Hope Tutorial Program
3.07K subscribers
111 photos
2 videos
468 files
117 links
ኢንትራንስ ከ500 በላይ ማምጣት ለሚፈልግ ብቻ📚📚📚📚

ለተጨማሪ መረጃ ላይ @eyashua አናግሩን
Download Telegram
Forwarded from DIGITAL WISDOM (Parinto)
ከሚከተሉት self help መጽሓፍት ውስጥ የትኛውን ዳሰሳ እንድናረግላቹ ትፈልጋላቹ
Anonymous Poll
36%
Atomic habits
18%
Limitless
18%
The 7 highly effective habits
29%
The power of now
1
Forwarded from Ruhama Kale Entertainment Center (🧢)
9 የተመረጡ ፊልሞች

1◈ Hedda
2◈ Toxic Avenger
3◈ Omniscient Reader
4◈ Black Lotus
5◈ Scurry
6◈ Girl In The Spiders Web
7◈ Knock At The Cabin
8◈ Engineer
9◈ One Percenter

ተርጓሚ መሀመድ ምትኩ
@Adexmovie_gallery


❤️React👇🏻
3
የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?

ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @Ethio_New_Job
የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?

ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @Ethio_New_Job
የ ስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ?

ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @Ethio_New_Job
1
Forwarded from Brainrise academy
እዚ channel ላይ simple kyc taskኦችን በመስራት ገንዘብ ማግኘት ምትፈልጉ።
Anonymous Poll
83%
I wnat
17%
I don't want
1
Forwarded from Brainrise academy
Eshi enfelgalen yalachu dm
@Aser369
Hurry up limited task new yalew
በምን ላይ ትገኛላቹ?

ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @Ethio_New_Job
5 email account ብቻ ከፍቶ 50ብር (ይሄ ማለት በ 10 account 100ብር)በ tele birr, Cbe  ምሰጠው ሰው ካለ እንዳያመልጣችሁ  ሙሉ አሰራሩን በ ቪዲዮ አሳያችሁሃለው
@Aser369
Forwarded from Aser hustler 💹
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Vespera_network

አዲስ የ app ኤርድሮፕ ነው። Vespera ይባላል። እንደ ኢንተርሊንክ ብዙ ገንዘብ የምናገኝበት እድሎችም አሉት።

app download 👉 download

በemail register አድርጉ።

Referral code 👉 dkqsC0EH

ማሳሰቢያ 👉 ትክክለኛ ስማችሁ አስገቡ

https://t.me/philothou
https://t.me/philothou
https://t.me/philothou
Forwarded from ቃል Academy (TeNsaE) via @Buttoncreatingbot
‼️ምን መማር ይፈልጋሉ ?
1
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
ለሁሉም አይነት ፈተና ለመዘጋጀት ይፈልጋሉ?
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
‼️ምን ተፈልጋለህ?

ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @Ethio_Web_Design
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
ተማሪዎች ናቹ?

ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @Ethio_Web_Design
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
‼️ምን ተፈልጋለህ?

ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @Ethio_Web_Design
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
‼️🇪🇹 ትምህርት ሚኒስተር የሰተው አነጋገሪው መግለጫ
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
ተማሪዎች ናቹ?

ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @Ethio_Web_Design
Forwarded from Tensae Wave via @Buttoncreatingbot
ተማሪዎች ናቹ?

ꜱᴩᴏɴꜱoreᴅ ʙʏ @Ethio_Web_Design
Forwarded from Ãsër
"Atomic Habits"ን በ15 ቀናት ውስጥ አንብቦ ለመጨረስ እና በተግባር ለመለወጥ፣ በቀን በአማካይ 1 ወይም 2 ምዕራፎችን ማንበብ ግድ ነው።
​ነገር ግን ዋናው ቁምነ ነገር ማንበቡ ብቻ ሳይሆን ተግባሩም ላይ መበርታት ስለሆነ፣ መጽሐፉን በ "አራቱ የባህሪ ህጎች" (The 4 Laws) ላይ ተመስርተን በሚከተለው መልኩ ከፋፍለነዋል።
​ይህንን የ15 ቀናት የትግበራ እቅድ (Action Plan) እንደ ሚከተለው እንየው ፦
​ክፍል 1፡ማንነትን መገንባት (ቀናት 1–3)
​በእነዚህ ቀናት ውስጥ "ምን ማግኘት እፈልጋለሁ?" ከማለት ይልቅ "ማን መሆን እፈልጋለሁ?" በሚለው ላይ ማተኮር ያስፈልጋል ።

