. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ስትሄድም ይመራሃል፤ ስትተኛ ይጠብቅሃል፤ ስትነሣ ያነጋግርሃል።”
ምሳሌ 6፥22
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

❤13👏1
#እራሳችንን_እንመርምር
“የሎጥን ሚስት አስቡአት።”
ሉቃስ 17፥32
የእግዚአብሔር መንግሥት በሙላት ልትመጣ ነው። ጌታችንም ይህን ታላቅ መምጣቱን ሲያወሳ መጠንቀቅና መትጋት እንደሚገባ ሊያሳስበን የሎጥን ሚስት እንደምሳሌ ይጠቅስልናል። እርሷ ለዚህ ነገር ለምን እንደማስጠንቀቂያ ተጠቀሰች? እስቲ ከእርሷ ጋር ሕይወታችንን እያስተያየን እራሳችንን እንመርምር።

❤8👍3
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ከክፉ የጎልማሳነት ምኞት ግን ሽሽ፥ በንጹሕም ልብ ጌታን ከሚጠሩ ጋር ጽድቅን እምነትን ፍቅርን ሰላምን አጥብቀህ ተከተል።”
2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥22

❤14
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በነቢዩ ኢሳይያስ “በፊትህ እሄዳለሁ ተራሮችንም ትክክል አደርጋለሁ፥ . . .” ተብሎ ትንቢት የተነገረለት ንጉሥ ማን ነው?
Anonymous Quiz
10%
ኢየሱስ
25%
ዘሩባቤል
50%
ቂሮስ
2%
ሴዴቅያስ
13%
ሕዝቅያስ
❤3👍1
ቅዱሳት መጻሕፍት
https://www.youtube.com/watch?v=vPCNlfNURzA ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
ስለሲኦል ምንነት ጳውሎስ ፈቃዱ የተነተነበት ነው። ይዩትና ከመጽሐፍ ቅዱስና ከቤተክርቲያንዎ አስተምህሮ አንጻር ይፈትሹት። በነገራችን ላይ ይህንን አሳብ እራሱ በጻፈው "የተሰቀለው" በሚለው መጽሐፍ ውስጥ በስፋት ማንበብ ትችላላችሁ
ቅዱሳት መጻሕፍት
...የቀጠለ በክርስትና ብስለት ማደግ ወዴት ነው የምናድገው? የእድገታችን መለኪያው ማን ነው? "…እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤" ኤፌ. 4:15 በመካከላችን ምሳሌ የሚሆኑ ሰዎችና ማህበራት ቢኖሩም… • "እኔ ክርስቶስን እንደምመስል…"1ቆሮ. 11፡1 • "…እኛንና ጌታን የምትመስሉ ሆናችሁ" 1ኛ ተሰ. 1፡6 • "በይሁዳ የሚኖሩትን…
...የቀጠለ
በክርስትና ብስለት ማደግ
መንፈሳዊ ብስለት ምንድን ነው?
•መንፈሳዊ ብስለት ክርስቶስን በባሕሪው መምሰል ማለት ነው።
•መንፈሳዊ ብስለት የጸባይ፣ የዐመል፣ የባሕሪይ ጉዳይ ነው ATTITUDE and CHARACTER.
•የባሕሪይ ለውጥ እንጂ የዕውቀት ክምችት ጉዳይ አይደለም።
•1ቆሮ. 4፡16 "እንግዲህ እኔን የምትመስሉ ሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ።"
•1ቆሮ. 4፡9-13 "ለዓለም ለመላእክትም ለሰዎችም መጫወቻ ሆነናልና፤ እግዚአብሔር እኛን ሐዋርያቱን ሞት እንደ ተፈረደባቸው ሰዎች ከሁሉ ይልቅ የኋለኞች እንዳደረገን ይመስለኛልና። እኛ ስለ ክርስቶስ ሞኞች ነን እናንተ ግን በክርስቶስ ልባሞች ናችሁ፤ እኛ ደካሞች ነን እናንተ ግን ኃይለኞች ናችሁ፤ እናንተ የከበራችሁ ናችሁ እኛ ግን የተዋረድን ነን። እስከዚህ ሰዓት ድረስ እንራባለን፥ እንጠማለን፥ እንራቆታለን፥ እንጐሰማለን፥ እንንከራተታለን፥ በገዛ እጃችን እየሠራን እንደክማለን፤ ሲሰድቡን እንመርቃለን፥ ሲያሳድዱን እንታገሣለን፥ ክፉ ሲናገሩን እንማልዳለን፤ እስከ አሁን ድረስ የዓለም ጥራጊ የሁሉም ጉድፍ ሆነናል።"
