"አባት ሆይ ፣ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ በምሆንበት እና ተስፋ ለመቁረጥ በተነሳሁ ጊዜ ከእኔ ጋር እንዳለህ እንዳስታዉስ እርዳኝ። በርትቼ ለመጓዝ ጥንካሬ እና ቆራጥነት ስለምሰጠኝ አመሰግናለሁ። ምንም ነገር ቢከሰት ደግሞ ለህይወቴ ጥሩ ዕቅድ እንዳለህ ስለማውቅ አመሰግናለሁ። በኢየሱስ ስም ፣ አሜን!"
🔅 @HopeOfJesusChannel 🔅
🔅 @HopeOfJesusChannel 🔅
💫ሰማያዊ ጸሎት💫
📖"አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ።"
(የማቴዎስ ወንጌል 6:7)
🙏ጸሎት ለእግዚአብሔር የሚቀርብ የቃላት ድግግሞሽ አይደለም፤ ምክንያቱም እግዚአብሔር የሚያስፈልገንን ሳንጠይቀው ያውቃል።
☄ተጽዕኖ ፈጣሪ ጸሎት የሰማይን ሃይል ወደምድር የመጎተት አቅም አለው።
⚠️ጸሎት በጣፋጭ ቃላቶች የመጸለይ ጉዳይ አይደለም።
✅ጸሎት እግዚአብሔርን በመንፈስ መንካት ነው።

💠"በመጥፎ ቃላት እራስዎን መጥመቅ ያቁሙና እንደ እግዚአብሔር መናገርን ይማሩ።"
💠"በአንድ ጊዜ አንድ ነገር ብቻ በማሰብ አእምሮዎን ያድሱ!"
💠"ከአሸናፊ በላይ መሆን ማለት ምን ማለት ነው? እንደኔ ከሆነ ፤ ችግሩ ዘንድ ከመድረስዎ በፊት ድሉን እንዳገኙ ያውቃሉ ማለት ነው ብየ አምናለሁ።
💠"አሁን ተስፋ አይቁረጡ — እግዚአብሔር ከጎንዎ ነው! ተስፋ መቁረጥን ለማቆም አምላክ ወደሰጠዎ ጽናት ተመልከቱ!"
ጆይስ

"አባት ሆይ ፣ ምን እንደምሠራ ወይም የት መሄድ እንዳለብኝ እርግጠኛ በማልሆን ጊዜ እኔን ለመምራት ቃል ስለገባህ አመሰግንሃለሁ። ፈቃዴን እና ዕቅዶቼን ላንተ ሰጠሁ ፣ ለህይወቴ በሙሉ ያዘጋጀህውን ዕቅድም እከተላለሁ። በኢየሱስ ስም ፣ አሜን!
🔅 @HopeOfJesusChannel 🔅
🔅 @HopeOfJesusChannel 🔅
💠"እግዚአብሔር ከችግር ነፃ የሆነ ህይወትን መቼም ቃል አይገባልንም ፣ ነገር ግን ሁልግዜም ከእኛ ጋር እንደሚሆንና ፈጽሞ እንደማይተወን ቃል ይገባልናል። እግዚአብሔር አንድ ነገር ሲያሳልፈን ለወደፊት ልንጠቀምባቸው የምንችላቸውን ጠቃሚ ትምህርቶች ሁል ጊዜ ያስተምረናል።"
💠"አንዳንድ ጊዜ እግዚአብሔር የሌሎችን ሰዎች ችግር ፤ የርስዎን ችግር ለማውጣት ይጠቀምበታል።"
(መጽሐፈ ምሳሌ 27:17 ተመልከቱ)
💠"እግዚአብሔርን የሚያምኑ ከሆነ ፤ በሕይወትዎ ውስጥ ምንም ማድረግ ቢያስፈልግዎ ማከናወን የሚያስችል ጸጋን ይሰጥዎታል።"
💠"ዛሬ በዓለም ላይ እየተከሰተ ስላለ ነገር ተጨንቀው ሊሆን ይችላል ፣ ነገርግን መጨነቅ የለብዎትም። እግዚአብሄር መቼም እቅድ ሳይኖረው ቀርቶ አያውቅም!"