Hope Tutorial Program
3.07K subscribers
111 photos
2 videos
468 files
117 links
ኢንትራንስ ከ500 በላይ ማምጣት ለሚፈልግ ብቻ📚📚📚📚

ለተጨማሪ መረጃ ላይ @eyashua አናግሩን
Download Telegram
Forwarded from Testa
​የ 2018 Freshman ተማር ናችሁ ?

ማንኛውም Freshman ተማሪ ሊኖረው የሚገባ App!
Testa 🔥 ጥሩ ነጥብ እንድታስመዘግቡ የ TESTA APP በጣም ይጠቅማቸዋል።

✔️ አድስ አበባ ዩኒቨርስቲን ጨምሮ 10 ዩኒቨርሲቲዎች ያለፉት አመታት የMid እና Final ፈተና ጥያቄዎች ከነሙሉ ማብራሪያቸው። (ጥያቄዎች ስለሚደጋገሙ እነዚህን መስራት ለውጤትዎ ወሳኝ ነው!)

✔️ በውስጡ 12 Common ኮርሶችን ይዟል።

✔️ Dark Mode/ Night 🌙 Mode ስላለው ለሊትም ሆነ ቀን እንደ ልቦ ጥያቄዎችን Practice ማረግ ይችላሉ።

✔️ ጥያቄዎችን አንዴ Download ካረጋቹ ለ 1 አመት ያለ internet (offline) መጠቀም ትችላላችሁ🔥

✔️ የረሱ GPA calculator ስላለው ከአሁኑ Goal አስቀምጣችሁ እንድትዘጋጁ ይረዳችኋል። (offline)

✔️ በውስጡ 7000 + ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን ጥያቄዎች በየግዜው ወረቀቶችን በመፈለግ የሚጨመሩ ይሆናል።(እናንተም ወረቀት በመላክ ተባበሩን)

✔️ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ወይንም የኛን እገዛ ከፈለጉ 👉👉 @testa_support ልታገኙን ትችላላችሁ።
✔️ በየቀኑ የምናዘጋጀው giveaway ለFresh ተማር ብቻ ስለሚኖረን ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @Testa_Et

✔️ የአገልግሎት ክፊያ 200 ብር ሲሆን። አንዴ ከከፈሉ ለ1አመት (ሙሉ Freshman Course) ያለምንም ተጨማሪ ክፊያ ይጠቀማሉ።
✔️ CBE
✔️ Telebirr
✔️ E-birr
✔️iPhone የምትጠቀሙ ልጆች Contact Us 👉@testa_support we will send you the link Testa Support IPhone.

እንዴት እንደምትከፍቱ ማብራሪያ Video ከ ቻናላችን ላይ ያገኛሉ። 👇👇
https://t.me/Testa_ET/9

📲 አሁኑኑ ከቴሌግራም ቻናላችን ላይ ዳውንሎድ ያድርጉ! (ከ 4ቀን ቡኃላ ከ Play Store ላይ ማግኘት ይችላሉ)

👇Download Now👇

https://t.me/Testa_ET/39
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Aser hustler 💹
እስቲ ስንቶቻቹ buzzer acount አላቹ
Anonymous Poll
35%
አለኝ 🤑
65%
የለኝም 😏
እንኳን ወደ Side Shekela በደህና መጡ — የኋላ ታሪክዎ ወይም የጊዜ ሰሌዳዎ ምንም ይሁን ምን፣ አስተማማኝ እና ህጋዊ የሆኑ የኦንላይን የገቢ ምንጮችን ለመገንባት ታማኝ መሪዎ ነን።
​እያንዳንዱ ሰው በራሱ ምርጫና ሁኔታ የመሥራትና የመገኘት ነፃነት ይገባዋል ብለን እናምናለን። ዕዳ ለመክፈል፣ ለወደፊት ሕልምዎ ለመቆጠብ፣ ወይም ተጨማሪ የገንዘብ ምንጭ ለማግኘት ቢፈልጉ—ከፍሪላንሲንግ እና ዲጂታል ምርቶች ጀምሮ እስከ የርቀት ሥራዎችና ዘመናዊ የገቢ ማስገኛ ዘዴዎች ድረስ ውጤታማ የሆኑ የጎንዮሽ ሥራዎችን በተግባር የተደገፉ ምክሮች፣ ግልጽ ግምገማዎች እና ደረጃ በደረጃ ስልቶችን እናቀርባለን።
​ዓላማችን ትርፍ ጊዜዎን ወደ ቋሚ "ሸቀላ" እንዲቀይሩ መርዳት ነው — በብልህነት፣ በታማኝነት እና ዘላቂ በሆነ መንገድ።

https://t.me/ethioshekela
https://t.me/ethioshekela
Forwarded from Tensae Tech💥 (TeNsaE)
🎉🎉 2018 ለተማሪዎች አስፈላጊ ምላቸው ቻናሎች ናቸው በዚህ ሊንክ አሁኑን ተቀላቀሉ

👇👇
https://t.me/addlist/BIuBqw-Ma9A2Y2Zk
Forwarded from ቃል Academy (Tensae)
📌 ማስታወቂያ | Channel Owners

