Hope Tutorial Program
3.08K subscribers
111 photos
2 videos
468 files
117 links
ኢንትራንስ ከ500 በላይ ማምጣት ለሚፈልግ ብቻ📚📚📚📚

ለተጨማሪ መረጃ ላይ @eyashua አናግሩን
Download Telegram
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
ጥቂት ቀናት የቀሩት የ Entrance Exam በማዘጋጀት ላይ እንገኛለን።

እናንተም መዘጋጀት ምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ ተቀላቀሉን።
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
Exam ሊጀመር 50 ደቂቃ ቀርቷል።

በናቹራል
- Maths
- Biology

በሶሻል
- History
- Geography

በነዚህ ላይ የምንሰራ ሲሆን ለሌሎች ተማሪዎች ሼር እያደረጋቹ ጠብቁን።

@Qal_Academy
@Qal_Academy
Addis Entrance Hub

ከ 2016 እስካሁን ድረስ የ አዲስ ኢንትራንስ ሃብ ዌብሳይት ተማሪዎችን በናቹራል እና በሶሻል ትምህርቶች ላይ የሁሉንም የ Entrance Exam እየሰጠ ይገኛል።

ስለሆነም እናንተ በዚህ ተጠቅማቹህ ፈተናችሁን በሚገባ ማለፍ እና አስፈላጊውን ነጥብ ማምጣት ትችላላችሁ። በ አዲስ ኢንትራንስ ሃብ website የ <5 አመታት የኢንትራንስ ጥያቄዎች ስለሚገኙ አሁኑኑ እየገባቹህ መስራት ይጠበቅባችኋል።

ከናንተ የሚጠበቀው ገብቶ ጥያቄዎችን ማግኘት ስለሆነ ምንም አይነት ወጪ አታወጡም። ይህንን በማየት ማረጋገጥ ትችላላችሁ።

Create Account : https://addisentrancehub.com

ለምታውቋቸው ተማሪዎች share ማድረግ እንዳይረሳ።
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
የኢንትራንስ ተፈታኞች ከሆናችሁ አሁኑኑ በመቀላቀል ጥያቄዎችን ስሩ ።
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
Entrance Exam ሊጀመር 5 ደቂቃ ብቻ ቀርተዋል!!   

አሁኑኑ ተቀላቀሉ።
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
የሶሻል Entrance Exam ተጀምሯል። ቶሎ ተቀላቀሉ።
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
Social Entrance Exam ተጀምሯል!!

አሁኑኑ እየገባቹህ ስሩ......
በተቀመጠው ሊንክ እየገባቹ አሁኑኑ ፈተና መስራት እንዳዘነጉ።

በተጨማሪም ደግሞ ለተፈታኝ ተማሪዎች አጋሯቸው።
Subject: English
Allowed Time: 2 hour
Number of Question: 100
Exam Link: https://addisentrancehub.com/model/english.html
ሰላም እንዴት ናችሁ ቤተሰብ

የዘንድሮውን ፈተና የተለያዩ ተማሪዎች እያጋሩን ይገኛሉ። እናም ቀጣይ ዙር ምትፈተኑ የሚጠቅማችሁ ስለሚሆን ከነገ ጀምሮ ሙሉ ፈተናዎችን በ YouTube Channel ስለምናጋራችሁ አሁኑኑ ተቀላቅላችሁ ጠብቁን።

ለመቀላቀል 👉 https://www.youtube.com/@qal_academy
ሰላም እንዴት ናችሁ

የመጀመሪያ ዙር የተፈተኑትን በሙሉ ጥያቄዎችን ከመልስ እና ማብራሪያ ጋር አዘጋጅተን ጨርሰናል ። ታድያ በምንለቅ ሰአት ብዙዎች ማግኘት ያለባቸው ስለሆነ 75 Like ሲደርስ ቀጣይ ወድያው የምንለቅቅ ይሆናል ።

ስለዚህ video ሲጀምር Like ማድረግ እንዳትረሱ ።

ለሊት 9:30 ላይ የመጀመሪያው Biology Entrance Exam የምንለቅቅ ይሆናል።

@Qal_academy
@Qal_academy