Hope Tutorial Program
3.07K subscribers
111 photos
2 videos
468 files
117 links
ኢንትራንስ ከ500 በላይ ማምጣት ለሚፈልግ ብቻ📚📚📚📚

ለተጨማሪ መረጃ ላይ @eyashua አናግሩን
Download Telegram
Forwarded from ቃል Academy
የ Entrance Exam መፈተኛ ቀን 120 ደርሷል


ይህንን ቀን በ አግባቡ ለመጠቀም Addis Entrance Hub ን ይጠቀሙ

በውስጡ የተለያዩ ሾርት ኖቶችን እና ከዚህ በፊት የነበሩት የ Entrance ፈተናዎችን በድጋሜ መፈተን እና እራሶን መፈተሽ ትችላላችሁ ።

ምንም ክፍያ ስለሌለው ይህ ዕድል እንዳያመልጦ
አገልግሎቱን ለመጠቀም በታች ባለው ሊንክ ይግቡ

👇👇👇👇👇👇👇
https://addisentrancehub.com/signup.php?ref=664b74d9-9a42-45df-ae96-4e5009e95325

t.me/Education_News_Et
t.me/Education_News_Et
Forwarded from ቃል Academy
ሰበር ዜና ለ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች


የኢትዮጵያ ብሔራዊ ፈተና አንዳንድ ማሻሻያ የተደረጉ ሲሆን የ Economics ትምህርት Entrance ላይ ከ 12 ክፍል ብቻ የሚመጣ ይሆናል

ስለዚህ Grade 12 የተማራቹትን ብቻ Focus በማድረግ አንብቡ

@Education_News_et
@Education_News_et
3🤯1
Forwarded from ቃል Academy
የ Entrance Exam መፈተኛ 116 ቀን ደርሷል


ይህንን ቀን በ አግባቡ ለመጠቀም Addis Entrance Hub ን ይጠቀሙ

በውስጡ የተለያዩ ሾርት ኖቶችን እና ከዚህ በፊት የነበሩት የ Entrance ፈተናዎችን በድጋሜ መፈተን እና እራሶን መፈተሽ ትችላላችሁ ።

ምንም ክፍያ ስለሌለው ይህ ዕድል እንዳያመልጦ
አገልግሎቱን ለመጠቀም በታች ባለው ሊንክ ይግቡ

👇👇👇👇👇👇👇
https://addisentrancehub.com

ለሌሎች ተማሪዎች share በማድረግ የእድሉ ተካፋይ እንዲሆኑ የበኩላችሁን ተወጡ


t.me/Education_News_Et
t.me/Education_News_Et
2
Forwarded from ቃል Academy
የኢኮኖሚክስ ትምህርታችሁን በዚህ መሰረት ካደገጋችሁ በዚህ subject እመኑኝ ከ 70% በላይ   የማታመጡበት ምንም ምክንያት አይኖረም

ለ ምታውቁአቸው ተማሪዎች በሙሉ Share አድረጉ

@Education_News_et
@Education_News_et
👍2
Forwarded from 1
Biology G12 Unit-1 Q (1).pdf
288.5 KB
Grade 12

- Biology Unit 1
- 50 choice question

#2B #G12
Biology G12 Unit-2 Q.pdf
285.5 KB
Grade 12

- Biology Unit 2
- 50 choice question

#2B #G12
Biology G12 Unit-3 Q.pdf
356.1 KB
Grade 12

- Biology Unit 3
- 50 choice question

#2B #G12
Biology G12 Unit-4 Q (1).pdf
287.6 KB
Grade 12

- Biology Unit 4
- 50 choice question

#2B #G12
Biology G12 Unit-5 Q.pdf
284.7 KB
Grade 12

- Biology Unit 5
- 50 choice question

#2B #G12
Biology G12 Unit-6 Q.pdf
291.6 KB
Grade 12

- Biology Unit 6
- 50 choice question

#2B #G12
👍8
Forwarded from ቃል Academy
' .... በጥጋባቸው አድዋ ላይ ተዋግተው ድል ሆኑ :: እኔ ግን በድንቁርናቸው ብዛት የእነዚያን ሁሉ ... ደም በከንቱ መፍሰሱን እያየው ድል አደረኳቸው ብዬ ደስ አይለኝም....''

አፄ ምኒልክ ለሙሴ ሽፍኔ መጋቢት 23 ቀን 1888 ዓ.ም ከፃፉት ደብዳቤ የተወሰደ

መልካም የባለድሎች ቀን!

@Education_News_et
@Education_News_et
👍2
ለፈተና የቀረው 100 ቀናቶች ብቻ ናቸው

ተስፋ ይኑርህ ወደ አላማህ በትልቁ ያቀርብሃል !!!

በዚች ወር ተስፋ መቁረጥ ከተራራው ጫፍ ደርሶ እንደመመለስ ነው፣በአቅማችሁ ተዘጋጁ ግን ተስፋ አትቁረጡ!!!

