ከፍተኛ ውጤት የት ተመዘገበ ?
በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦
➡️ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
➡️ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ ፦
➡️ 562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት
➡️ 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት
#TikvahEthiopia
@tikvahethiopia
በተፈጥሮ ሳይንስ ከ600 ፦
➡️ 591 ወንድ ተማሪ ከዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
➡️ 579 ሴት ተማሪ ከብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ ፦
➡️ 562 ወንድ ከአምቦ ቦርዲግ ትምህርት ቤት
➡️ 548 ከሴት ከሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት
#TikvahEthiopia
@tikvahethiopia
👏2❤1
#MoE : 1,249 ትምህርት ቤቶች ምንም ተማሪ ሳያሳልፉ ቀርተዋል። ከአምናው ጋር ሲነጻጸር 114 ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች በማሳለፍ መሻሻል ታይቷል።
መቶ በመቶ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉት 50 ትምህርት ቤቶች ናቸው።
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia
መቶ በመቶ ተማሪዎቻቸውን ያሳለፉት 50 ትምህርት ቤቶች ናቸው።
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia
😭3
ከፍተኛ የተማሪ ቁጥር የት አለፈ ?
" ዘንድሮ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል " - ትምህርት ሚኒስቴር
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ውጤት እየተገለጸ ይገኛል።
በዘንድሮ አመት ፈተናውን ከወሰዱ ተማሪዎች ውስጥ 8.4 በመቶ ተማሪ ከ 50 በመቶ በላይ በማስመዝገብ ፈተናውን አልፏል ተብሏል።
ከፍተኛ ተማሪዎችን ያሳለፉ ክልሎች ፦
- አዲስ አበባ፣
- ሐረሪ
- አማራ ክልል ናቸው።
ዘንድሮ " የተፈታኙ ቁጥር ቀንሷል ያለፈው ተማሪ ቁጥር ግን ጨምሯል " ያሉት ትምህርት ሚኒስትሩ ዘንድሮ በአጠቃላይ 48,929 ተማሪዎች ማለፋቸውን ገልጸዋል።
ባለፈው አመት ያለፈው ተማሪ ቁጥር 36,409 ነበር።
በጾታ ስብጥር ፦
30,451 ወንድ ተማሪዎች አልፈዋል።
18,478 ሴት ተማሪ አልፏል።
በተፈጥሮ ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት
ወንድ 591/600 ዶዶላ ኢፋ ቦሩ ትምህርት ቤት
ሴት 579/600 ብስራተ ገብርኤል ትምህርት ቤት
በማህበራዊ ሳይንስ
ወንድ 562/600 አምቦ አምቦ ቦርዲንግ ስኩል።
548 /600 ሴንት ጆሴፍ ትምህርት ቤት።
አማካይ ውጤት
87 በመቶ የአዳሪ ትምህርት ቤቶች
86 በመቶ ዓለማቀፍ ትምህርት ቤቶች
5.4 በመቶ የመንግስት ትምህርት ቤቶች
51 በመቶ የግል ትምህርት ቤት ውጤት
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamliyAA

🔥3❤1
በሀገር አቀፍ ደረጃ 2,384 ተማሪዎች ከ500 በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።
አዲስ አበባ ከተማ 888 ተማሪዎች ከ500 በላይ በማስመዝገብ ከሁሉም ክልሎች አንደኛ ደረጃ መያዝ ችላለች።
@tikvahethiopia
አዲስ አበባ ከተማ 888 ተማሪዎች ከ500 በላይ በማስመዝገብ ከሁሉም ክልሎች አንደኛ ደረጃ መያዝ ችላለች።
@tikvahethiopia
😱4
ዘንድሮ የሬሜዲያል /አቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም ይኖራል ?
በዘንድሮ ዓመት ሬሜዲያል /የአቅም ማሻሻያ/ ፕሮግራም እንደሚኖር የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ገልጸዋል።
" ከባለፈው ዓመት መግቢያውን ከፍ በማድረግ ሬሚዳል ይሰጣል " ነው ያሉት።
ምን ያህል ተማሪዎች ሬሜዲያል ይገባሉ ? ለሚለው ጥያቄ ሚኒስትሩ " አልወሰንም " ሲሉ መልሰዋል።
" ዘንድሮ ሪሚዲያል እድል የሚሰጣቸውን ተማሪዎች ቁጥር አልተወሰነም። 40-50 በመቶ መካከል ይሁን የሚለው ላይ በውይይት ላይ ነው " ብለዋል።
ካለፈው አመት ግን መግቢያው ከፍ እንደሚደረግ እና የሚገባው ተማሪ ቁጥርም ቅናሽ እንደሚኖረው ተገልጿል።

🤯1
ውጤት መቼ ይለቀቃል ?
" ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia
" ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
#TikvahEthiopiaFamilyAA
@tikvahethiopia
👍1
Hope Tutorial Program
ውጤት መቼ ይለቀቃል ? " ውጤት እስከ ነገ 6:00 ሰዓት ይለቀቃል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ቲክቫህ ኢትዮጵያ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia
እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት ውጤት ይለቀቃል።
" ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
@tikvahethiopia
" ምንም የተሳሳተ ነገር እንዳይኖርና እርግጠኛ ለመሆን ስለፈለግን የተወሰኑ ልጆች አሉ የተዛባ እሱን አስተካክለን እስከ ነገ ቀን 6:00 ሰዓት የፈተናው ውጤት ይለቀቃል። " - የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ
@tikvahethiopia
❤1
የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች የሚያገኙበት አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል
ተፈታኞች በሚከተሉት አድራሻዎች ዛሬ ከሰዓት ጀምሮ ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ፡፡ ከታች የተጠቀሱትን በመጠቀም ተፈታኞች ጊዜያዊ ሰርቲፊኬታቸውን ወዲያውኑ አውርደው (download አድርገው) መውሰድና መጠቀም ይችላሉ፡፡
1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot
3. አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284
via: የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

❤2😭2
ውጤት እንድናይላችሁ ምትፈልጉ connection ያስቸገራችሁ ሰዎች comment ur name and admission number
🙏3😁2
❤6
Forwarded from DIGITAL WISDOM (Parinto)
ከሚከተሉት self help መጽሓፍት ውስጥ የትኛውን ዳሰሳ እንድናረግላቹ ትፈልጋላቹ
Anonymous Poll
36%
Atomic habits
18%
Limitless
18%
The 7 highly effective habits
29%
The power of now
❤1