#አርብ ፀሐይ ብርሃኗን የከለከለችበት፣ እግዚኣብሔር ለኃጢኣት ያለውን ታላቅ ቁጣ በብርቱ የገለጠበት፣ በሌላ በኩል ሰማይ ከምድር እንዲታረቅ፣ በሰው መካከል ልዩነት እንዳይኖር የጥል ግድግዳ እንዲፈርስ የመጨረሻ ዋጋ የተከፈለበት፣ እግዚአብሔር ሰውን እንደሚወድ በደም እየጻፈ ያስረዳበት፣ በዓለም የሃይማኖት ይሁን በሌላው ታሪክ በማይታወቅ መልኩ አምላክ(የሚመለከው) እንዲያመልኩት ለተጠሩት ሰዎች የሞተበት፣ የተሰዋበት፣ መዳናቸውን ለመፈጸም የተዋረደበት ቃላት ሊገልጡት የማይችሉት ፍቅር የተብራራበት ቀን ነው። ካህን ሞተ! ካህን ደም ይዞ ገባ! ካህን አዳነን! የአለምን የጊዜ አቆጣጠር/ ስርዓት ከዓመተ ዓለም ወደ ዓመተ ምሕረት የተለወጠበት የዓለም ዳግመኛ የውልደት ቀንም ነው። የዓለማችን ታላቁ አዋጅ "τελέω"/ "ተፈፀመ" የታወጀበትም ነው።
የአምላክ የናዝሬቱ ኢየሱስ ጣር የበዛበት የሰው ፌዝና ዛቻ እንዲሁም አለማወቅ የበረታበት አስጨናቂም ቀን ነው አርብ።
"ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ። ተፈጸመ አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።" (ዮሐ. 19፡30)
🔜 ለመሆኑ ኢየሱስ ይህን ታላቅ ስቃይ
ተሸክሞ ለምን ሞተ? በቀጣይ
ጹሑፍ ይህንን እንመለከታለን።
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

❤13👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤5👍1👎1
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ኢየሱስም ሆምጣጤውን ከተቀበለ በኋላ፦ ተፈጸመ አለ፥ ራሱንም አዘንብሎ ነፍሱን አሳልፎ ሰጠ።”
ዮሐንስ 19፥30

👍6❤1😁1
ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ሞተ?
“እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ በፊት አሳልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ፦ መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥”
(1ኛ ቆሮንቶስ 15፥3)
“በሕይወትም ያሉት ስለ እነርሱ ለሞተውና ለተነሣው እንጂ ወደ ፊት ለራሳቸው እንዳይኖሩ ስለ ሁሉ ሞተ።”
(2ኛ ቆሮ 5፥15)
“ክፉ ከሆነ ከአሁኑ ዓለም ያድነን ዘንድ እንደ አምላካችንና እንደ አባታችን ፈቃድ ስለ ኃጢአታችን ራሱን ሰጠ።”
(ገላትያ 1፥4)
"እርሱ ሰላማችን ነውና፤ ሁለቱን ያዋሐደ በአዋጅ የተነገሩትንም የትእዛዛትን ሕግ ሽሮ በመካከል ያለውን የጥል ግድግዳን በሥጋው ያፈረሰ፤ ይህም ከሁለታቸው አንድን አዲስን ሰው በራሱ ይፈጥር ዘንድ ሰላምንም ያደርግ ዘንድ፥ ጥልንም በመስቀሉ ገድሎ በእርሱ ሁለታቸውን በአንድ አካል ከእግዚአብሔር ጋር ያስታርቅ ዘንድ ነው።"