ቻናላችሁ ትምህርታዊ / የቴክኖሎጂ ከሆነ
እና 2,000+ subscribers ካላችሁ

👉 ቻናላችሁን በፍጥነት ለማሳደግ
የኛን “Wave” ተቀላቀሉ 🌊

አሁን 16 ቻናሎች ተቀላቅለዋል
⏱️ በ5 ቀን ውስጥ መጀመር ትችላላችሁ

📩 ሕጉንና መመሪያዎቹን ለማግኘት
👉 @tensaeaddisu በቀጥታ ያናግሩኝ
1
📌 ማስታወቂያ | Channel Owners

ቻናላችሁ ትምህርታዊ / የቴክኖሎጂ ከሆነ
እና 2,000+ subscribers ካላችሁ

👉 ቻናላችሁን በፍጥነት ለማሳደግ
የኛን “Wave” ተቀላቀሉ 🌊

አሁን 20 ቻናሎች ተቀላቅለዋል
⏱️ በ5 ቀን ውስጥ መጀመር ትችላላችሁ

📩 ሕጉንና መመሪያዎቹን ለማግኘት
👉 @tensaeaddisu በቀጥታ ያናግሩኝ
1
Forwarded from Exam Hub - High School
ትምህርት ሚኒስቴር ፤ " የዚህ አመት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መቶ በመቶ በበይነ መረብ ይሰጣል " አለ።

የ2018 የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና መቶ በመቶ በበይነ መረብ ለመስጠት የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ " በዚህ ዓመት የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መቶ በመቶ በበይነ መረብ ይሰጣል " ሲሉ ተናግረዋል።

ይህን ያሉት በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ የግማሽ ዓመት አፈፃፀም መድረክ ላይ ተገኝተው ነው።

ባለፉት ሁለት ዓመታት ፈተናው በወረቀትና በበይነ መረብ ሲሰጥ እንደነበር አንስተው በዚህ ዓመት የሚሰጠውን ማጠናቀቂያ ፈተና ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ ለመስጠት የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ጠቁመዋል።

ለዚህም የተለያዩ ግብዓቶች ለክልሎች ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን ጠቅሰው በፈተና ጣቢያዎች በቂ የኢንተርኔት አቅርቦት እንዲኖር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመነጋገር ይሰራል ብለዋል።

ክልሎች በዚህ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮች እንዳይኖሩ በቂ ኮምፒዩተር ፣ ኔትዎርክና አማራጭ የሀይል አቅርቦት እንዲኖር ልዩ ትኩረት ሰጥተው መዘጋጀት እንዳለባቸው አሳስበዋል። ለተማሪዎችም በቂ ሥልጠና መስጠት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ የክልልና ከተማ መስተዳድሮች ይህንን አውቀው አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል።

በትምህርት ሚኒስቴር የዲጅታል ትምህርትና አይሲቲ ሥራ አስፈፃሚ ዘላለም አሰፋ (ዶ/ር) ፤ ተማሪዎች የሚለማመዱባቸው ሞዴል ፈተናዎች በበቂ ሁኔታ የተጋጁ መሆኑን ገልጸዋል።

" ተማሪዎች አስቀድመው እንዲለማመዱና ሥልጠና እንዲያገኙ ማድረግ ይገባል " ብለዋል።

@Exam_Hub_Com
@Exam_Hub_Com
1
Hope Tutorial Program
https://t.me/PayneeX_bot?startapp=1375789535
እስከ 20$ መስራት የምትፈልጉ የተረጋገጠ ነው ይሰራል
Forwarded from ቃል Academy (Tensae)
ቃል Academy

ከ9 - 12 ፣ ከ Freshman እስከ university ተማሪዎችን በShort Note, Question, Video በተለያዩ ለተማሪ ያስፈልጋሉ በተባሉ ነገሮች በሙሉ እናንተን ለማገዝ መተናል።

@Qal_Academy
@Qal_Academy
1
Forwarded from Ruhama Kale Entertainment Center (🧢)
School Sprits

ተርጓሚ መሀመድ ምትኩ ◈  
@Adex_movie_zone


❤️React👇🏻
ቃል Academy

ተወዳጁን ቃል Academy በመቀላቀል ከ High School አንስቶ እስከ University የሚሰጡ ትምህርቶች እና ጥራታቸውን በጠበቁ Short Note & Question በማግኘት ከትምህርታቹ አንድ ደረጃ ከፍ በሉ።

ለመቀላቀል ከታች ያለውን Link ተጠቀሙ 👇👇


@Qal_Academy
@Qal_Academy
👍1
Forwarded from ቃል Academy (Tensae) via @Buttoncreatingbot
ፈተና ጥሩ ለመስራት የቱ ይጠቅማቹሃል?
ቃል Academy

ተወዳጁን ቃል Academy በመቀላቀል ከ High School አንስቶ እስከ University የሚሰጡ ትምህርቶች እና ጥራታቸውን በጠበቁ Short Note & Question በማግኘት ከትምህርታቹ አንድ ደረጃ ከፍ በሉ።

ለመቀላቀል ከታች ያለውን Link ተጠቀሙ 👇👇


@Qal_Academy
@Qal_Academy

🔥 አባል ሁንን, ጓደኞች! አሁን በ2024 የIT ደሞዝ ንግግር! ያውቁ እና ቀድሞ ይዉጡ! | InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች
Forwarded from ቃል Academy (Tensae) via @Buttoncreatingbot
ፈተና ጥሩ ለመስራት የቱ ይጠቅማቹሃል?
1