ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ!
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ አድርጓል።
ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከነገ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉ ተገልጿል።
Practice Video: https://youtu.be/6e7AgEGBIjU

Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
YouTube
History Remedial Exam | Unique Questions | Must Watch for 2018 Remedial Students
History Remedial Exam – Unique Questions & Answers 📚
Are you a remedial student preparing for your 2018 History exam? This video covers carefully selected unique questions you're likely to encounter, with clear explanations to help you understand the key…
Are you a remedial student preparing for your 2018 History exam? This video covers carefully selected unique questions you're likely to encounter, with clear explanations to help you understand the key…
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
1447ኛው የዒድ አልአድሃ በዓል ረቡዕ ይውላል።
ዛሬ በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ በመታየቷ የዙል-ሂጃ ወር መግባቱ ተገልጿል።
ይህን ተከትሎ 1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (የዓረፋ) በዓል ዕሮብ ረቡዕ ግንቦት 19 ተከብሮ ይውላል።
@Qal_Academy
@Qal_Academy
ዛሬ በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ በመታየቷ የዙል-ሂጃ ወር መግባቱ ተገልጿል።
ይህን ተከትሎ 1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (የዓረፋ) በዓል ዕሮብ ረቡዕ ግንቦት 19 ተከብሮ ይውላል።
@Qal_Academy
@Qal_Academy
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሬሜዲል ፈተና መስጫ ቀን ተራዘመ።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከግንቦት 17 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ/ም ሊሰጥ ፕሮግራም ወጥቶለት የነበረው የሬሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ) ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ/ም እንዲሰጥ መራዘሙን ከተቋማት ለማረጋገጥ ችሏል።
ምሽቱን ያነጋገርናቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመራሮች የፈተናው ቀን መራዘሙን አረጋግጠዋል።
🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ!