Hope Tutorial Program
3.07K subscribers
111 photos
2 videos
468 files
117 links
ኢንትራንስ ከ500 በላይ ማምጣት ለሚፈልግ ብቻ📚📚📚📚

ለተጨማሪ መረጃ ላይ @eyashua አናግሩን
Download Telegram
2009 EUEE  related with tense.🔴
_

#1) None of the furniture we   bought last week___  yet.
A) has arrived
B) arrived
C) have arrived
D) will have arrived

#2) Classes begin only after you-------- registration.
A) Completed
B) Complete
C) Will complete
D) Had complete

#3)Next week this time, I------------all my examinations.
A) am finishing
B) have finished
C) will finish
D) will have finished.

#4) I am sure you___ a good time staying here with me this coming summer.
A) will have
B) should have
C) have
D) will be having

#5) Did you know that Mary and Bedlu___ married next week?
A) are going to get
B) will be getting
C) will get
D) get

#6) I am not good at Mathematics, but I __ any problem with my English.

A) had never have
B) have never had
C) never have
D) had never had

#7) I was very sad to hear that your mother _.
A) has died
B) had died
C) dies
D) would die

#8) I have now been admitted to the university of Mello and I am expected to be there in August.The semester__ half way there by the time the academic year begins here.
A) will be
B) would be
C) will have been
D) would have been

🗨️ሁላችሁም ስሩና መልሱን comment አርጉ 😎

From @ethio600
  
📌Join and share 👇👇👇
             ✳️  @Ethioentrance600   🎯
             ✳️  @Ethioentrance600   🎯
👍8😱3🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍4
ፈተና ከጀመርን በኋላ ማድረግ የሚገቡን ነገሮች (ፈተና ላይ እያለን)፤

👉 ወደ ፈተና ከመሄዳችን ቀደም ብለን ለፈተና የሚረዱንን መሳሪያዎች እና የመፈተኛ ቁሶችን ማዘጋጀት።

👉አብዝተን ፈተናን እና የምናመጣውን ነጥብ ስሌት አለመገመት ።

👉ፈተና ስንጨርስ የተሳሳትነውን ጥያቄ አብዝቶ ማሰብ እና ሌላ ተማሪ መጠየቅ ጭንቀት ውስጥ ስለሚከተን ከዚህ ይልቅ ቤት ሄደን እረፍት ማድረግ እና ለቀጣይ ፈተና መዘጋጀት ።

👉 በፈተና ጊዜ ድንገተኛ ጭንቀት እና ድንጋጤ ከገጠመን ወዲያው የምንሰራውን ገታ አድርገን በጥልቀት አየር በአፍንጫችን ስበን ወደ ሳንባ እያስገባን መልሰን ማስወጣት ይህንንም እስክንረጋጋ መደጋገም ። ከዚህ በመቀጠል የማረጋጊያ ቃላትን ለራስዎ መንገር::

👉 ፈተና በምንሰራ ጊዜ ግራ ያጋባንን እና እርግጠኛ ያልሆንበትን ጥያቄ በይለፍ ማቆየት እና ወደ ቀጣዩ ጥያቄ መሄድ ይህም ጊዜያችንን በአግባቡ እንድንጠቀም ይረዳናል። ነገር ግን ምልክት አድርገን ማለፍ፤

👉በተመሳሳይ እርግጠኛ ያልሆልንበትን መልስ ላይ ተደናግጠን መሰረዝ እና መደለዝን መቀነስ ይህም ስንደነግጥ እና ስንጨነቅ የምናውቀውን መልስ ትተን ወደ ሌላ መልስ እንድሰጥ ስለሚያረግ መሰረዝና መደለዝን መቀነስ ።

👉ፈተናውን ወደ ማገባደድ ስንደርስ በይለፍ ያስቀመጥናቸውን ግራ ያጋቡንን ጥያቄዎች አስበንበት መልስ መስጠት ።

👉በተደጋጋሚ ሰአትን አለመመልከት ወይም ሰአት በቃን አልበቃን እያልን አለመጨነቅ።

👉ይልቅ በጣም ሳንንቀራፈፍ ተረጋግተን ፈተናውን መስራት እና ፈተናውን ከጨረስን በኋላ ተመልሰን የሰራነውን ጥያቄ አጠቃላይ ማየት።

👉 የፈተና ወቅት ነውና ለተፈታኞች በሙሉ
       መልካም ፈተና 🙏🙏
19🙏4👍3
Good luck for social students 🤞🤞
ፈጣሪ ይርዳቹ🙏🙏
🙏185👍3
English Social 2016 -- @ethiomatric.pdf
4.8 MB
ዛሬ ሶሻሎች የተፈተኑት የ English ፈተና