(ኤፌሶን 2፥14-16)
“በውኃ መታጠብና ከቃሉ ጋር አንጽቶ እንዲቀድሳት ስለ እርስዋ ራሱን አሳልፎ ሰጠ፤”
(ኤፌሶን 5፥25-26)
“በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው፤ እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል፤”
(ቆላስይስ 2፥14)
“የምንነቃም ብንሆን፥ የምናንቀላፋም ብንሆን፥ ከእርሱ ጋር አብረን በሕይወት እንኖር ዘንድ ስለ እኛ ሞተ።”
(1ኛ ተሰሎንቄ 5፥10)
“ለኃጢአት ሞተን ለጽድቅ እንድንኖር፥ እርሱ ራሱ በሥጋው ኃጢአታችንን በእንጨት ላይ ተሸከመ”
(1ኛ ጴጥሮስ 2፥24)
“መድኃኒታችንም ከዓመፅ ሁሉ እንዲቤዠን፥ መልካሙንም ለማድረግ የሚቀናውን ገንዘቡም የሚሆነውን ሕዝብ ለራሱ እንዲያነጻ፥ ስለ እኛ ነፍሱን ሰጥቶአል።”
(ቲቶ 2፥14)
“በዚህም ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስን ሥጋ አንድ ጊዜ ፈጽሞ በማቅረብ ተቀድሰናል።”
(ዕብራውያን 10፥10)

👍5🥰4❤🔥2👎1
#ፋሲካ
#ትንሣኤ
ተፈጸመ! “Tetelestai” (τετέλεσται)
"ተቴሌስታይ" (በግሪክኛ፦ τετέλεσται) ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የተናገረው በዮሐንስ ወንጌል ውስጥ የሚገኝ ቃል ነው። "ተፈጸመ" ተብሎም ይተረጎማል። ይህ ኃይለ ቃል የሚያመለክተው የኢየሱስን ተልእኮ ማጠናቀቅን በተለይ ለሰው ልጆች ኃጢአት የማስተሰረያ መስዋዕት መሆኑን ነው።
መንፈሳዊ እና ሥነ-መለኮታዊ ትርጉም፡-
በጥንታዊ ግሪክ “ቴቴሌስታይ” በተለያዩ የዕለት ተዕለት ሁኔታዎች ውስጥ ጥቅም ላይ ውሏል።
👉አካውንቲንግ (ሒሳብ)፦ ዕዳ ሙሉ በሙሉ መከፈሉን ለማሳየት ደረሰኝ ላይ ይጻፋል።
👉ወታደራዊ፦ ተልዕኮ መፈጸሙን ለማወጅ።
👉ዳኝነት(ሕግ)፦ ቅጣቱ ተፈጽሟል።
👉ሃይማኖታዊ፡- መስዋዕቱ ተቀባይነት ያለው እና የተሟላ መሆኑን ለማመልከት ካህናቱ ይጠቀሙበት ነበር።
ስለዚህ ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ “ተቴሌስታይ” ሲል፡-
👉የኃጢአት ዋጋ ሙሉ በሙሉ ተከፍሏል።
👉የመዳን ተልእኮ ተጠናቀቀ።
👉የብሉይ ኪዳን ትንቢቶች ተፈጽመዋል።
👉የመሥዋዕቱ ሥራ ተጠናቀቀ እና በእግዚአብሔር ዘንድ ፍጹም ተቀባይነት ያለው ሆነ ማለቱ ነው።
ምንጭ፦
👉Strong, J. (1995). The New Strong’s Exhaustive Concordance of the Bible. Thomas Nelson.
👉Thayer, J. H. (1889). Thayer’s Greek-English Lexicon of the New Testament. Hendrickson Publishers.

❤9👍2
#ቅዳሜ የደቀ መዛሙርቱ ክህደት ወደ ጸጸት፣ ፍርሃትና ጥርጣሬ የተሸጋገረበት ነው። በደቀ መዛሙርቱ ዘንድ ስሜት የቃሉን እውነትና ተስፋ አይሎ የተገኘበትም ነው። የካህናት አለቆችና ፈሪሳዊያን በበኩላቸው ለወሰዱት እርምጃ እንከን እስከማይገኝ ድረስ ጥንቃቄያቸውን አብዝተው የጨመሩበትም ነው።
የሚገርመው የጌታ የመነሳቱ አይቀሬነት ትልቅ ጉዳይ ሆኖ በደቀ መዛሙርቱ ዘንድ መወራት ሲገባው ወሬ እና አጀንዳ ሆኖ የሰነበተው በፈሪሳዊያን ዘንድ መሆኑ ነው። ለምን? የደቀመዛሙርቱን ዓይን ምን ጋረደው? በነገራችን ላይ በአይሁድ ባህል መሰረት የአርብ ምሽት የመዘጋጀት ቀን በመባል ትታወቃለች። ማቴ. 27፥62-66 ይመልከቱ።
"እንግዲህ ደቀ መዛሙርቱ መጥተው በሌሊት እንዳይሰርቁት ለሕዝቡም። ከሙታን ተነሣ እንዳይሉ፥ የኋለኛይቱ ስሕተት ከፊተኛይቱ ይልቅ የከፋች ትሆናለችና መቃብሩ እስከ ሦስተኛ ቀን ድረስ እንዲጠበቅ እዘዝ አሉት።"
(ማቴ. 27፡64)
🔜 ኢየሱስ ምን ቀን ነው የተቀበረው? ከተቀበረ በኋላ የት ነበር? ሦስት ቀን ሙሉ ነው የተቀበረው ወይስ እንዴት ቢቀበር ነው ሦስት ቀን የተባለው? በቀጣይ ጹሑፍ ይህንን እንመለከታለን።

👍10❤3
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ነፍሴን በሲኦል አትተዋትምና፥ ቅዱስህንም መበስበስን ያይ ዘንድ አትተወውም።”
መዝሙር 16፥10

🥰5❤2
ኢየሱስ በየትኛው ቀን ነው የተሰቀለው? . . . ከሞተ በኋላስ የት ነበር?
ወደ ቀኑ ስንመጣ፥ በወንጌላት ውስጥ ቀኑ የትኛው መሆኑ አልተጻፈም። ጥያቄውን ከሁለት አንጻር መመልከት እንችላለን።
1. በአይሁድ አንድ ሙሉ ቀንም የቀን ሽራፊም እንደ ቀን ነው የሚቆጠረው። ዐርብ፥ ቅዳሜ፥ እሑድ ሙሉም ጎዶሎም ሆነውም እንደ ሦስት ቀን ይቆጠራሉ።
2. ሁለተኛው፥ በወንጌላት ውስጥ ቀኑ የትኛው መሆኑ አልተጻፈም ብያለሁ። ጸሎተ ኀሙስ፥ ስቅለተ ዕርብ የምንለው ከትውፊት እንጂ ቀኑ ይህ ነው ተብሎ አልተጻፈልንም። የመዘጋጀት ቀን መሆኑ፥ ሉቃ. 23፥54፤ የሰንበት ዋዜማ መሆኑ፥ ማር. 15፥42 በዮሐ. 19፥31 የማዘጋጀት ቀን መሆኑ ተጽፎልናል። ዮሐንስ ስለዚያ ቀን ሲናገር ከዚያም የበለጠ ብሎአል፤ አይሁድም የማዘጋጀት ቀን ስለ ሆነ ያ ሰንበት ትልቅ ነበረና ሥጋቸው በሰንበት በመስቀል ላይ እንዳይኖር፥ ጭናቸውን ሰብረው እንዲያወርዱአቸው ጲላጦስን ለመኑት። ብሎአል። ἦν γὰρ μεγάλη ἡ ἡμέρα ἐκείνη τοῦ σαββάτου• ነበረና ትልቅ ቀን ያ ሰንበት።
የአይሁድ ፋሲካ በአዲሱ ዓመታቸው የመጀመሪያ ወር 14ኛ ቀን ነው የሚከበረው፤ ዘሌ. 23፥5፤ ዕዝ. 6፥19፤ ሕዝ. 45፥21።በተለያዩ ምክንያቶች በቀኑ ማክበር ያልቻለ እንዲያውም በሁለተኛ ወር በአሥራ አራተኛው ቀን ያከብረዋል፤ ዘኁ. 9፥1-14፤ 2ዜና 30፥1-18። የአይሁድ ወር ጨረቃዊ ወር ነውና ይህ ቀን ሁሌም በአንድ ቀን ላይ አያርፍም። ፀሐያዊ ወርም እንኳ ቢሆን በአንድ ቀን አያርፍም። ስለዚህ የአይሁድ ፋሲካ የግድ በአንድ ቀን እንደሚያርፍ አድርገን መጠበቅ የለብንም። ፋሲካ የበዓል ቀን እንጂ የሰንበት ቀን አይደለም።
ሌላው፥ ትልቅ ሰንበት ወይም ታላቅ ሰንበት የተባለ ሰንበት በብሉይ ኪዳን አንድ ብቻ ሆኖ ተጠቅሶአል። የተለመደው የአይሁድ ሰንበት ቅዳሜ ስለሆነና ቀናቸው የሚጀምረው ከምሽት ጀምሮ ስለሆነ፥ ስቅለት ዐርብ እንደሆነ መውሰዱ አግባብ ነው። ሰንበት ማለት ትርጉሙ ማረፍ ነው። ሰባተኛው ቀን ስለሆነም ሰባት ማለትም ነው። ከሰባት ይልቅ ግን ትርጉሙ ማረፍ ወይም ከሥራ መታገድ ነው። አይሁድ ከሰባት ቀናት በአንዱ ማረፍን ያርፋሉ። በአይሁድ ከሰባቱ ቀናት ሌላ ሰንበት የተባለ ቀንም አለ። በሰባት ዓመት የሚከበር የዓመት ሰንበትም አለ። በዚህኛው ሰው ብቻ ሳይሆን ምድሪቱም ሰንበት አድርጋ ታርፋለች አትታረስም። በ50ኛው ዓመት የሚከበር የኢዮቤልዩ ዓመትም አለ። ስለ ተለየ የሰንበት ቀን በዘሌ. 16 እናገኛለን። ይህ ሰንበት የስርየት ቀን የተባለው ቀን ነው። ቀኑ በሰንበት (ወይም ሰባተኛ) ቀን ዐረፈም አላረፈም ሰንበት ይባላል። ከሳምንቱ በየትኛውም ቀን ቢያርፍ ሰንበት ይባላል። ይህኛው ቀን የሚውለው ሰባተኛው ወር እና አሥረኛው ቀን ነው፤ ዘሌ. 16፥29-31። ይህ ቀን በዓመት አንዴ ሊቀ ካህናቱ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን የሚገባበት ቀን ነው። ያ ቀን የተለየ ሕዝባዊ ወይም ብሔራዊ የስርየት ቀን ነው።
አንዳንድ የመጽሐፍ ቅዱስ ሊቃውንት ያ የስቅለት ዕለት ከዚያ ቀን ጋር የተቆራኘ እንደሆነ ያስባሉ። ቀኑ שַׁבָּתוֹן שַׁבָּת ሻባት ሻባቶውን ተብሎአል፤ ሰንበተ ሰንበት ማለት ነው። በዘሌ. 16፥31 ታላቅ ሰንበት ይሆንላችኋል፥ ራሳችሁንም ታዋርዳላችሁ የዘላለም ሥርዓት ነው። የተባለው ቀን ነው። ይህ ቀን ሁሌም ሰባተኛ ወር አሥረኛ ቀን ስለሆነ ሰኞ ወይም ረቡዕ፥ ወይም ቅዳሜም ሊውል ይችላል። ይሁን እንጂ ይህ ትልቅ ሰንበት የፋሲካ ሰንበት ሊሆን አይችልም። ፋሲካ በሰባተኛው ሳይሆን በአንደኛው ወር ነው የሚከበረውና።
እንግዲህ ኢየሱስ የተሰቀለው የፋሲካ ቀን፥ ልብ እንበል ፋሲካ የምንለው በጉ የሚታረድበት ቀን ነው፤ በተለምዶ ስቅለተ ዓርብ እንበል እንጂ ፋሲካ ዓርብ ነው መባል የነበረበት። ይህ ቀን ታዲያ የግድ ዐርብ ነው ማለት አይደለም። ረቡዕ ወይም ኀሙስም ሊሆን ይችላል። ከሆነ ሦስት ቀንና ሦስት ሌሊት ከዚህ አንጻርም ሲታይ ስሌቱ ትክክል ሊመጣ ይችላል።
ኢየሱስ ከሞተ በኋላ የት ነበር የቆየው?
ኢየሱስ ወደ ሲዖል ወረደ፤ በዚያም ተሰቃየ፤ አጋንንት ሲሳለቁበት፥ ሲጫወቱበት ቆይተው በዚያ ዳግም ተወልዶ በሦስተኛው ቀን ተነሣ ብለው ኑፋቄ የሚያስተምሩ አሉ። በአጋንንት መሰቃየቱና ዳግም መወለዱን እንተወው፤ የራሳቸው እኩይ ፈጠራ ስለሆነ። ወደ ሲዖል መውረዱን ከወዴት አገኛችሁት ብለን እንጠይቅና ከዚያ ለመልሳቸው ምላሽ መስጠት ይቻላል። በብሉይ ኪዳን ቋንቋ ሲዖል (שְׁאוֹל ሽዖውል) የኃጢአተኞች የስቃይ ፍጻሜ ስፍራ ከመሆን ጋር፥ መቃብር ከማለት ጋርም አንድ ነው። ለምሳሌ፥ ያዕቆብ፥ ሽምግልናዬን በኅዘን ወደ መቃብር ታወርዱታላችሁ። ሲል (ዘፍ. 42፥38) ወደ ሲዖል ወረደ ማለት አይደለም፤ ሞቶ ተቀበረ እንጂ። ኢየሱስም ሞቶ ተቀበረ እንጂ ወደ ሲዖል ወረደ ተብሎ አልተጻፈም።
ይህንን ጥያቄ በሉቃ. 23፥43 ከተጻፈው መመለስ ይቻላል። ኢየሱስ አብረውት ተሰቅለው ከነበሩት አንዱ ለተናገረው ሲመልስ፥ ኢየሱስም፦ እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ አለው። ተብሎ ተጽፎአል። ኢየሱስ በገነት እንደሚሆን ከተናገረና እነዚህ በሲዖል ሦስት ቀን ቆየ ካሉ ማንን እንስማ? አሳቾቹን ከሰማን ሲዖል ማለት እና ገነት ማለት አንድ ናቸው ማለት ነው።
ምንጭ፦ ከፌስቡክ (ዘላለም መንግሥቱ)

👍11❤5
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“እርሱ ግን፦ አትደንግጡ፤ የተሰቀለውን የናዝሬቱን ኢየሱስን ትፈልጋላችሁ፤ ተነሥቶአል፥ በዚህ የለም፤ እነሆ እርሱን ያኖሩበት ስፍራ።”
ማርቆስ 16፥6

👍5❤1
#ትንሣኤ
መጽሐፍ እንደሚል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ከሙታን በኃይል ተነሣ! ሞት ይይዘው ዘንድ አልቻለም። ከዚያስ የእኛ ድርሻ ምን መሆን አለበት?
፩. የተናገረውን ማሰብ
፪. መጽሐፍንና ኢየሱስ ክርስቶስ የተናገረውን ቃል ማመን
ደቀ መዛሙርቱ ያደረጉት ይሄን ነበር።
“ስለዚህ ከሙታን ከተነሣ በኋላ ደቀ መዛሙርቱ ይህን እንደ ተናገረ አሰቡና መጽሐፍንና ኢየሱስ የተናገረውን ቃል አመኑ።”
ዮሐንስ 2፥22
"እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ በፊት አሳልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ፦ መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥"
1ኛ ቆሮንቶስ 15፥3-4
ሌላው የጌታችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በየትኛውም ሁኔታ ፍትህና ፍርድ ለተዛባባችሁ ትክክለኛ ፍርድ እና ፍትህ እንዳለ ማሳያ ነው። እስቲ አስቡት #ትንሣኤ ባይኖር የተዳፈነው፣ የተቀበረው እንዴት ይገለጣል? ክብር ለትንሣኤው ጀግና ይሁን እንጂ!
