ቅዱሳት መጻሕፍት
7.91K subscribers
1.5K photos
61 videos
365 files
856 links
በዚህ ቻናል

👉ቅዱሳት መጻሕፍት ይጠናሉ::
👉መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ይቀርባሉ::
👉 ለቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት የሚያግዙ መጻሕፍት ይለቀቃሉ።

⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

@Holy_scriptures
Download Telegram
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ስድስት መቶ ፍልስጤማውያንን በበሬ መውጊያ የገደለው መስፍን ማን ነው?
Anonymous Quiz
57%
ሳምሶን
20%
ጌዴዎን
12%
ሰሜጋር
12%
ናዖድ
😱3❤2
Audio
ርዕስ፦ የቅዱስ አውግስቲን ኑዛዜ
ክፍል፦ 2
ምንጭ፦ @Reading_Life_1


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤1🥰1
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍1
ሁለንተናዬ ለእርሱ ክብር.pdf
13.1 MB
#አዲስ_ዓመት
#New_Year

👉ርዕስ፦ ሁለንተናዬ ለእርሱ ክብር
✍ጸሐፊ፦ ኦዝዋልድ ቻምበርስ
🗣ትርጉም፦ ተስፋዬ መስፍን


ለአዲስ ዓመት ካሰብንላችሁ መጽሐፍ ውስጥ አንዱ "ሁለንተናዬ ለእርሱ ክብር" የሚለው መጽሐፍ ነው። ለጥሞና በጣም ጠቃሚ መጽሐፍ እንደሆነ በስፋት የሚነገርለት ይህ መጽሐፍ በቀን አንድ ገጽ ብቻ የሚነበብ ሲሆን በየቀኑ የመጽሐፍ ቅዱስን መልእክት በጸሎት ተዋዝቶ የቀረበበት ድንቅ መጽሐፍ ነው። ከታች በመጽሐፉ መግቢያው ላይ ያለውን እንዲህ አቅርበንላችኋል፦

አንድ ዓለም አቀፍ ተነባቢነት ያለው መጽሔት "My Utmost for His Highest" የተሰኘውን ዕለታዊ መንፈሳዊ ንባብ በክፍለ ዘመኑ ውስጥ በጣም ተወዳጅነት ከነበራቸው አሥር መጻሕፍት ተራ አግብቶታል፡፡

ሁለንተናዬ ለእርሱ ክብር በሚል ርዕስ ተተርጕሞ የቀረበላችሁ ይህ መጽሐፍ ለመጀመሪያ ጊዜ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የተጻፈው በ1927 ቢሆንም ዘመናት ጥልቅ̧ መንፈሳዊ መልእክቱን አላደበዘዙትም፣ ታዋቂነትና ተወዳጅነቱን አልቀነሱበትም፣ ይልቁንም እስከ አሁን ድረስ በየዕለቱ በሚሊዮኖች የሚነበብ ሆኖአል፡፡ በየዓመቱ 300,000 የእንግሊዝኛ ኮፒዎች ይሸጣሉ፡፡ ይህም ሌሎች ቋንቋዎችን ሳይጨምር ነው፡፡ በሰላሣ ቋንቋዎች ተተርጕሞአል፤ በሰባት ቋንቋዎች ተርጕሞ ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ነው፡፡
በዕለታዊ የጽሞና ጊዜያቸው የሚጠቀሙበት ክርስቲያኖችና የዓለማችን ታላላቅ መንፈሳዊ መሪዎች እውነትም ሁለንተናዬ ለእርሱ ክብር ብለዋል፡፡ እርስዎም ይህን መጽሐፍ ካነበቡ በኋላ "ሁለንተናዬ ለእርሱ ክብር" ይላሉ፡፡


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍10❤7
.       ──•◈•─────•◈•─
                 የዕለቱ ጥቅስ 
        ──•◈•─────•◈•─
“እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት።”
1ኛ ጴጥሮስ 5፥7



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤15👍1
Audio
ርዕስ፦ የቅዱስ አውግስቲን ኑዛዜ
ክፍል፦ 3
ምንጭ፦ @Reading_Life_1


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍2❤1🔥1
#የእግዚአብሔር_ቃል_ምን_ይላል?

1ኛ ቆሮንቶስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ የእግዚአብሔር ጸጋ እንደ ተሰጠኝ መጠን እንደ ብልሃተኛ የአናጺ አለቃ መሠረትን መሠረትሁ፥ ሌላውም በላዩ ያንጻል። እያንዳንዱ ግን በእርሱ ላይ እንዴት እንዲያንጽ ይጠንቀቅ።
¹¹ ከተመሠረተው በቀር ማንም ሌላ መሠረት ሊመሠርት አይችልምና፥ እርሱም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
¹² ማንም ግን በዚህ መሠረት ላይ በወርቅ ቢሆን በብርም በከበረ ድንጋይም በእንጨትም በሣርም ወይም በአገዳ ቢያንጽ፥ የእያንዳንዱ ሥራ ይገለጣል፤
¹³ በእሳት ስለሚገለጥ ያ ቀን ያሳያልና፥ የእያንዳንዱም ሥራ እንዴት መሆኑን እሳቱ ይፈትነዋል።
¹⁴ ማንም በእርሱ ላይ ያነጸው ሥራ ቢጸናለት ደመወዙን ይቀበላል፤
¹⁵ የማንም ሥራ የተቃጠለበት ቢሆን ይጎዳበታል፥ እርሱ ራሱ ግን ይድናል ነገር ግን በእሳት እንደሚድን ይሆናል።