🔹High quality complete exam.
🔹 የጥያቄ ብዛት: 100
🔹አንዳንድ ጥያቄዎች ላይ መልስ ተከቧል ፤ እነሱ እኛ ያከበብናቸው ሳይሆኑ የተፈተነው ተማሪ ያከበበው ነው፡፡
Maths Social 2016 -- @ethiomatric.pdf
1.9 MB
ዛሬ ሶሻሎች የተፈተኑት የ Maths ፈተና

🔹High quality complete exam.
🔹 የጥያቄ ብዛት: 60
Sat Social 2016.pdf
824.9 KB
ዛሬ ሶሻሎች እስከ ቀኑ 5:00 የተፈተኑት የ SAT ፈተና

🔹 የጥያቄ ብዛት: 60
👍9
ለሁላችሁም ተማሪዎች ከዚህ በኃላ የፍሬሽ ማን እና ሪሜዲያል ኮርሶችን ምንለቅላችሁ ይሆናል
👏181
ዘንድሮ የentrance ተፈታኝ ናችሁ

በአሁኑ ሰአት የ12ተኛ ክፍል ተፈታታኝ ከሆናችሁ እና አሪፍ ውጤት ማምጣት የምትፈልጉ ከሆነ Hope Tutorial Programን መቀላቀል ግድ ይላቹሀል

እኮ ለምን አትሉኝም 🙋‍♀🙋‍♀

አላችሁ 😁😁
ምክንያቱም Hope Tutorial Program ከሌሎቹ አለን አለን ከሚሉት tutorial program ለየት የሚያደርገው በውስጡ

    የተለያዩ አሪፍ አጋዥ መፅሀፍት
    Short notes
    የትምህርት videos
    እርስ በእርስ idea የመንለዋወጥበት,progressኣችሁን የምጠያየቅበት የlive session program

በቃ ምን አለፋችሁ  ሁሉንም በአንድ ላይ የያዘ የtutorial program ነው

እና ይህ  tutoring program  በማን እንደሚሠጥ ታቃላችሁ 🙋‍♂🙋‍♂

⚡️ በ2016 ዓ.ም
                     በ Natural > 520
                     በ Social ደሞ > 500
ባመጡ የ Boarding school ተማሪ በነበሩ ተማሪዎች ነው

⚡️እና መቼ ይጀመራል እያላቸሁ መሆን  አለበት 🧐🧐
  so HTP ዝግጅቱን አጠናቆ በሚመጡት ጥቂት ቀናቶች tutoring  programኡን ይጀምራል 
so stay tuned❗️❗️

እና እስከዛው በ👍 ለኛና ለprogramኡ ያለችሁን ድጋፍ አሳዩን

Thank You For Your Support🙏🙏
FOR MORE
🎓CONTACT US @eyashua
🎓AND share this link
🔜@HopeTutorialProgram to your friends 🙏
👍40👎2🔥21
Hope Tutorial Program
ዘንድሮ የentrance ተፈታኝ ናችሁ በአሁኑ ሰአት የ12ተኛ ክፍል ተፈታታኝ ከሆናችሁ እና አሪፍ ውጤት ማምጣት የምትፈልጉ ከሆነ Hope Tutorial Programን መቀላቀል ግድ ይላቹሀል እኮ ለምን አትሉኝም 🙋‍♀🙋‍♀ አላችሁ 😁😁 ምክንያቱም Hope Tutorial Program ከሌሎቹ አለን አለን ከሚሉት tutorial program ለየት የሚያደርገው በውስጡ     የተለያዩ አሪፍ አጋዥ…
መተናል መተናል መተናል🏃‍➡️🏃‍♀‍➡️❗️❗️

🙋 የት ብላችሁ ግራ
ከተጋባችሁ ደሞ pls ግራም አይጋቡ እኛ ያልነው ዝግጅታችንን ጨርሰን መተናል ነው

🙋 እኮ የምኑን ዝግጅት  ካላችሁ ደሞ የ Hope Tutorial Programኡን ነዋ

🗣 ባለፈው ባወራነው መሠረተ HTP አሁን ዝግጅቱን ስላጠናቀቀ በአሁኑ ሰአት ይህንን የTutorial program በመቀላቀል እራሳችሁን አንድ እርምጃ ወደ ፊት ማራመድ  የምትፈልጉ ከሆነ ቅዳሜ በሚጀመረው ምዝገባ ላይ  200 birr ብቻ በመክፈል  መመዝገብ ትችላላችሁ

⚡️ ምዝገባውም የሚካሄደው ቅዳሜ እና እሁድ ሙሉ ቀን እና ከሰኞ እሰከ አርብ ባሉት ቀናቶች ደግሞ ከምሽቱ
1:00 -4:00 ነው

‼️በመጨረሻም አንድ ነገር ግልጽ ስናረግ ይህ የ 200 birr ክፍያ ከከፈላችሁ አመቱን ሙሉ የHTP መውሰድ እንደምትችሉ ላበስራችሁ እወዳለሁ ‼️
👍17😁1🤔1