Hope Tutorial Program
3.07K subscribers
111 photos
2 videos
468 files
117 links
ኢንትራንስ ከ500 በላይ ማምጣት ለሚፈልግ ብቻ📚📚📚📚

ለተጨማሪ መረጃ ላይ @eyashua አናግሩን
Download Telegram
ሁላችሁም የሪሚድያል ተማሪዎች ይህንን በማየት ለአሁኑ በደምብ ተዘጋጁ።

እንዲሁም በቀጣይ ምን እንደምንለቅላችሁ ኮመንት ላይ አሳውቁን ፣ በተጨማሪም ላይክ በማድረግ ለሌሎች እንዲዳረስ አድርጉልን።

ቃል አካዳሚ
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ!

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ አድርጓል።

ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከነገ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉ ተገልጿል።

Practice Video: https://youtu.be/6e7AgEGBIjU
Forwarded from REMEDIAL ZONE 🌐¹ (Molinα)
በአማርኛ ማብራሪያ እና በሚገባ መልኩ የቀረበ።
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
1447ኛው የዒድ አልአድሃ በዓል ረቡዕ ይውላል።

​ዛሬ በሳዑዲ አረቢያ ጨረቃ በመታየቷ የዙል-ሂጃ ወር መግባቱ ተገልጿል።

​ይህን ተከትሎ 1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (የዓረፋ) በዓል ዕሮብ ረቡዕ ግንቦት 19 ተከብሮ ይውላል።

@Qal_Academy
@Qal_Academy
Forwarded from Tensae Tech💥
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM