Hope Tutorial Program
3.07K subscribers
111 photos
2 videos
468 files
117 links
ኢንትራንስ ከ500 በላይ ማምጣት ለሚፈልግ ብቻ📚📚📚📚

ለተጨማሪ መረጃ ላይ @eyashua አናግሩን
Download Telegram
የ 2017 Entrance Exam በ ሶሻልም በናቹራልም ሊጀመር ነው ። 📚

ለመስራት ዝግጁ ናችሁ? 🤔🚀
የሶሻል Entrance Exam ተጀምሯል! 🚀📚

እየገባቹ ስሩ! 💪
ሰላም ውዶች👋,
ከትንሽ ደቂቃዎች በኋላ የFreshman Emerging Technology ጥያቄዎችን እንሰራለን።
የሪሚድያል ጥያቄዎች በመሰራት ላይ ናቸው።

በመቀላቀል እራሳቹን ፈትሹ! 🚀🤔
1
💡ተወዳጁን ቃል አካዳሚን ተቀላቀሉ 🇪🇹
Forwarded from Tensae Tech💥
1
Forwarded from Tensae Tech💥
Forwarded from Tensae Tech💥
Remedial Exam day

ደብረታቦር ዩኒቨርሲቲ 🎓: በዩኒቨርሲቲው ማጠቃለያ ፈተና ግንቦት 3-7 📅 ሲሆን የቀሩትም በተመሳሳይ ይከተላሉ 📝:

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ 🏫
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 🏫
አርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ 🏫
ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ 🏫........

‎የ2018 የትምህርት ዘመን የሪሜዲያል ተማሪዎች አገር አቀፍ ፈተና ከግንቦት 17- 20/2018 ዓ.ም 🗓 መሆኑን አውቃችሁ፣ አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳውቃለን 📢!

ቃል አካዳሚ 🎓

@Qal_Academy
@Qal_Academy
Forwarded from ቃል Academy (Mr. X)
እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉👋

ቃል አካዳሚ ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ ለእናንተ የማይቋረጥ የትምህርታዊ መረጃዎችን መልቀቅ ይጀምራል፡- 📚

🟢ለ High-School ተማሪዎች🎓
🟡ለ Entrance ተፈታኞች 🚀
🟠ለ Remedial ተፈታኞች 📝
🔴ለ Freshman ተማሪዎች 🌟

በነዚህ ዙርያ ለሚኖሩት ትክክለኛ መረጃዎችን በእኛ YouTube ቻናል እና Telegram ቻናል በማስረጃዎች አረጋግጠን እናቀርባለን። 🎬

እስከዚያው ድረስ የ YouTube ቻናላችንን በመቀላቀል ጠብቁን። 👀🔔

ሊንክ፡- https://www.youtube.com/@Qal_Academy🔗


@Qal_Academy
@Qal_Academy
Geography Exam ተጀምሯል!!