• ፊሊ. 3፡10-11 "የክርስቶስንና የትንሳኤውን ሃይል እንዳውቅ፣ በስቃዩ ተካፋይ እንድሆንና፣ በሞቱም እርሱን እንድመስል እመኛለው።"
እንዴት ነው በመንፈስ እየበሰልን የምናድገው?
1. የማደግ ጥልቅ ፍላጎት
ሀ) ለማደግ ካልፈለግን አናድግም፤ ለመሄድ ካልተነሳን አንደርስም።
•መዝ. 34፡10 "…እግዚአብሔርን የሚፈልጉት ግን ከመልካም ነገር ሁሉ አይጐድሉም።"
•መዝ. 105፡4 "እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።"
•ሶፎ. 2፡3 "…እግዚአብሔርን ፈልጉ ጽድቅንም ፈልጉ፥ ትሕትናንም ፈልጉ …"
•ማቴ. 6፡33 "ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ … "
•ማቴ. 7፡7 "ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።"
•ዕብ. 2፡14 "ከሰው ሁሉ ጋር ሰላምን ተከታተሉ ትቀደሱም ዘንድ ፈልጉ፥ ያለ እርሱ ጌታን ሊያይ የሚችል የለምና።"
ለ) አንዳንድ ሰዎች መንፈሳዊ ሕጻንነትን ይፈልጉታል
•ሃላፊነት የሌለበት በመሆኑ
•ሁሉ ስለሚመግባቸው/ቁጭ ብሎ መመገብ ምቹ ስለሆነ
•ማስተማር፣ መገሰጽ፣ ወዘተ ስለማይጠበቅባቸው
ሐ) አንዳንዶች ደግሞ የማደግ ጎዞ ጀምረው ቀድሞ የነበራቸውን የእድገት ፍላጎት በጉዞ መሃል ያጣሉ
•በእሳት ጀምረው ይቀዘቅዛሉ፣ በቅንአት ጀምረው ይዝላሉ፣ ማመቻመች፣ መሃል ሰፋሪ መሆን፣ ግዴለሽነት
የዚህ መቀዛቀዝ ምልክቶች ናቸው::
•ራዕ. 2፡4 "ዳሩ ግን የምነቅፍብህ ነገር አለኝ የቀደመውን ፍቅርህን ትተሃልና።"
•ራዕ. 3፡15-16 "በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው።"
መ) ሌሎች ደግሞ፣ በደረሱበት የእድገት ደረጃ ይረካሉ::
•ፊሊ. 3፡12-14 "አሁን እንዳገኘሁ ወይም አሁን ፍጹም እንደ ሆንሁ አይደለም፥ ነገር ግን ስለ እርሱ በክርስቶስ ኢየሱስ የተያዝሁበትን ያን ደግሞ እይዛለሁ ብዬ እፈጥናለሁ። ወንድሞች ሆይ፥ እኔ ገና እንዳልያዝሁት እቈጥራለሁ፤ ነገር ግን አንድ ነገር አደርጋለሁ፤ በኋላዬ ያለውን እየረሳሁ በፊቴ ያለውን ለመያዝ እዘረጋለሁ፥ በክርስቶስ ኢየሱስ ከፍ ከፍ ያለውን የእግዚአብሔርን መጥራት ዋጋ እንዳገኝ ምልክትን እፈጥናለሁ።"
•ራዕ. 3፡17-18 "ሀብታም ነኝና ባለጠጋ ሆኜአለሁ አንድም ስንኳ አያስፈልገኝም የምትል ስለ ሆንህ፥ ጐስቋላና ምስኪንም ድሀም ዕውርም የተራቆትህም መሆንህን ስለማታውቅ፥ ባለ ጠጋ እንድትሆን በእሳት የነጠረውን ወርቅ፥ ተጐናጽፈህም የራቁትነትህ ኃፍረት እንዳይገለጥ ነጭ ልብስን፥ እንድታይም ዓይኖችህን የምትኳለውን ኵል ከእኔ ትገዛ ዘንድ
እመክርሃለሁ።"
•ጴጥሮስ ኢየሱስን ሊክድ የማይችልበት መንፋዊ ከፍታ ላይ እንደደረሰ ተሰማው
•1ቆሮ. 10፡12 "ስለዚህ እንደ ቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ።"
•ክርስቲያኖች ከማያድጉበት ምክንያቶች አንዱ፣ የማደግ አስፈላጊነት ስለማይታያቸው ነው።
•ጌታን ለማገልገል በውስጥህ የሚቀጣጠል የፍላጎት እሳት አለ?
•ልትደርስባቸው ያስቀመጥቃቸው ግቦች አሉህ?
ይቀጥላል...
ምንጭ:- tsegaewnet.files.wordpress.com

❤3👍3
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“በወንጌልም ማኅበረተኛ እሆን ዘንድ ስለ ወንጌል ሁሉን አደርጋለሁ።”
1ኛ ቆሮንቶስ 9፥23

❤8🔥5
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ኢየሱስ ስለሚወለድበት ከተማ (ቤተልሔም) ትንቢት የተናገረው ነቢይ ማን ነው?
Anonymous Quiz
53%
ኢሳይያስ
22%
ሚክያስ
12%
ሚልክያስ
7%
ኤርምያስ
6%
ኢዩኤል
❤3
ቅዱሳት መጻሕፍት
...የቀጠለ በክርስትና ብስለት ማደግ መንፈሳዊ ብስለት ምንድን ነው? •መንፈሳዊ ብስለት ክርስቶስን በባሕሪው መምሰል ማለት ነው። •መንፈሳዊ ብስለት የጸባይ፣ የዐመል፣ የባሕሪይ ጉዳይ ነው ATTITUDE and CHARACTER. •የባሕሪይ ለውጥ እንጂ የዕውቀት ክምችት ጉዳይ አይደለም። •1ቆሮ. 4፡16 "እንግዲህ እኔን የምትመስሉ ሁኑ ብዬ እለምናችኋለሁ።" •1ቆሮ. 4፡9-13 "ለዓለም…
...የቀጠለ
በክርስትና ብስለት ማደግ
እንዴት ነው በመንፈስ እየበሰልን የምናድገው?
2. መንፈሳዊ ምግብ
•አንድ ሕጻን ያለበቂ ምግብ ማደግ አይችልም። እንዲሁ ያለ እግዚአብሔር ቃል መንፈሳዊ ሕይወታችን ሊያድግ አይችልም።
•ማቴ. 4፡4 "ሰው ከእግዚአብሔር አፍ በሚወጣ ቃል ሁሉ እንጂ በእንጀራ ብቻ አይኖርም…"
•1ጴጥ. 2፡2-3 "…ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።"
• መዝ. 1፡1-2 "ምስጉን ነው በክፉዎች ምክር ያልሄደ፥ በኃጢአተኞችም መንገድ ያልቆመ፥ በዋዘኞችም ወንበር ያልተቀመጠ። ነገር ግን በእግዚአብሔር ሕግ ደስ ይለዋል፥ ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያስባል።"
•2ጢሞ. 3፡16-17 "የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት
በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።"
•ኤፌ. 6፡17 "የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።"
• ቆላ. 3፡16 "የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ።"
•ይህን ምግብ በበቂ ለማግኘት መጽሐፍ ቅዱስ ማጥናት እና በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ላይ
መገኘት ያስፈልጋል::
ለእግዚአብሔር ቃል ያለህን አፕታይት/ፍላጎት ለመለካት የሚከተሉትን ጥያቄዎች መልስ
•በዚህ ሳምንት ምን ያህሉን ሰአት ቲቪ በማየት አጠፋህ?
•ምን ያህሉን ጊዜ አዝናኝ ጋዜጣዎችን ወይም መጽሔቶችን በማንበብ አጠፋህ?
•ምን ያህሉን ጊዜ ሶሻል ሚዲያዎችን በመጠቀም፣ ከሰው ጋር የባጥ የቆጡን ስታወራ አሳለፍክ?
•ምን ያህል ሰአት መጽሐፍ ቅዱስህን ለማጥናት ተጠቀምክ?
3. ልምምድ
•አትሌቶችና ልምምድ ያለውን ትልቅ ዋጋ ጠንቅቀው ያውቃሉ።
•ክህሎትን ለማዳበር ያልተቁዋረጠ ልምምድ ማድረግ የግድ ነው። ምሳሌ፣ ባስኬት ቦል
•ሕጻናት ለመቆም አበክረው መለማመድ ይኖርባቸዋል።
•ልምምድ ለመንፈሳዊ እደገት ወሳኝ ነው።
•1ጢሞ. 4፡7-8 "ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ
ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ። ሰውነትን ለሥጋዊ ነገር ማስለመድ ለጥቂት ይጠቅማልና፤ እግዚአብሔርን መምሰል ግን የአሁንና የሚመጣው ሕይወት ተስፋ ስላለው፥ ለነገር ሁሉ ይጠቅማል።"
• ዕብ. 5፡14 (አ.መ.ት.) "ጠንካራ ምግብ ግን መልካሙንና ከክፉውን ለመለየት ራሳቸውን ላስለመዱ፣ ለበሰሉ ሰዎች ነው።"
• ለማስተማር፣ ለመዘመር፣ መጽሐፍ ቅዱስን በአግባቡ ለመረዳት፣ ለመጸለይ፣ ወዘተ ልምምድ ይጠይቃል።
4. ጊዜ እና ትዕግስት
•እድገት ጊዜን ይጠይቃል፣ ሂደት ነውና። የሂደት ጉዞ ደግሞ ያለ ትዕግስት የሚሞከር ጉዞ አይደለም::
•ግብህ ላይ በአንድ ለሊት ለመድረስ አትመኝ። ሕጻናት በአንድ ለሊት ሙሉ ሰው አይሆኑምና። ግብ የብዙ ልምምድ እና ትዕግስት ድምር ውጤት ነው።
•ያዕ. 1፡4 (አ.መ.ት.) "ምንም የማይጎድላችሁ ፍጹማንና ምሉዓን እንድትሆኑ ትዕግሥት ሥራውን
ይፈጽም።"
• ዕብ. 10፡36 "የእግዚአብሔርን ፈቃድ አድርጋችሁ የተሰጣችሁን የተስፋ ቃል እንድታገኙ መጽናት ያስፈልጋችኋልና።"
• መክ. 3፡1 "ለሁሉ ዘመን አለው፥ ከሰማይ በታችም ለሆነ ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።"
• መክ. 3፡11 "ነገርን ሁሉ በጊዜው ውብ አድርጎ ሠራው …።"

