ሰላም ውዶች👋,
ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ የFreshman Emerging Technology ጥያቄዎችን እንሰራለን።
ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ የFreshman Emerging Technology ጥያቄዎችን እንሰራለን።
Forwarded from ቃል Academy (Tensae ❽)
YouTube
Pilot Exam ምን እንደሆነ ለማታውቁ Entrance ተፈታኞች
ፓይለት ኤግዛም ማለት ከ ኢንትራንስ ፈተና በፊት ቀደም ብሎ የሚዘጋጅ የኢንትራንስ ፈተናን የሚያቀል እና በውስጡ ደግሞ የሚደገሙ ጥያቄዎችን ያካተተ ነው ።
ይህ ፈተና እንደ ኢንትራንስ በጣም ጥብቅ በሆነ መንገድ የሚሰጥ ሲሆን ይህ ከዛ የሚለየው ነገር ቢኖር ለተመረጡ ተማሪዎች ብቻ የሚሰጥ ፈተና መሆኑ ነው ።
ተማሪዎች ይህንን ፈተና ልክ እንደጨረሱ ፈተናው ተሰብስቦ የሚቃጠል ሲሆን ያ ደሞ ምን ያህል…
ይህ ፈተና እንደ ኢንትራንስ በጣም ጥብቅ በሆነ መንገድ የሚሰጥ ሲሆን ይህ ከዛ የሚለየው ነገር ቢኖር ለተመረጡ ተማሪዎች ብቻ የሚሰጥ ፈተና መሆኑ ነው ።
ተማሪዎች ይህንን ፈተና ልክ እንደጨረሱ ፈተናው ተሰብስቦ የሚቃጠል ሲሆን ያ ደሞ ምን ያህል…
Forwarded from ቃል Academy (Tensae ❽)
YouTube
Biology Pilot Test | Answer & Explanation |
A Biology Pilot Test is a preliminary or practice exam designed to assess students' understanding of key biological concepts before a full-scale test or course. It typically includes multiple-choice, short-answer, and sometimes essay questions covering topics…
Forwarded from ቃል Academy (Mr. X)
የ Entrance ተፈታኞች ምን ያህል እስከ አሁን ከቨር አድርጋችኋል?
Final Results
14%
ከ 20% በላይ ጨርሻለው
14%
ከ 40% በላይ ጨርሻለው
15%
ከ 60% በላይ ጨርሻለው
19%
ከ75% በላይ ጨርሻለው
10%
100% ጨርሻለው
27%
ምንም አልጀመርኩም
Remedial Exam day
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ 🎓: በዩኒቨርሲቲው ማጠቃለያ ፈተና ግንቦት 3-7 📅 ሲሆን የቀሩትም በተመሳሳይ ይከተላሉ 📝:
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ 🏫
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 🏫
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ 🏫
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ 🏫........
የ2018 የትምህርት ዘመን የሪሜዲያል ተማሪዎች አገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17- 20/2018 ዓ.ም 🗓 መሆኑን አውቃችሁ፣ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን 📢!
ቃል አካዳሚ 🎓
@Qal_Academy
@Qal_Academy
ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ 🎓: በዩኒቨርሲቲው ማጠቃለያ ፈተና ግንቦት 3-7 📅 ሲሆን የቀሩትም በተመሳሳይ ይከተላሉ 📝:
ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ 🏫
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 🏫
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ 🏫
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ 🏫........
የ2018 የትምህርት ዘመን የሪሜዲያል ተማሪዎች አገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17- 20/2018 ዓ.ም 🗓 መሆኑን አውቃችሁ፣ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን 📢!
ቃል አካዳሚ 🎓
@Qal_Academy
@Qal_Academy
Forwarded from ቃል Academy (Mr. X)
እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉👋
ቃል አካዳሚ ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ለእናንተ የማይቋረጥ የትምህርታዊ መረጃዎችን መልቀቅ ይጀምራል፡- 📚✨
🟢ለ High-School ተማሪዎች🎓
🟡ለ Entrance ተፈታኞች 🚀
🟠ለ Remedial ተፈታኞች 📝
🔴ለ Freshman ተማሪዎች 🌟
በነዚህ ዙርያ ለሚኖሩት ትክክለኛ መረጃዎችን በእኛ YouTube ቻናል እና Telegram ቻናል በማስረጃዎች አረጋግጠን እናቀርባለን። 🎬✅
እስከዚያው ድረስ የ YouTube ቻናላችንን በመቀላቀል ጠብቁን። 👀🔔

ሊንክ፡- https://www.youtube.com/@Qal_Academy🔗
@Qal_Academy
@Qal_Academy
Forwarded from ቃል Academy (Mr. X)
ማታ 1፡00 ላይ በቃል አካዳሚ
📂 Entrance Exam
┃
┣ 📂 Natural
┃ ┣ 📂 Biology
┃ ┣ 📂 Maths
┃
┣ 📂 Social
┃ ┣ 📂 History
┃ ┣ 📂 Geography
አሁኑኑ በመቀላቀል አንድላይ እንዘጋጅ።
@Qal_Academy
@Qal_Academy
📂 Entrance Exam
┃
┣ 📂 Natural
┃ ┣ 📂 Biology
┃ ┣ 📂 Maths
┃
┣ 📂 Social
┃ ┣ 📂 History
┃ ┣ 📂 Geography
አሁኑኑ በመቀላቀል አንድላይ እንዘጋጅ።
@Qal_Academy
@Qal_Academy
Telegram
ቃል Academy
Welcome to ቃል Academy Channel! 🎓✨
- Short Notes 📝: Easy-to-understand summaries.
- Daily Tips 💡: Boost your study habits.
- Educational News 📰: Stay updated on trends.
- PDF Resources 📄:
💬 ᴄᴏɴᴛᴀᴄᴛ: @TensaeAddisu
- Short Notes 📝: Easy-to-understand summaries.
- Daily Tips 💡: Boost your study habits.
- Educational News 📰: Stay updated on trends.
- PDF Resources 📄:
💬 ᴄᴏɴᴛᴀᴄᴛ: @TensaeAddisu