Forwarded from Brainrise academy
5 email account ብቻ ከፍቶ 50ብር (ይሄ ማለት በ 10 account 100ብር⚡)በ tele birr, Cbe ምሰጠው ሰው ካለ እንዳያመልጣችሁ ሙሉ አሰራሩን በ ቪዲዮ አሳያችሁሃለው
@Aser369
@Aser369
Forwarded from Aser hustler 💹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Vespera_network
አዲስ የ app ኤርድሮፕ ነው። Vespera ይባላል። እንደ ኢንተርሊንክ ብዙ ገንዘብ የምናገኝበት እድሎችም አሉት።
app download 👉 download
በemail register አድርጉ።
Referral code 👉 dkqsC0EH
ማሳሰቢያ 👉 ትክክለኛ ስማችሁ አስገቡ
https://t.me/philothou

‼️ምን መማር ይፈልጋሉ ?
❤1
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
ለሁሉም አይነት ፈተና ለመዘጋጀት ይፈልጋሉ?
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
Forwarded from Ãsër
"Atomic Habits"ን በ15 ቀናት ውስጥ አንብቦ ለመጨረስ እና በተግባር ለመለወጥ፣ በቀን በአማካይ 1 ወይም 2 ምዕራፎችን ማንበብ ግድ ነው።
ነገር ግን ዋናው ቁምነ ነገር ማንበቡ ብቻ ሳይሆን ተግባሩም ላይ መበርታት ስለሆነ፣ መጽሐፉን በ "አራቱ የባህሪ ህጎች" (The 4 Laws) ላይ ተመስርተን በሚከተለው መልኩ ከፋፍለነዋል።
ይህንን የ15 ቀናት የትግበራ እቅድ (Action Plan) እንደ ሚከተለው እንየው ፦
ክፍል 1፡ማንነትን መገንባት (ቀናት 1–3)
በእነዚህ ቀናት ውስጥ "ምን ማግኘት እፈልጋለሁ?" ከማለት ይልቅ "ማን መሆን እፈልጋለሁ?" በሚለው ላይ ማተኮር ያስፈልጋል ።
ንባብ፦ ምዕራፍ 1፣ 2 እና 3
ተግባራዊ ስራ (Action)፦
አንድ ልማድ መምረጥ፦ መቀየር ወይም ማዳበር የሚፈልጉትን አንድ ዋና ልማድ ይለዩ።
ማንነትን መግለፅ ፦ "መጽሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ" ሳይሆን "እኔ አንባቢ ነኝ" ብለው ለራስዎ ይንገሩ። ለቀጣይ 15 ቀናት ይህንን ማንነት ለማረጋገጥ ትንንሽ ነገሮችን ያድርጉ(መፅሐፉ ላይ ያሉትን)።
ክፍል 2፡ 1ኛው ህግ - ግልጽ ይሁን / Make It Obvious (ቀናት 4–6)
ልማዱን ለመጀመር ምልክቶችን (Cues) ማስተካከል ነው።
ንባብ፦ ምዕራፍ 4፣ 5፣ 6 እና 7
ተግባራዊ ስራ (Action)፦
ልማድን ማጣመር (Habit Stacking)፦ አሁን ካለዎት ልማድ ጋር አዲሱን ያያይዙ።
ፎርሙላ: "[አሁን የማደርገው ልማድ] ከፈጸምኩ በኋላ፣ [አዲሱን ልማድ] አደርጋለሁ።"
አካባቢን ማመቻቸት፦ አዲሱ ልማድ ግልጽ ቦታ ያድርጉ (ለምሳሌ፡ ውሃ መጠጣት ከፈለጉ ውሃውን ጠረጴዛዎ ላይ ያስቀምጡ)።
ክፍል 3፡ 2ኛው ህግ - አስደሳች ይሁን / Make It Attractive (ቀናት 7–9)
ልማዱን ለማድረግ ጉጉት እንዲኖርዎት ማድረግ።
ንባብ፦ ምዕራፍ 8፣ 9 እና 10
ተግባራዊ ስራ (Action)፦
Temptation Bundling: ማድረግ የሚፈልጉትን ነገር (ደስታ የሚሰጥዎትን) ማድረግ ከሚገባዎት (ከባድ ከሆነው) ልማድ ጋር ያጣምሩ።
ምሳሌ: የሚወዱትን ሙዚቃ እየሰሙ ስፖርት መስራት።
ክፍል 4፡ 3ኛው ህግ - ቀላል ይሁን / Make It Easy (ቀናት 10–12)
ልማዱን አለማድረግ እስኪከብድ ድረስ ቀላል ማድረግ።
ንባብ፦ ምዕራፍ 11፣ 12፣ 13 እና 14
ተግባራዊ ስራ (Action)፦
የ2 ደቂቃ ህግ (The 2-Minute Rule)፦ አዲሱን ልማድ ከ2 ደቂቃ በታች በሆነ ጊዜ ውስጥ የሚሰራ ያድርጉት።
ምሳሌ: "መጽሐፍ ማንበብ" → "አንድ ገጽ ማንበብ"፤ "ስፖርት መስራት" → "ጫማ ማድረግ"።
እንቅፋቶችን ማስወገድ: ልማዱን ለመጀመር የሚጠይቀውን ጉልበት ይቀንሱ።
ክፍል 5፡ 4ኛው ህግ - እርካታ የሚሰጥ ይሁን / Make It Satisfying (ቀናት 13–14)
ልማዱ እንዲቀጥል ሽልማት ማዘጋጀት።
ንባብ፦ ምዕራፍ 15፣ 16 እና 17
ተግባራዊ ስራ (Action)፦
ልማድን መከታተል (Habit Tracker)፦ በቀን መቁጠሪያ ላይ 'X' ምልክት ማድረግ ወይም ማስታወሻ መያዝ። ዋናው ህግ፡ "ሰንሰለቱን አትቁረጡ" (Don't break the chain)።
አንድ ቀን ካመለጠዎት፣ ወዲያውኑ በሚቀጥለው ቀን ይመለሱ። "ሁለት ጊዜ አንዳይ አመልጥህ"።
ክፍል 6፡ ማጠቃለያ እና የላቀ ለውጥ (ቀን 15)
እንዴት መሻሻልን መቀጠል እንደሚቻል ማየት።
ንባብ፦ ምዕራፍ 18፣ 19 እና 20
ተግባራዊ ስራ (Action)፦
ያለፉትን 14 ቀናት ይገምግሙ። የትኛው ህግ ሰራ? የትኛው አልተመቸዎትም? ማስተካከያ ያድርጉ።
💪💪💪 ይቀጥላል
Share for your frens
https://t.me/+1C1DLtarhoY5N2M0

Telegram
DW 30 DAYS CHALLEGNE
Aser invites you to join this group on Telegram.