“ቀን ቀጥሮአልና፥ በዚያም ቀን ባዘጋጀው ሰው እጅ በዓለሙ ላይ በጽድቅ ሊፈርድ አለው፤ ስለዚህም እርሱን ከሙታን በማስነሣቱ ሁሉን አረጋግጦአል።”
ሐዋርያት 17፥31

❤9👍4
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።”
ሮሜ 1፥3-4

❤9👍1
victorious christian life
Nigusse Denan
#መጻሕፍትን_በድምጽ
ርዕስ፦ አሸናፊው የክርስቲያን ኑሮ
የመጽሐፈ ኢያሱ ጥናት
ጸሐፊ፦ ዶ/ር አሳን ሬድፓዝ
ትርጉም፦ ዋቅጅራ ጎባ
ክፍል-19
ይቀጥላል...
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
ርዕስ፦ አሸናፊው የክርስቲያን ኑሮ
የመጽሐፈ ኢያሱ ጥናት
ጸሐፊ፦ ዶ/ር አሳን ሬድፓዝ
ትርጉም፦ ዋቅጅራ ጎባ
ክፍል-19
ይቀጥላል...
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍3
ቅዱሳት መጻሕፍት
#ትንሣኤ ትንሳኤ በመዝሙረ ዳዊት ጥቂት የነገረ መለኮት ሊቃውንት መዝሙረ ዳዊትን ስለ ትንሣኤ በሚገባ ለመረዳት እንደ ማስረጃ ቢጠቅሱም ዶ/ር ስቴፈን ሪድ ለመዝሙረኛው “ከሞት በኋላ ስላለው ሕይወት ያለው ፍላጎት በአንጻራዊ ሁኔታ ሲታይ አነስተኛ ነው” ብለዋል። አንዳንድ መዝሙረኞች ሕመምና ጭቆና ያጋጠሟቸውን ነገሮች እንደ ሞቱ አድርገው ይገልጹና አምላክ እንዴት እንደሚያስነሣቸው ይናገሩ ይሆናል። የሚናገሩት…
#ትንሣኤ
የቀጠለ...
ትንሣኤ በአዲስ ኪዳን
የትንሣኤ ሙታን ትርጉም
ትንሣኤ ሙታን ማለት "የሙታን መነሣት" ማለት ነው፡፡ ይህም ተለያይተው በተለያየ ስፍራ ይኖሩ የነበሩ ነፍስና ሥጋ ተዋሕደው መነሣት፣ ከሞት በኋላ በነፍስና በሥጋ ሕይወት ማግኘት ማለት ነው፡፡
በመጀመሪያው ሞት ምክንያት የተለያዩት ነፍስና ሥጋ በመጨረሻው ዘመን ዳግመኛ የሚኖራቸው ኅብረት ትንሣኤ ሙታን ይባላል፡፡ ሙታን በመጨረሻው ቀን ዳግመኛ በማይሞት ሥጋ ሕያዋን የሚሆኑበት አምላካዊ ጥበብ ትንሣኤ ሙታን ይባላል፡፡ ይህ የሙታን መነሣት ሁኔታ በሰው ልጅ አእምሮ ሊደርስበትና ሊታወቅ የማይችል ረቂቅ ጥበብ ስለሆነ ምስጢረ ትንሣኤ ሙታን ተብሎ ይጠራል፡፡ ይህም ምስጢር ተስፋ የምናደርገው ሲሆን ክርስቶስ ዳግመኛ ከመጣ በኋላ ለሚኖረው ዘላለማዊ ሕይወት መጀመሪያ ነው፡፡ ትንሣኤ ሙታን በአዳምና በልጆቹ ላይ የተፈረደው የሞት ፍርድ ለመጨረሻ ጊዜ የሚጠፋበት ነው፡፡
የትንሣኤ ሙታን የሐዲስ ኪዳን ማስረጃዎች
በሐዲስ ኪዳንም እንዲሁ ስለትንሣኤ ሙታን ጌታችን በወንጌል ሐዋርያትም በመልእክቶቻቸውና በስብከታቸው አጽንተው አስተምረዋል፡፡ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
‹‹በመቃብር ያሉቱ ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል፤ መልካምም ያደረጉ ለሕይወት ትንሣኤ ክፉም ያደረጉ ለፍርድ ትንሣኤ ይወጣሉና በዚህ አታድንቁ››(ዮሐ 5፥28-29) በማለት ሙታን ለክብርና ለአሳር እንደሚነሱ አስተምሯል፡፡ ስለነገረ ምጽአቱ በተናገረበት ክፍልም ‹‹የሰው ልጅ በክብሩ በሚመጣበት ጊዜ ከእርሱም ጋር ቅዱሳን መላእክቱ ሁሉ፥ በዚያን ጊዜ በክብሩ ዙፋን ይቀመጣል፤ አሕዛብም ሁሉ በፊቱ ይሰበሰባሉ፤ እረኛም በጎቹን ከፍየሎች እንደሚለይ እርስ በርሳቸው ይለያቸዋል›› (ማቴ 25፥31-32) ብሎ ስለሙታን መነሳትና ስለመጨረሻው ፍርድ ነግሮናል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም
‹‹እነሆ፥ አንድ ምሥጢር እነግራችኋለሁ፤ ሁላችን አናንቀላፋም ነገር ግን የኋለኛው መለከት ሲነፋ ሁላችን በድንገት በቅጽበት ዓይን እንለወጣለን፤ መለከት ይነፋልና ሙታንም የማይበሰብሱ ሆነው ይነሣሉ እኛም እንለወጣለን።›› (1ኛ ቆሮ 15፥52) በማለት የሰው ልጅ በማይበሰብስ ሥጋ እንደሚነሳ በመልእክቱ ጽፎታል፡፡
ለጊዜው ከሞት የተነሱ ሰዎች
ነፍሳቸው ከሥጋቸው ከተለየች በኋላ በቅዱሳን ጸሎት፣ በጌታችን ተዓምራት ለጊዜው ከሙታን የተነሱ ሰዎች የትንሣኤ ሙታን ምሳሌዎች ናቸው፡፡ የእነርሱ መነሳት ነፍስና ሥጋ ዳግመኛ መዋሐድ እንደሚችሉ ያሳያሉና፡፡ በብሉይ ኪዳን ለጊዜው ከሙታን የተነሡ ነቢዩ ኤልያስ ያስነሣው ብላቴና (1ኛ ነገ 17፥21) እና ነቢዩ ኤልሳ ያስነሣው ብላቴና (2ኛ ነገ 4፥18)፣ በነቢዩ ኤልሳ አጽም የተነሳው እስራኤላዊ ሰው (2ኛ ነገ 13፥20-21) ይገኙበታል፡፡ ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ ያለው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም በዘመነ ሥጋዌው የመበለቲቱን ልጅ (ሉቃ 7፥11)፣ የኢያኢሮስን ልጅ (ሉቃ 8፥49)፣ አልዓዛርን (ዮሐ 11፥1-44) እና የኢየሩሳሌም ቅዱሳንን (ማቴ 27፥50) ከሞት አስነስቷል፡፡ የሐዋርያት አለቃ የነበረው ቅዱስ ጴጥሮስም ጣቢታን ከሞት አስነስቷል (ሐዋ 9፥36)፡፡ የእነዚህ ሁሉ ትንሣኤ ግን ዳግመኛ መሞት የነበረበት ጊዜያው ትንሣኤ ነበር፡፡
ዘላለማዊ ትንሣኤ
መድኃኒዓለም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለአዳም በገባው ቃልኪዳን መሠረት፥ በአይሁድ እጅ መከራ መስቀልን ከተቀበለ በኋላ ነፍሱን በራሱ ስልጣን አሳልፎ ከሰጠ በኋላ ዐርብ በ11 ሰዓት ዮሴፍና ኒቆዲሞስ መስፍኑ ጲላጦስን አስፈቅደው ከመስቀል አውርደው ዮሴፍ ራሱ ባሰራው መቃብር በንጹህ በፍታ ገንዘው ቀብረውት ገጥመው ሲሄዱ ጸሐፍት ፈሪሳውያንና መስፍኑ በመቃብሩ ላይ ማኅተማቸውንና ጠባቂዎችን አኖሩ (ማቴ 27÷57-66 ማር 15÷42 ሉቃ 23÷50 ዮሐ 19÷38-42) ፡፡ በሦስተኛው ቀን እሑድ በእኩለ ሌሊት መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በታላቅ ኃይል ተነሣ ይጠብቁ የነበሩ ጠባቂዎችም ደንግጠው ተበታተኑ በመቃብሩ ዙሪያ ቅዱሳን መላዕክት ታዩ (ማቴ 28÷1-15 ማር 16÷11-15 ሉቃ 24÷1-43 ዮሐ 20÷1-25 1ኛ ቆሮ 15-1 ሮሜ 6÷9-15)፡፡ ለሰው ልጆች ዘላለማዊ ትንሣኤ በኩር የሆነው የክርስቶስ ትንሣኤ ነው፡፡
በመጨረሻው ቀን ሁላችን የምንነሳው ትንሣኤ እንዲሁ ዳግመኛ ሞት የሌለበት ዘላለማዊ ትንሣኤ ነው፡፡
ይቀጥላል...