ንባብ፦ ምዕራፍ 1፣ 2 እና 3
ተግባራዊ ስራ (Action)፦
አንድ ልማድ መምረጥ፦ መቀየር ወይም ማዳበር የሚፈልጉትን አንድ ዋና ልማድ ይለዩ።
ማንነትን መግለፅ ፦ "መጽሐፍ ማንበብ እፈልጋለሁ" ሳይሆን "እኔ አንባቢ ነኝ" ብለው ለራስዎ ይንገሩ። ለቀጣይ 15 ቀናት ይህንን ማንነት ለማረጋገጥ ትንንሽ ነገሮችን ያድርጉ(መፅሐፉ ላይ ያሉትን)።

​ክፍል 2፡ 1ኛው ህግ - ግልጽ ይሁን / Make It Obvious (ቀናት 4–6)
​ልማዱን ለመጀመር ምልክቶችን (Cues) ማስተካከል ነው።
ንባብ፦ ምዕራፍ 4፣ 5፣ 6 እና 7
ተግባራዊ ስራ (Action)፦
ልማድን ማጣመር (Habit Stacking)፦ አሁን ካለዎት ልማድ ጋር አዲሱን ያያይዙ።
ፎርሙላ: "[አሁን የማደርገው ልማድ] ከፈጸምኩ በኋላ፣ [አዲሱን ልማድ] አደርጋለሁ።"
አካባቢን ማመቻቸት፦ አዲሱ ልማድ ግልጽ ቦታ ያድርጉ (ለምሳሌ፡ ውሃ መጠጣት ከፈለጉ ውሃውን ጠረጴዛዎ ላይ ያስቀምጡ)።

​ክፍል 3፡ 2ኛው ህግ - አስደሳች ይሁን / Make It Attractive (ቀናት 7–9)
​ልማዱን ለማድረግ ጉጉት እንዲኖርዎት ማድረግ።
ንባብ፦ ምዕራፍ 8፣ 9 እና 10
ተግባራዊ ስራ (Action)፦
Temptation Bundling: ማድረግ የሚፈልጉትን ነገር (ደስታ የሚሰጥዎትን) ማድረግ ከሚገባዎት (ከባድ ከሆነው) ልማድ ጋር ያጣምሩ።
ምሳሌ: የሚወዱትን ሙዚቃ እየሰሙ ስፖርት መስራት።

​ክፍል 4፡ 3ኛው ህግ - ቀላል ይሁን / Make It Easy (ቀናት 10–12)
​ልማዱን አለማድረግ እስኪከብድ ድረስ ቀላል ማድረግ።
ንባብ፦ ምዕራፍ 11፣ 12፣ 13 እና 14
ተግባራዊ ስራ (Action)፦
የ2 ደቂቃ ህግ (The 2-Minute Rule)፦ አዲሱን ልማድ ከ2 ደቂቃ በታች በሆነ ጊዜ ውስጥ የሚሰራ ያድርጉት።
ምሳሌ: "መጽሐፍ ማንበብ" → "አንድ ገጽ ማንበብ"፤ "ስፖርት መስራት" → "ጫማ ማድረግ"።
እንቅፋቶችን ማስወገድ: ልማዱን ለመጀመር የሚጠይቀውን ጉልበት ይቀንሱ።

​ክፍል 5፡ 4ኛው ህግ - እርካታ የሚሰጥ ይሁን / Make It Satisfying (ቀናት 13–14)
​ልማዱ እንዲቀጥል ሽልማት ማዘጋጀት።
ንባብ፦ ምዕራፍ 15፣ 16 እና 17
ተግባራዊ ስራ (Action)፦
ልማድን መከታተል (Habit Tracker)፦ በቀን መቁጠሪያ ላይ 'X' ምልክት ማድረግ ወይም ማስታወሻ መያዝ። ዋናው ህግ፡ "ሰንሰለቱን አትቁረጡ" (Don't break the chain)
​አንድ ቀን ካመለጠዎት፣ ወዲያውኑ በሚቀጥለው ቀን ይመለሱ። "ሁለት ጊዜ አንዳይ አመልጥህ"።

​ክፍል 6፡ ማጠቃለያ እና የላቀ ለውጥ (ቀን 15)
​እንዴት መሻሻልን መቀጠል እንደሚቻል ማየት።
ንባብ፦ ምዕራፍ 18፣ 19 እና 20
ተግባራዊ ስራ (Action)፦
​ያለፉትን 14 ቀናት ይገምግሙ። የትኛው ህግ ሰራ? የትኛው አልተመቸዎትም? ማስተካከያ ያድርጉ።
💪💪💪 ይቀጥላል

Share for your frens
https://t.me/+1C1DLtarhoY5N2M0
https://t.me/+1C1DLtarhoY5N2M0
ትንሳኤ በእንግሊዝኛ ምንድን ነው።