👍4❤1
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“እጅህ በጠላቶችህ ላይ ከፍ ከፍ ትበል፥ ጠላቶችህም ሁሉ ይጥፉ።”
ሚክያስ 5፥9

❤13
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ በሐዋርያው ጴጥሮስ “እግዚአብሔር ይላል፦ በመጨረሻው ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ሥጋ በለበሰ ሁሉ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ፤. . .” ብሎ የጠቀሰው ትንቢት በየትኛው ነቢይ የተነገረ ነው?
Anonymous Quiz
13%
ኢሳይያስ
4%
ሕዝቅኤል
73%
ኢዩኤል
6%
ኤርምያስ
4%
ዘካርያስ
❤7
መስተአየት-1.pdf
1.5 MB
ርዕስ፦ መስተአየት
ራስ ታዘብና ተሓድሶአውያን መጣጥፎች
ደራሲ፦ ንጉሤ ቡልቻ
አሳታሚ፦ ሊቭንግ ትሩዝ
የታተመበት ዓ.ም፦ 2002
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
ራስ ታዘብና ተሓድሶአውያን መጣጥፎች
ደራሲ፦ ንጉሤ ቡልቻ
አሳታሚ፦ ሊቭንግ ትሩዝ
የታተመበት ዓ.ም፦ 2002
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤1
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ ያለው አባት ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መንፈስ ቅዱስን ይሰጣቸው?”
ሉቃስ 11፥13

