Hope Tutorial Program
3.08K subscribers
111 photos
2 videos
468 files
117 links
ኢንትራንስ ከ500 በላይ ማምጣት ለሚፈልግ ብቻ📚📚📚📚

ለተጨማሪ መረጃ ላይ @eyashua አናግሩን
Download Telegram
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
የሬሜዲል ፈተና መስጫ ቀን ተራዘመ።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከግንቦት 17 እስከ 20 ቀን 2018 ዓ/ም ሊሰጥ ፕሮግራም ወጥቶለት የነበረው የሬሜዲያል (የአቅም ማሻሻያ) ፈተና ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ/ም እንዲሰጥ መራዘሙን ከተቋማት ለማረጋገጥ ችሏል።

ምሽቱን ያነጋገርናቸው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አመራሮች የፈተናው ቀን መራዘሙን አረጋግጠዋል።


🔴ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ!

@Qal_Academy
@Qal_Academy
የፓይለት ፈተና መውጫ ቀን።
🚀 Welcome to Future Coders Ethiopia!

💻 Coding በቀላሉ ይማሩ
🌐 Web Development Tutorials
🤖 AI Tools & Tech Tips
📚 Free Courses, PDFs & Source Codes
🔥 Daily Coding Challenges
🇪🇹 Ethiopia’s Growing Tech Community

👉 Beginner ከሆንክ ይህ channel ለአንተ ነው!
📈 Learn • Build • Innovate

Join us now on Telegram 🔥

https://t.me/+Tj3ofGLlRCVkYTZk
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
እንኳን ደስ አላቹህ እንኳን ደስ አለን!!

ከ ሃይስኩል አንስቶ እስከ ሪሚድያል እና ኢንትራንስ ተፈታኞችን በማዘጋጀት የሚታወቀው የ ዩትዩብ ቻናላችን 3,700+ ተከታዮችን ማፍራት ችሏል።

ስለሆነም አሁንም በሚለቀቁት ቪድዮዎች በመከታተል ለፈተናችሁ በይበልጥ መዘጋጀት ትችላላችሁ።

ለመቀላቀል ፦ https://www.youtube.com/@Qal_Academy
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
Entrance Exam 31 ቀናት ቀሩት!! 🗓

እነዚህን ቀናት በትክክል ለመጠቀም እና የሚገባችሁን ውጤት ለማምጣት ቻናላችንን በመቀላቀል አለባችሁ 🎯📚

- በየትምህርት አይነት የሚለቀቁ ጥያቄዎች
- የ Video ማብራርያ 🎥
- በርከት ያሉ ጥያቄዎችን የያዙ PDF 📄
- ሌሎችን ..... ለማግኘት አሁኑኑ ተቀላቀሉን 🚀

ለምታውቁት ተማሪ በሙሉ ማዳረስ እንዳትረሱ 📢🤝

@Qal_Academy
@Qal_Academy
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
Pilot Exam ሊለቀቅ ነው።

ለመስራት ዝግጁ ናችሁ?
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
ጥቂት ቀናት የቀሩት የ Entrance Exam በማዘጋጀት ላይ እንገኛለን።

እናንተም መዘጋጀት ምትፈልጉ ከሆነ አሁኑኑ ተቀላቀሉን።
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
Exam ሊጀመር 50 ደቂቃ ቀርቷል።

በናቹራል
- Maths
- Biology

በሶሻል
- History
- Geography

በነዚህ ላይ የምንሰራ ሲሆን ለሌሎች ተማሪዎች ሼር እያደረጋቹ ጠብቁን።

@Qal_Academy
@Qal_Academy
Addis Entrance Hub

ከ 2016 እስካሁን ድረስ የ አዲስ ኢንትራንስ ሃብ ዌብሳይት ተማሪዎችን በናቹራል እና በሶሻል ትምህርቶች ላይ የሁሉንም የ Entrance Exam እየሰጠ ይገኛል።

ስለሆነም እናንተ በዚህ ተጠቅማቹህ ፈተናችሁን በሚገባ ማለፍ እና አስፈላጊውን ነጥብ ማምጣት ትችላላችሁ። በ አዲስ ኢንትራንስ ሃብ website የ <5 አመታት የኢንትራንስ ጥያቄዎች ስለሚገኙ አሁኑኑ እየገባቹህ መስራት ይጠበቅባችኋል።

ከናንተ የሚጠበቀው ገብቶ ጥያቄዎችን ማግኘት ስለሆነ ምንም አይነት ወጪ አታወጡም። ይህንን በማየት ማረጋገጥ ትችላላችሁ።

Create Account : https://addisentrancehub.com

ለምታውቋቸው ተማሪዎች share ማድረግ እንዳይረሳ።