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
ለHigh School ተማርዎች ተብለው የተከፈቱ ቻናሎች
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
ለHigh School ተማርዎች ተብለው የተከፈቱ ቻናሎች
Forwarded from Testa
የ 2018 Freshman ተማር ናችሁ ?
ማንኛውም Freshman ተማሪ ሊኖረው የሚገባ App!
Testa 🔥 ጥሩ ነጥብ እንድታስመዘግቡ የ TESTA APP በጣም ይጠቅማቸዋል።
✔️ አድስ አበባ ዩኒቨርስቲን ጨምሮ 10 ዩኒቨርሲቲዎች ያለፉት አመታት የMid እና Final ፈተና ጥያቄዎች ከነሙሉ ማብራሪያቸው። (ጥያቄዎች ስለሚደጋገሙ እነዚህን መስራት ለውጤትዎ ወሳኝ ነው!)
✔️ በውስጡ 12 Common ኮርሶችን ይዟል።
✔️ Dark Mode/ Night 🌙 Mode ስላለው ለሊትም ሆነ ቀን እንደ ልቦ ጥያቄዎችን Practice ማረግ ይችላሉ።
✔️ ጥያቄዎችን አንዴ Download ካረጋቹ ለ 1 አመት ያለ internet (offline) መጠቀም ትችላላችሁ🔥
✔️ የረሱ GPA calculator ስላለው ከአሁኑ Goal አስቀምጣችሁ እንድትዘጋጁ ይረዳችኋል። (offline)
✔️ በውስጡ 7000 + ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን ጥያቄዎች በየግዜው ወረቀቶችን በመፈለግ የሚጨመሩ ይሆናል።(እናንተም ወረቀት በመላክ ተባበሩን)
✔️ ማንኛውም ጥያቄ ካላችሁ ወይንም የኛን እገዛ ከፈለጉ 👉👉 @testa_support ልታገኙን ትችላላችሁ።
✔️ በየቀኑ የምናዘጋጀው giveaway ለFresh ተማር ብቻ ስለሚኖረን ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 @Testa_Et
✔️ የአገልግሎት ክፊያ 200 ብር ሲሆን። አንዴ ከከፈሉ ለ1አመት (ሙሉ Freshman Course) ያለምንም ተጨማሪ ክፊያ ይጠቀማሉ።
✔️ CBE
✔️ Telebirr
✔️ E-birr
✔️ iPhone የምትጠቀሙ ልጆች Contact Us 👉@testa_support✅ we will send you the link Testa Support IPhone.
✅ እንዴት እንደምትከፍቱ ማብራሪያ Video ከ ቻናላችን ላይ ያገኛሉ። 👇👇
https://t.me/Testa_ET/9
📲 አሁኑኑ ከቴሌግራም ቻናላችን ላይ ዳውንሎድ ያድርጉ! (ከ 4ቀን ቡኃላ ከ Play Store ላይ ማግኘት ይችላሉ)
👇Download Now👇
https://t.me/Testa_ET/39
ማንኛውም Freshman ተማሪ ሊኖረው የሚገባ App!
Testa 🔥 ጥሩ ነጥብ እንድታስመዘግቡ የ TESTA APP በጣም ይጠቅማቸዋል።
✅ እንዴት እንደምትከፍቱ ማብራሪያ Video ከ ቻናላችን ላይ ያገኛሉ። 👇👇
https://t.me/Testa_ET/9
📲 አሁኑኑ ከቴሌግራም ቻናላችን ላይ ዳውንሎድ ያድርጉ! (ከ 4ቀን ቡኃላ ከ Play Store ላይ ማግኘት ይችላሉ)
👇Download Now👇
https://t.me/Testa_ET/39
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM