Hope Tutorial Program
3.08K subscribers
111 photos
2 videos
468 files
117 links
ኢንትራንስ ከ500 በላይ ማምጣት ለሚፈልግ ብቻ📚📚📚📚

ለተጨማሪ መረጃ ላይ @eyashua አናግሩን
Download Telegram
3 ሰአት ላይ የ60 ቀናት ቻሌንጁ ስለሚዘጋ አሁኑኑ በታች በተቀመጠው ሊንክ ተቀላቀሉ።

ለመቀላቀል 👇👇👇
https://t.me/+lCuZj-xRI5ZkYWE0
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
10 ደቂቃ ብቻ ቀርቷል!!

3 ሰአት ላይ የ60 ቀናት ቻሌንጁ ስለሚዘጋ አሁኑኑ በታች በተቀመጠው ሊንክ ተቀላቀሉ።

ለመቀላቀል 👇👇👇
https://t.me/+lCuZj-xRI5ZkYWE0
Youtube 3k ልንገባ 20 ተከታዮች ብቻ ቀርተዋል!!

በዚህ Link በመግባት ተቀላቀሉ ።

Link : https://www.youtube.com/@Qal_Academy
3,000 YouTube Subscribers

ቤተሰብ ይሁኑ 💬🏠

Link: https://www.youtube.com/@Qal_Academy 🔗🚀
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
Exam ሊጀመር 1 ሰአት ብቻ ይቀራል!! እስካሁን እንደተዘጋጃቹ ተስፋ አደርጋለው ያልተዘጋጃቹ ይሄን 25+ ደቂቃ ቪድዮ በማየት ጨርሳቹህ እንገናኝ።

https://youtu.be/ZsxwRJuRa8Q
1
Forwarded from ቃል Academy (Molinα)
Geography የ 2017 Entrance Exam ሊለቀቅ ነው ። ለመስራት ዝግጁ ናችሁ?
ሁላችሁም የሪሚድያል ተማሪዎች ይህንን በማየት ለአሁኑ በደምብ ተዘጋጁ።

እንዲሁም በቀጣይ ምን እንደምንለቅላችሁ ኮመንት ላይ አሳውቁን ፣ በተጨማሪም ላይክ በማድረግ ለሌሎች እንዲዳረስ አድርጉልን።

ቃል አካዳሚ
ለ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና የኦንላይን ልምምድ ያድርጉ!

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ተፈታኞች ፈተና የሚለማመዱበት አድራሻ ይፋ አድርጓል።

ተፈታኞች በተደለደሉበት ክልል ወይም ከተማ አስተዳደር ትይዩ ያለውን ሊንክ በመጠቀም፣ User Name በሚለው ላይ የፈተና አዳራሽ መግቢያ ካርድ ላይ ያለውን አድሚሽን ቁጥር በማስገባት እና Password በሚለው ላይ 1234 በማስገባት በዴስክቶፕ ኮምፒውተር፣ በላፕቶፕ፣ በታብሌት፣ በስልክ እና በመሰል የኤልክትሮኒክስ መሳሪያዎች ማንኛውንም አይነት የኢንተርኔት አማራጭ በመጠቀም ከነገ ግንቦት 07/2018 ዓ.ም ጠዋት 3፡00 ሰዓት ጀምሮ እስከፈተናው ድረስ መለማመመድ እንደሚችሉ ተገልጿል።

Practice Video: https://youtu.be/6e7AgEGBIjU
Forwarded from REMEDIAL ZONE 🌐¹ (Molinα)