❤14👍1🔥1
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ወደ ሸክላ ሰሪ ቤት እንዲሄድ እግዚአብሔር ያዘዘው ነቢይ ማን ነው?
Anonymous Quiz
11%
ኢሳይያስ
69%
ኤርምያስ
11%
ሕዝቅኤል
10%
ሆሴዕ
👏3👍2
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።”
ኢሳይያስ 41፥10
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ፤ እኔ አምላክህ ነኝና አትደንግጥ፤ አበረታሃለሁ፥ እረዳህማለሁ፥ በጽድቄም ቀኝ ደግፌ እይዝሃለሁ።”
ኢሳይያስ 41፥10
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤14
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የትንቢተ ናሆም መልእክት የሚያጠነጥነው በየትኛው ከተማ ላይ ነው?
Anonymous Quiz
15%
ኢየሩሳሌም
23%
ሰማሪያ
19%
ባቢሎን
43%
ነነዌ
❤3
ንስሐ
ንስሐ ማለት ምን ማለት ነው?
1:-ወደ እግዚአብሄር መመለስ ነው
2:-ከእግዚአብሄር ጋር መታረቅ ነው
3:-ከሃጥያት እንቅልፍ መንቃት ነው
4:-ወደ መንፈሳዊ ህይወት መመለስ ነው
5:-ከእግዚአብሄር የሚሰጥ እግዚአብሄርን የሚያስወድድ ከንጹህ ልብ የሚመነጭ ጸጋ ነው
6:-ከኃጥያት እና ከዲያብሎስ ባርነት ነጻ መውጣት ነው
7:-ስለ እግዚአብሄር ፍቅርና ስለ ቅድስና ብሎ ኃጥያትን መተው ነው
8:-ፍጹም የሆነ የሕይወት ለውጥ እንጂ ጊዜያዊ ስሜት አይደለም
9:-ኃጥያትን ሲሰሩ ከመኖር ይልቅ ከእግዚአብሄር ጋር መኖርን መመረጥ ነው
10:-የአእምሮ መታደስ ነው
11:-የእግዚአብሄርን መንግስት ለመውረስ የሚያስችል ቁልፍ ነው
12:-የጌታችንን የመድሃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መከራና ደም እንድናስብ የሚያደርግ መንፈሳዊ ሃብት ነው
13:-ከኃጥያት የሚያነጻ ሱራፌል ከመንበረ ስላሴ የወሰዱት የእሳት ፍም ነው(ኢሳ. 6)
14:-ከሚመጣው የመጨረሻ መከራና ሐዘን መዳኛ (ማምለጫ) መንገድ ነው
15:-እግዚአብሄር የሰውን ሃጥያት ይቅር የሚልበት ከሃጥያት ውጤት የሚያድንበት መሳሪያ ነው
16:-እግዚአብሄር ወደ ሰው የሚጣራውን ድምጽ ሰምቶ ወደ እርሱ መመለስ ነው በመጨረሻም ንስሐ ማለት:- ሰዎች ስለ ኃጥያታቸው ተጸጽተው ከእግዚአብሄር ጋር እንዳይታረቁ በብርቱ በሚጥረው ሰይጣን ላይ የሚገኝ ታላቅ ድል ነው::
ይህንን ሁሉ ጠቃሚ ነገሮችን ተገንዝበን ጊዜ ሳንሰጥ ዛሬውኑ ልባችንን ወደ ንሰሃ ህይወት መልሰን ወደ አባቶቻችን ቀርበን ንስሐ ገብተን ቀሪ ህይወታችንን እግዚአብሄር ባርኮልን ወደ ኋላ ሳንመለስ እንድንጓዝና በመጨረሻም ላይ መንግስቱን እንድንወርስ እግዚአብሄር አምላክ ይርዳን:: ለበደልነው ሃጥያት ምንም ሳናመነታ ንስሐ በመግባት በሃጥያት ከመኖር ይልቅ በጽድቅ እየኖርን ለእግዚአብሄር እየተገዛንና ህጉን እያከበርን ብንኖር እጅግ ያማረ ነው ::
"ንስሃ እንግባ "
ምንጭ:- https://gramho.com/profile/feqerenawe_egeziabehheere/

👍6❤5