተና በትምህርት የታገዘ ክህሎት አስፈላጊነቱ እንዳለ ሆኖ። ከዚያም ባሻገር ሰራተኞችን ማሳደግና መባረታታት ንግድዎን ለማሳደግ የአንበሳውን ድርሻ ይወስዳል
2ኛ: ከመሸጥ ይልቅ ደንበኛዎትን ለማገልገል ያሎትን ፍላጎት ያሳዩ
3ኛ: ከደንበኛዎ ጋር መስተጋብር መፍጠሪያና ጠብቆ ማቆያ መንገዶችን መጠቀም
4ኛ: የተለየ የመሸጫ እይታ ወይንም አቅርቦት ሊኖርዎት ይገባል
5ኛ: ሁልጊዜ ወጪዎን፣ የተጣራ ገቢዎን እና ተጓዳኝ እድገቶን መለካትና መፈተሽ ያስፈልጋል።
ሰኞ መስከረም ፲/፳፻፲፬ ዓ.ም.
#ሰራተኛንማበረታታት #marketing #የመሸጥጥበብ #sales #growtogether #growbusiness #empowerment

ስለነዚህ የተደበቀ ትርጉም ያላቸው መለዮዎች/ምልክቶች አስቀድመው ያውቁ ነበር? መልስዎን በ @mikiyahoo ይስጡ
የ TOYOTA መለዮ ምልክት ሁሉንም የድርጅቱን ስም ፊዳላት ይዟል
በ FedEx መለዮ ላይ ተደብቃ ያለቸው ቀስት የድርጅቱን ፍጥነትን እና ትክክለኛነትን ያመለክታል
በ HYUNDAI መለዮ ላይ ያለቸው H መጨባበጥን የሚያመልክት ሲሆን የደንበኝ እምነት እና እርካታን ያመለክታል
በ amazon መለዮ ላይ ከ a ወደ z የሚያሳየው ሁሉንም ነገር እንዳላቸውና ቀስቱ የፈገግታ ምልክትም አለው
በ Beats መለዮ ላይ ያለቸው b ፊደል ሰው Headphone ያደረገ ይመስላል
#logo #identity #logodesigner #branding #logoinspiration #brandmark #logomark #graphicdesign #designinspiration #logotype #መለዮ #ሎጎ #አርማ

የምቾት ቦታውን ሲለቁ, መፍራት ሁልጊዜ በፍርሃት ቦታ ውስጥ ከመሆን ጋር እኩል አይደለም. ከታች ያለው ሥዕላዊ መግለጫ እንደሚያሳየው፣ ፍርሃት ወደ ትምህርት እና የእድገት ቦታዎች ለመሄድ አስፈላጊ እርምጃ ሊሆን ይችላል።
#የምቾትቦታ #የእድገትቦታ #comfortzone #growthzone