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍5❤3
.       ──•◈•─────•◈•─
                 የዕለቱ ጥቅስ 
        ──•◈•─────•◈•─
“ወዲያውም ኢየሱስ ተናገራቸውና፦ አይዞአችሁ፥ እኔ ነኝ፤ አትፍሩ አላቸው።”
ማቴዎስ 14፥27


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤11
በኢየሱስ ክርስቶስ የዘር ሐረግ ያልተጠቀሱ ሴቶች እነማን ናቸው?
Anonymous Quiz
7%
ሀ. ሩት
12%
ለ. ትዕማር
29%
ሐ. ራኬብ
12%
መ. ረዓብ
41%
ሠ. መልስ የለም
❤8🔥1
Audio
ርዕስ፦ የቅዱስ አውግስቲን ኑዛዜ
ክፍል፦ 4
ምንጭ፦ @Reading_Life_1


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤2
.       ──•◈•─────•◈•─
                 የዕለቱ ጥቅስ 
        ──•◈•─────•◈•─
“እንደ በጎች ትቅበዘበዙ ነበርና፥ አሁን ግን ወደ ነፍሳችሁ እረኛና ጠባቂ ተመልሳችኋል።”
1ኛ ጴጥሮስ 2፥25


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤13🔥2
#እራሳችንን_እንመርምር

“እርሱም፦ እናንተ እምነት የጎደላችሁ፥ ስለ ምን ትፈራላችሁ? አላቸው፤ ከዚህ በኋላ ተነሥቶ ነፋሱንና ባሕሩን ገሠጸ፥ ታላቅ ጸጥታም ሆነ።”
ማቴዎስ 8፥26



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤5🤔2👍1
.       ──•◈•─────•◈•─
                 የዕለቱ ጥቅስ 
        ──•◈•─────•◈•─
“ስለዚህ እኔ ደግሞ በእግዚአብሔርና በሰው ፊት ሁልጊዜ ነውር የሌለባት ሕሊና ትኖረኝ ዘንድ እተጋለሁ።”
ሐዋርያት 24፥16


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤14👍5🙏2
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ቅዱስ ጳውሎስ የገላትያን መልእከት ሲጽፍ አጥብቆ የተቃወመው የስህተት ትምህርት ምን ነበር?
Anonymous Quiz
13%
የኒቆላውያን ትምህርት
9%
ኖስትሲዝም
75%
ለመጽደቅ መገረዝና ሕግን መጠበቅ ያስፈልጋል
4%
የበለዓም ትምህርት
❤8👍6👏1
Audio
ርዕስ፦ የቅዱስ አውግስቲን ኑዛዜ
ክፍል፦ 5
ምንጭ፦ @Reading_Life_1


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤3
መጻሕፍትን መርምሩ.pdf
2.9 MB
#አዲስ_ዓመት

➡️ርዕስ፦ መጻሕፍትን መርምሩ
✍ደራሲ፦ ዎችማን ኒ
🗣ተርጓሚ፦ አይሸሹም መኮንን
🖨አሳታሚ፦ ራዕይ፣ 1992



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
.       ──•◈•─────•◈•─
                 የዕለቱ ጥቅስ 
        ──•◈•─────•◈•─
“እውነተኛውን ሕይወት ይይዙ ዘንድ፥ ለሚመጣው ዘመን ለራሳቸው መልካም መሠረት የሚሆንላቸውን መዝገብ እየሰበሰቡ፥ መልካምን እንዲያደርጉ በበጎም ሥራ ባለ ጠጎች እንዲሆኑ፥ ሊረዱና ሊያካፍሉም የተዘጋጁ እንዲሆኑ ምከራቸው።”
1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥18-19



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤14🔥2
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የክርስቶስን ሊቀ ካህንነት የሚያጎላው የትኛው መጽሐፍ ነው?
Anonymous Quiz
6%
ሮሜ
4%
ኤፌሶን
3%
ቆላስይስ
88%
ዕብራውያን
❤6
Audio
ርዕስ፦ የቅዱስ አውግስቲን ኑዛዜ
ክፍል፦ 6
ምንጭ፦ @Reading_Life_1


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤2👍1
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤2
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴ.pdf
826 KB
👉ርዕስ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴ

ከኢንተርናሽናል ኮርስፖንዳንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በዶሮቲ ጆንስ ተዘጋጅቶ በ"ሥነ መለኮት በቤቴ" አማካኝነት ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ የተመለሰ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴ የመማርያ መጽሐፍ።


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👎2❤1👍1