ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ/Holy Trinity University
7.87K subscribers
1.3K photos
5 videos
60 files
25 links
Download Telegram
Forwarded from Θεοτόκος
ለጥናትና ምርምር ጽሑፍ አፍቃሪያን በሙሉ
"ሁሉን መርምሩ መልካሙን ያዙ" ፩ ተሰ ፭÷፳፩
የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርስቲ በትምህርት ዘመኑ ሊከናውናቸው ካቀዳቸው ተግባራት አንዱ ቅድስት ቤተክርስቲያንን በሁለንተናዊ መልኩ ሊያግዙ የሚችሉ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን የሚቀርቡበት ሳምንታዊ መድረክ ማዘጋጀት ነው።


በዚህም መሠረት የ 2015  ዓ.ም የትምህርት ዘመን በዩኒቨርስቲውና ከዩኒቨርስቲው ውጪ በሚገኙ ሊቃውንት የሚቀርቡ ልዩ ልዩ ጥናታዊ  ጽሑፎች ይዘትና የትኩረት አቅጣጫን በተመለከተ የማስተዋወቅና ገላጻ የሚደረግበት መርሐ ግብርን ያዘጋጀ መሆኑን ስንገልጽ በታላቅ ደስታ ነው።

ጥቅምት 16 ቀን 2015 ዓ.ም
ሰዓት 9:00 - 11:30
በዩኒቨርስቲው የቀድሞ አዳራሽ
Revised Class Schedule for Weekend Program