*ገና በቅርቡ የጀመራችሁት ለማለፍ፣ በደንብ ስትዘጋጁ የከረማችሁት ደግሞ ለትልቅ ውጤት የምትዘጋጁበት ነው*

📖 መልካም የንባብ ጊዜ 📖
👍7
Forwarded from ቃል Academy
ብዙ ጥናቶች እንዳመላከቱት ከሆነ ብዙ Note አንብቦ ፈተና ከመፈተን ይልቅ ትንሽ አንብቦ ብዙ ጥያቄዎችን መስራት ለማንኛውም ፈተና ጥሩ እንደሆነ

~ Addis Ababa University
~ Oxford University
~ Darkmouth College..,

የመሣሠሉት ታዋቂ የትምህርት ተቋማት በሰሩት ምርምር ይህንን ግኝት አሳውቀዋል ።

@Education_News_et
@Education_News_et
👍1
ሰላም ሰለም ቤተሰብ🙌🙌🙌🙌

Hope tutorial program ነን የዘንድሮ የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ ኢንትራንስ ተፈታኝ ኖት🧐

ተፈታኝ ከሆነ ለፈተናው ከ100 ያነሱ ቀናት እንደቀሩት ይታወቃል እና

1⃣ አንዳንዶቻችሁ ተስፋ ቆርጣችሁ ትታቹት ይሆናል🤷‍♂😭
2⃣ሌሎቻችሁ ደግም ጀምራችሁ አላልቅ ብሏቹ ይሆናል🥵
3⃣ምኑን እንደምታነቡም ግራ የገባችሁ አትጠፉም😔
4⃣የመፅሀፉ ኖት ብዙ ስለሆነ ደግሞ ማንበብ ደክሟችሁ ሊሆን ይችላል😵‍💫
5⃣የተቀራችሁት ደግሞ አንብባችሁ ጨርሳችሁ የምትሰሩት ጥያቄ አታችሁ ይሆናል

እና በዚህ ምክንያት ተስፋ ቆርጣችሁ ከሆነ🫵 Hope tutorial program አለላችሁ😍

ቻናላችን

የአምና ኢንትራንስ 5⃣4⃣1⃣-5⃣3⃣9⃣5⃣3⃣6⃣-5⃣2⃣6⃣እና5⃣0⃣4⃣6⃣0⃣0⃣ ባመጡ ተማሪዎች የተዘጋጀ 🤌🙈🙈

አጭር👌
ግልፅ🥰
ከመፅሃፉ የተወሰደ🤌 💯
ብዙ የኢንትራንስ እና ሞዴል ጥያቄዎችን ያካተተ 🙋

⭕️Short note ይዘንላችሁ መጣን⚡️🏃‍♂‍➡️🏃‍♂‍➡️

⭕️ከእናንተ🫵 የሚጠበቀው ለጥቂት ጊዜ በተማሪዎች ጥያቄ መሠረት በሚቆይ ቅናሽ በ 100 birr @Hopetutorialregbot ላይ መመዝገብ ነው

ሁላችሁም ትደሰቱበታላችሁ👌

የጋሽ ብርሃኑ ነጋን አሰቃቂ 💀ፈተና ለማለፍ ከፈለጉ ትክክለኛው ባታ ላይ ነው ያሉት💯

@HopeTutorialProgram
@HopeTutorialProgram
@HopeTutorialProgram
👍106🔥1🥰1
📌የዘንድሮ ተፈታኞች እስካሁን ለ Entrance ስንት percent አጥንታችዋል..... 👀
Anonymous Poll
20%
25% 🥲
20%
25 - 50% 🙂
22%
50-80% 😎
17%
> 85% 🤖
22%
ማጥናት አልጀመርኩም 🗿
👍71
Hope Tutorial Program
📌የዘንድሮ ተፈታኞች እስካሁን ለ Entrance ስንት percent አጥንታችዋል..... 👀
ሰላም🙌 የHope Tutorial Program ቤተሰቦች ትላንት በተለቀቀው poll መሰረት ወደ 50% የሚሆነው ተማሪ ለኢንትራንስ መዘጋጀት አልጀመረም ወይም ከ25% በታች የሚሆነውን part ነው ያነበበው እንደሚታወቀው ለኢንትራን በቀናት የሚቆጠሩ ጊዜያት ቀርተውታል ይህንንም ምክንያት በማድረግ ቻናላችን ለሁሉም ትምርቶች አጫጭር ኖቶች ከብዙ ጥያቄዎች ጋር ይዞለችሁ መቷል ይንንም በ 100 ብር ማግኘት ትችላላችሁ ለመመዝገብ @Hopetutorialregbot
👍62🔥2🥰2
Forwarded from ቃል Academy (EasNeT)
" የ12ኛ ክፍል ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው " - ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር)

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንደሚሰጥ ጠቁመዋል።

ሚኒስትሩ ፥ " ይሄ አራተኛው ነው በአዲሱ የፈተና አሰጣጥ ፈተና የሚሰጥበት " ብለዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከትምህርት ቤቶች ወጥቶ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ አስገብቶ ፈተና እንዲሰጥ እያደረገ መሆኑ ይታወቃል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ስለዘንድሮው የ2017 ዓ/ም ፈተና በተናገሩበት ወቅት 150 ሺህ ተማሪዎች ፈተናቸውን በኦንላይ እንዲወስዱ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ገልጸዋል።

ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ፥ " እንደ ከዚህ ቀደሙ አድካሚ በሆነ ከቦታ ቦታ ልጆችን እያዘዋወሩ ከመሄድ ባለፈው ዓመት 29 ሺህ ተማሪ ነበር ኦንላይን ፈተና የሰጠነው ዘንድሮ ደግሞ 150 ሺህ ተማሪ ኦንላይን ፈተና ለመስጠት እየተዘጋጀን ነው " ብለዋል።

ሚኒስትሩ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበትን ቀን ቆርጠው ባይናገሩም ፈተናው ከአንድ ወር / ከአንድ ወር ተኩል በኃላ እንዲሰጥ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ጠቁመዋል።

@Education_News_et
@Education_News_et
👍42