ICT_Abel
45 subscribers
62 photos
5 files
3 links
Learn ICT concepts in Amharic.

Youtube channel. https://www.youtube.com/@ICT_IAN

https://t.me/i_ctstudent
Download Telegram
ሰላም ቤተሰቦች
ባለፉት ጊዜያቶች ICT Concept ላይ በዋነኝነት ምናያቸውን Time & Price Theory በSeries በትንሹም ቢሆን ከፋፍለን ለማየት ሞክረናል በተጨማሪም INSTITUTONAL RIFERENCE POINቶችን በተወሰነ መልኩ ለማየት ሞክረናል ያው ቀጣይ Seriesሳችን ሚሆነው "PDarray" ነው!
ያው ኣሪፍ ነገር እንደምታገኙበት እምነት ኣለኝ።
መልካም ምሽት ዪሁንላቹ!
👍4
ICT_Abel pinned «ሰላም ቤተሰቦች ባለፉት ጊዜያቶች ICT Concept ላይ በዋነኝነት ምናያቸውን Time & Price Theory በSeries በትንሹም ቢሆን ከፋፍለን ለማየት ሞክረናል በተጨማሪም INSTITUTONAL RIFERENCE POINቶችን በተወሰነ መልኩ ለማየት ሞክረናል ያው ቀጣይ Seriesሳችን ሚሆነው "PDarray" ነው! ያው ኣሪፍ ነገር እንደምታገኙበት እምነት ኣለኝ። መልካም ምሽት ዪሁንላቹ!»
ICT Dealing Range 1A
Dealing range ማለት ኣዲስ የTrading Range ነው። Buyside እና sellside liquidityው የተወሰደ የTreding range ነው
ይሄ eg; በBearshi ነው በBullish ደሞ እንደ Home Work ወደ Chart ግቡና Practice አድርጉት
Dealing range ላይ Smart Money(Bankኮች) deal አድርገውበታል(Trade) አርገውበታል ብለን የምናምንበት ቦታ ነው!
እንዴት ነው Dealing rangeን ተጠቅመን Trade ልናደርግ የምንችልው?
መጀመሪያ HTF Diraction ያስፈልገናል
Monthly,weekly,Daily ላይ ሊሆን ይችላል Diractionን ያስፈልገናል|ለምሳሌ፦ bearish ቢሆን Diractioናችን ያው Price በ አንድ liquidity በቻ ሊወርድ ወይም ሊወጣ አይችልም Institutioኖች እየወጡ እየገቡ ብዙ Traዶችን ሲወጡ|ሲወርዱ ነክተዋቸው ሚመለሱበት ቦታዎች(arrayዎች) አሉ እና እነሱን PD array ብለን እንጠራቸዋለን [P-ማለት Premium ሲሆን D-ደሞ Discount] ማለት ነው ባጭሩ PDarray ማለት Premium|Discount array (ቦታ) ማለት ነው {PDarray ምን እንደሆኑ በሚቀጥለው ክፍል እናየዋለን ይሄንን Dealing range ከ PD array ጋር አንድ ላይ አድርገን እንዴት መጠቀም እንደምንችል ለማየት እንሞክራለን!}
👍2
🌙ኢድ ሙባረክ🌙
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ ኢድ አል ፈጢር በአል በሰላም አደረሳችሁ😊
የሰላም እና የደስታ ኢድ ይሁንላቹ!

መልካም በአል🙏
🙏2👍1
ICT_Abel pinned a photo
ሰላም fam👋🏿
I know ትንሽ ጠፍቻለው🫣 ያው
ሰሞኑን የነበርኩበት ቦታ እና በprsonal ምክንያት ነበር የጠፋውት እና presntatioኑንም መስራት ስላልቻልኩ ነበር post ያላረኩት!
ያው ካሁን ቡሗላ ግን በሚኖሩን seriesሶች

በPDF
መልኩ እናደርጋቸዋለን ብዬ አስባለው🤝🏿
ጥያቄም ካላቹ inboxe ላይ👇🏿አስቀምጡልኝ
@ICT_999
👆🏿
መልካም አዳር ይሁንላቹ!
❤‍🔥3👍1
ICT_Abel pinned «ሰላም fam👋🏿 I know ትንሽ ጠፍቻለው🫣 ያው ሰሞኑን የነበርኩበት ቦታ እና በprsonal ምክንያት ነበር የጠፋውት እና presntatioኑንም መስራት ስላልቻልኩ ነበር post ያላረኩት! ያው ካሁን ቡሗላ ግን በሚኖሩን seriesሶች በPDF መልኩ እናደርጋቸዋለን ብዬ አስባለው🤝🏿 ጥያቄም ካላቹ inboxe ላይ👇🏿አስቀምጡልኝ @ICT_999 …»
✝️
"በእውነት ደዌአችንን ተቀበለ ህመማችንም ተሸክሟል☦️...እርሱ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ ስለበደላችንም ደቀቀ...በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን "ኢሳ 53፣7 መልካም የፋሲካ ባህል ባህሉ የሰላም, የፍቅር, የአንድነት, የመተሳሰብ ,ይሁንላችሁ ከነ ውድ ቤተሰቦቻቹ!
👍2
ICT_Abel pinned a photo
DXY weekly_forecast 📉
👍1🔥1
IMG_2032.MOV
43.6 MB
5/6/2024
XAUUSD
scalping!
👍2👏1
IMG_2070.MP4
13.7 MB
05-08-24
Scalping!
XAUUSD
👍2
ሰላም Fam ሰሞኑን ትንሽ Lazy🥱 ሆኜ ነበር even Trade ለማድረግ እራሱ🫢 i don't know why🤷🏿‍♂️ but now no more laziness! (lol)
ወደ ርዕሳቸችን ስንመለስ PDFፉን ጨርሼው ነበረ ግን ያው save ሳላደርገው ጠፋብኝ(think power off) አድርጌው መሰለኝ🤔 ግን ያው እስከ እሁድ እናንተ ጋር ይደርሳል ብዬ አስባለው i konw እንደቆየ but i do my best
!

Much love fam🫶🏿
2👍2😁1
ICT PDarray Matrix.pdf
719.5 KB
PDፉ ላይ ያው ስለ PDarray እና የተወሰኑ ሃሳቦችን ለመግለጽ ሞክሬአለው እናንተ ደሞ ያው Practice በማድረግ Concepቱን መያዝ አለባቹ እላለው😁
much love fam
🫶🏿
6
DXY Weekly outlook!
W
Weekly Forcast DXY
DXY Biase Bearish ነው እና Price MBኩን ነክቶታል ቀጣይ ሳምንት ምጠብቀው ያው Weekly Chart ላይ IFVG አለ ምናልባት ወደሱ ሊሄድ እንደሚችል አስባለው
Daily Chart ላይ Price +PB ነክቷል እሱን ተደግፎ ሊወጣ ይችላል እስከ weekly IFVG ድረስ!

ያው ይሄ ቀጣይ ሳምንት ይፈጠራል ብዬ ምጠብቀው ነው እናንተ ደሞ የራሳችሁን analysis ጨምሩበት እኔጋር ምናልባት የሀሳብ ለውጥ ሊኖር የችላል ያው ላይኖርም ይችላል!😁

𝕄𝕦𝕔𝕙 𝕝𝕠𝕧𝕖 𝕗𝕒𝕞🫶🏿
ℍ𝕒𝕧𝕖 𝕒 𝕘𝕠𝕠𝕕 𝕟𝕚𝕘𝕙𝕥
!
🫡21👍1
IMG_2273.MP4
3.4 MB
29-05-2024
Scalping!
EURUSD

ICT SON MODLE ON 1MINUTE CHART
ሰላም Fam

እስከዛሬ በነበሩን seriesoች ICTን በተወሰነ መልኩ ለማየት ሞክረናል ያው ካሁን በኋላ ሚቀሩን seriesሶች አጠር ያለ ሀሳብ ስላላቸው ከነሱ ጋር አንድላይ አያይዤ እንዳቀርብላቹ ምትፈልጉትን ከICT concept ጋር ተያይዞ ወይም ያልገባችሁም ነገር ካለ(እስከዛሬ ባየናቸው ሀሳቦች) Entry modleም ካለ ከስር አስቀምጡልኝ!
👍1😁1
ICT_Abel pinned «ሰላም Fam እስከዛሬ በነበሩን seriesoች ICTን በተወሰነ መልኩ ለማየት ሞክረናል ያው ካሁን በኋላ ሚቀሩን seriesሶች አጠር ያለ ሀሳብ ስላላቸው ከነሱ ጋር አንድላይ አያይዤ እንዳቀርብላቹ ምትፈልጉትን ከICT concept ጋር ተያይዞ ወይም ያልገባችሁም ነገር ካለ(እስከዛሬ ባየናቸው ሀሳቦች) Entry modleም ካለ ከስር አስቀምጡልኝ!»