Hope Tutorial Program
3.07K subscribers
111 photos
2 videos
468 files
117 links
ኢንትራንስ ከ500 በላይ ማምጣት ለሚፈልግ ብቻ📚📚📚📚

ለተጨማሪ መረጃ ላይ @eyashua አናግሩን
Download Telegram
Forwarded from Exam Hub - High School
ትምህርት ሚኒስቴር ፤ " የዚህ አመት የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና መቶ በመቶ በበይነ መረብ ይሰጣል " አለ።

የ2018 የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና መቶ በመቶ በበይነ መረብ ለመስጠት የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን ሚኒስቴሩ ገልጿል።

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ " በዚህ ዓመት የሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና መቶ በመቶ በበይነ መረብ ይሰጣል " ሲሉ ተናግረዋል።

ይህን ያሉት በአጠቃላይ ትምህርት ልማት ዘርፍ የግማሽ ዓመት አፈፃፀም መድረክ ላይ ተገኝተው ነው።

ባለፉት ሁለት ዓመታት ፈተናው በወረቀትና በበይነ መረብ ሲሰጥ እንደነበር አንስተው በዚህ ዓመት የሚሰጠውን ማጠናቀቂያ ፈተና ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ ለመስጠት የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ጠቁመዋል።

ለዚህም የተለያዩ ግብዓቶች ለክልሎች ድጋፍ እየተደረገ መሆኑን ጠቅሰው በፈተና ጣቢያዎች በቂ የኢንተርኔት አቅርቦት እንዲኖር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመነጋገር ይሰራል ብለዋል።

ክልሎች በዚህ ሂደት የሚያጋጥሙ ችግሮች እንዳይኖሩ በቂ ኮምፒዩተር ፣ ኔትዎርክና አማራጭ የሀይል አቅርቦት እንዲኖር ልዩ ትኩረት ሰጥተው መዘጋጀት እንዳለባቸው አሳስበዋል። ለተማሪዎችም በቂ ሥልጠና መስጠት እንደሚገባ አስገንዝበዋል።

ከዚሁ ጋር በተያያዘ የክልልና ከተማ መስተዳድሮች ይህንን አውቀው አስፈላጊውን ድጋፍ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል።

በትምህርት ሚኒስቴር የዲጅታል ትምህርትና አይሲቲ ሥራ አስፈፃሚ ዘላለም አሰፋ (ዶ/ር) ፤ ተማሪዎች የሚለማመዱባቸው ሞዴል ፈተናዎች በበቂ ሁኔታ የተጋጁ መሆኑን ገልጸዋል።

" ተማሪዎች አስቀድመው እንዲለማመዱና ሥልጠና እንዲያገኙ ማድረግ ይገባል " ብለዋል።

@Exam_Hub_Com
@Exam_Hub_Com
1
Hope Tutorial Program
https://t.me/PayneeX_bot?startapp=1375789535
እስከ 20$ መስራት የምትፈልጉ የተረጋገጠ ነው ይሰራል
Forwarded from ቃል Academy (Tensae)
ቃል Academy

ከ9 - 12 ፣ ከ Freshman እስከ university ተማሪዎችን በShort Note, Question, Video በተለያዩ ለተማሪ ያስፈልጋሉ በተባሉ ነገሮች በሙሉ እናንተን ለማገዝ መተናል።

@Qal_Academy
@Qal_Academy
1
Forwarded from Ruhama Kale Entertainment Center (🧢)
School Sprits

ተርጓሚ መሀመድ ምትኩ ◈  
@Adex_movie_zone


❤️React👇🏻
ቃል Academy

ተወዳጁን ቃል Academy በመቀላቀል ከ High School አንስቶ እስከ University የሚሰጡ ትምህርቶች እና ጥራታቸውን በጠበቁ Short Note & Question በማግኘት ከትምህርታቹ አንድ ደረጃ ከፍ በሉ።

ለመቀላቀል ከታች ያለውን Link ተጠቀሙ 👇👇


@Qal_Academy
@Qal_Academy
👍1
Forwarded from ቃል Academy (Tensae) via @Buttoncreatingbot
ፈተና ጥሩ ለመስራት የቱ ይጠቅማቹሃል?
ቃል Academy

ተወዳጁን ቃል Academy በመቀላቀል ከ High School አንስቶ እስከ University የሚሰጡ ትምህርቶች እና ጥራታቸውን በጠበቁ Short Note & Question በማግኘት ከትምህርታቹ አንድ ደረጃ ከፍ በሉ።

ለመቀላቀል ከታች ያለውን Link ተጠቀሙ 👇👇


@Qal_Academy
@Qal_Academy

🔥 አባል ሁንን, ጓደኞች! አሁን በ2024 የIT ደሞዝ ንግግር! ያውቁ እና ቀድሞ ይዉጡ! | InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች
Forwarded from ቃል Academy (Tensae) via @Buttoncreatingbot
ፈተና ጥሩ ለመስራት የቱ ይጠቅማቹሃል?
1
Forwarded from ቃል Academy (Tensae)
Mathematics Worksheet for Grade 10

@Qal_Academy
@Qal_Academy
ቃል Academy

ተወዳጁን ቃል Academy በመቀላቀል ከ High School አንስቶ እስከ University የሚሰጡ ትምህርቶች እና ጥራታቸውን በጠበቁ Short Note & Question በማግኘት ከትምህርታቹ አንድ ደረጃ ከፍ በሉ።

ለመቀላቀል ከታች ያለውን Link ተጠቀሙ 👇👇


@Qal_Academy
@Qal_Academy