Hope Tutorial Program
3.07K subscribers
111 photos
2 videos
468 files
117 links
ኢንትራንስ ከ500 በላይ ማምጣት ለሚፈልግ ብቻ📚📚📚📚

ለተጨማሪ መረጃ ላይ @eyashua አናግሩን
Download Telegram
ከተመቻቹ react ማድረግ እንዳትረሱ
👍3
Note biology
Forwarded from ኢትዮ English
Proverbs • ምሳሌያዊ አነጋገሮች

A watched pot never boils.

አንድ ነገር ቶሎ እንዲሆን የምንፈልገው ከሆነ ረዥም ጊዜ የወሰደ ይመስለናል።

Any time means no time.

አንድ ነገር ሚሰራበት/ሚሆንበት ጊዜ ግልፅ ካልተደረገ መቼም አይሆንም ማለት ነው።

Ask me no questions, I'll tell you no lies.

ቀጥታ ሲተረጎም ምንም አትጠይቀኝ እና ውሸት አልነግርህም ማለት ሲሆን የምንጠቀምበት መናገር ስለማፈልግበት ጉዳይ ስንጠየቅ ነው። ስለዚህ ጉዳይ ከጠየቅከኝ የምነግርህ ውሸት ነው እንደማለት ነው።

Beauty is in the eye of the beholder.

ሁሉም ሰው የየራሱ ቆንጆ የሚለው አለው።

A bird in hand is worth two in a bush.

የሌለህን ለማግኘት አደጋ ውስጥ ከመግባት ያለህን አጥብቀህ መያዝ ይበልጣል።

እንግሊዘኛን በቀላሉ ለመማር

JOIN 👇👇👇👇👇👇👇👇👇
❤️ https://t.me/ethio_english10
❤️ https://t.me/ethio_english10
👍6
የ እንግሊዘኛ Grammar እና ጥያቄ ምታገኙበት ቻናል ነው


Join 👇👇👇👇

❤️ https://t.me/ethio_english10
❤️ https://t.me/ethio_english10
👍5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👍10👏1
1st semester final test with their answer key