ቅዱሳት መጻሕፍት
7.91K subscribers
1.5K photos
61 videos
365 files
855 links
በዚህ ቻናል

👉ቅዱሳት መጻሕፍት ይጠናሉ::
👉መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ይቀርባሉ::
👉 ለቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት የሚያግዙ መጻሕፍት ይለቀቃሉ።

⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

@Holy_scriptures
Download Telegram
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
የክርስቶስ ሕይወት በአራቱ ወንጌላት.pdf
905.4 KB
ርዕስ፦ የክርስቶስ ህይወት ከ4ቱ ወንጌሎች
ገጽ ብዛት፦ 102

ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤2
መስተአየት-1.pdf
1.5 MB
ርዕስ፦ መስተአየት
ራስ ታዘብና ተሓድሶአውያን መጣጥፎች
ደራሲ፦ ንጉሤ ቡልቻ
አሳታሚ፦ ሊቭንግ ትሩዝ
የታተመበት ዓ.ም፦ 2002


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤1
.       ──•◈•─────•◈•─
                 የዕለቱ ጥቅስ 
        ──•◈•─────•◈•─
“እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ ያለው አባት ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መንፈስ ቅዱስን ይሰጣቸው?”
ሉቃስ 11፥13


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤14👍1🔥1
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ወደ ሸክላ ሰሪ ቤት እንዲሄድ እግዚአብሔር ያዘዘው ነቢይ ማን ነው?
Anonymous Quiz
11%
ኢሳይያስ
69%
ኤርምያስ
11%
ሕዝቅኤል
10%
ሆሴዕ
👏3👍2
.       ──•◈•─────•◈•─
                 የዕለቱ ጥቅስ 
        ──•◈•─────•◈•─
“እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።”
ኢሳይያስ 41፥10


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤14
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የትንቢተ ናሆም መልእክት የሚያጠነጥነው በየትኛው ከተማ ላይ ነው?
Anonymous Quiz
15%
ኢየሩሳሌም
22%
ሰማሪያ
19%
ባቢሎን
43%
ነነዌ
❤3
ንስሐ


ንስሐ ማለት ምን ማለት ነው?

1:-ወደ እግዚአብሄር መመለስ ነው

2:-ከእግዚአብሄር ጋር መታረቅ ነው

3:-ከሃጥያት እንቅልፍ መንቃት ነው

4:-ወደ መንፈሳዊ ህይወት መመለስ ነው

5:-ከእግዚአብሄር የሚሰጥ እግዚአብሄርን የሚያስወድድ ከንጹህ ልብ የሚመነጭ ጸጋ ነው

6:-ከኃጥያት እና ከዲያብሎስ ባርነት ነጻ መውጣት ነው

7:-ስለ እግዚአብሄር ፍቅርና ስለ ቅድስና ብሎ ኃጥያትን መተው ነው

8:-ፍጹም የሆነ የሕይወት ለውጥ እንጂ ጊዜያዊ ስሜት አይደለም

9:-ኃጥያትን ሲሰሩ ከመኖር ይልቅ ከእግዚአብሄር ጋር መኖርን መመረጥ ነው

10:-የአእምሮ መታደስ ነው

11:-የእግዚአብሄርን መንግስት ለመውረስ የሚያስችል ቁልፍ ነው

12:-የጌታችንን የመድሃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መከራና ደም እንድናስብ የሚያደርግ መንፈሳዊ ሃብት ነው

13:-ከኃጥያት የሚያነጻ ሱራፌል ከመንበረ ስላሴ የወሰዱት የእሳት ፍም ነው(ኢሳ. 6)

14:-ከሚመጣው የመጨረሻ መከራና ሐዘን መዳኛ (ማምለጫ) መንገድ ነው

15:-እግዚአብሄር የሰውን ሃጥያት ይቅር የሚልበት ከሃጥያት ውጤት የሚያድንበት መሳሪያ ነው

16:-እግዚአብሄር ወደ ሰው የሚጣራውን ድምጽ ሰምቶ ወደ እርሱ መመለስ ነው በመጨረሻም ንስሐ ማለት:- ሰዎች ስለ ኃጥያታቸው ተጸጽተው ከእግዚአብሄር ጋር እንዳይታረቁ በብርቱ በሚጥረው ሰይጣን ላይ የሚገኝ ታላቅ ድል ነው::

ይህንን ሁሉ ጠቃሚ ነገሮችን ተገንዝበን ጊዜ ሳንሰጥ ዛሬውኑ ልባችንን ወደ ንሰሃ ህይወት መልሰን ወደ አባቶቻችን ቀርበን ንስሐ ገብተን ቀሪ ህይወታችንን እግዚአብሄር ባርኮልን ወደ ኋላ ሳንመለስ እንድንጓዝና በመጨረሻም ላይ መንግስቱን እንድንወርስ እግዚአብሄር አምላክ ይርዳን:: ለበደልነው ሃጥያት ምንም ሳናመነታ ንስሐ በመግባት በሃጥያት ከመኖር ይልቅ በጽድቅ እየኖርን ለእግዚአብሄር እየተገዛንና ህጉን እያከበርን ብንኖር እጅግ ያማረ ነው ::
   "ንስሃ እንግባ "


ምንጭ:- https://gramho.com/profile/feqerenawe_egeziabehheere/



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍6❤5
.       ──•◈•─────•◈•─
                 የዕለቱ ጥቅስ 
        ──•◈•─────•◈•─
“እኔም የዘላለም ሕይወትን እሰጣቸዋለሁ፥ ለዘላለምም አይጠፉም፥ ከእጄም ማንም አይነጥቃቸውም።”
ዮሐንስ 10፥28


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍6❤1
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የነቢዩ ኤርምያስ ጸሐፊ(ኤርምያስን በመጻፍ የሚያገለግለው) ማን ነበር?
Anonymous Quiz
12%
ንእማን
78%
ባሮክ
8%
ሐናንያ
2%
ዳንኤል
❤4
.       ──•◈•─────•◈•─
                 የዕለቱ ጥቅስ 
        ──•◈•─────•◈•─
“ልጄ ሆይ፥ ቃሌን ጠብቅ ትእዛዜንም በአንተ ዘንድ ሸሽግ።”
ምሳሌ 7፥1



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤11
#እራሳችንን_እንመርምር

"ስለ ሌዊም እንዲህ አለ፦ ቱሚምህና ኡሪምህ ለቅዱስህ ሰው ነው፥ በማሳህ ለፈተንኸው፥ በመሪባ ውኃም ለተከራከርኸው፤ ስለ አባቱና ስለ እናቱ፦ አላየሁም ላለ፥ ወንድሞቹንም ላላስተዋለ፥ ልጆቹንም ላላወቀ፤ ቃልህን አደረጉ፥ ቃል ኪዳንህንም ጠበቁ።"
ዘዳግም 33፥8-9

ለእግዚአብሔር ቃል ያለን ቦታ ምን ያክል ነው? ከእርሱ በላይ ቤተሰቦቻችንን እንሰማለን? ማለትም አባት፣ እናት፣ ወንድም፣ ልጅ? ኤሊ በወደቀበት ወጥመድ እንዳንወድቅ እግዚአብሔር ይርዳን።

“. . . ከእኔ ይልቅ ልጆችህን ለምን አከበርህ?”
1ኛ ሳሙኤል 2፥29



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤4👍1👏1