ምንጭ፦ astemhro.com

👍10
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው።”
ሐዋርያት 4፥33

🔥5❤2
victorious chritian life
Nigusse Denano
#መጻሕፍትን_በድምጽ
ርዕስ፦ አሸናፊው የክርስቲያን ኑሮ
የመጽሐፈ ኢያሱ ጥናት
ጸሐፊ፦ ዶ/ር አሳን ሬድፓዝ
ትርጉም፦ ዋቅጅራ ጎባ
ክፍል-20 (የመጨረሻ ክፍል)
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
ርዕስ፦ አሸናፊው የክርስቲያን ኑሮ
የመጽሐፈ ኢያሱ ጥናት
ጸሐፊ፦ ዶ/ር አሳን ሬድፓዝ
ትርጉም፦ ዋቅጅራ ጎባ
ክፍል-20 (የመጨረሻ ክፍል)
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
ቅዱሳት መጻሕፍት
#ትንሣኤ የቀጠለ... ትንሣኤ በአዲስ ኪዳን የትንሣኤ ሙታን ትርጉም ትንሣኤ ሙታን ማለት "የሙታን መነሣት" ማለት ነው፡፡ ይህም ተለያይተው በተለያየ ስፍራ ይኖሩ የነበሩ ነፍስና ሥጋ ተዋሕደው መነሣት፣ ከሞት በኋላ በነፍስና በሥጋ ሕይወት ማግኘት ማለት ነው፡፡ በመጀመሪያው ሞት ምክንያት የተለያዩት ነፍስና ሥጋ በመጨረሻው ዘመን ዳግመኛ የሚኖራቸው ኅብረት ትንሣኤ ሙታን ይባላል፡፡ ሙታን በመጨረሻው…
#ትንሣኤ
የቀጠለ...
ትንሣኤ በአዲስ ኪዳን
ትንሣኤ ዘለክብር፡- የሚነሡት ጻድቃን የሚወርሱት መንግሥተ ሰማያትን ሲሆን ሲነሡ ብርሃን ለብሰው ብርሃን ተጎናጽፈው እንደ ፀሐይ እያበሩ ለዘላለም በደስታ በሕይወት ለመኖር የሚነሡት ትንሣኤ ነው፡፡ (ራዕ 21÷1-5)
ትንሣኤ ዘለኃሣር ፡-ይህን ትንሣኤ የሚነሡት ሰዎች በዚህች ምድር ሳሉ እግዚአብሔርን ሲበድሉ በክህደት በምንፍቅና የሚኖሩ ትንሣኤ ልቡና ያላገኙ ሰዎች የሚነሡት ትንሣኤ ነው፡፡ (ማቴ 13÷42)
ዳግም ምጽዓት
ዕለተ ምጽአት /ዳግም ምጽአት/ የምትባለው ዕለት ጌታችን በግርማ መለኮት በክበበ ትስብዕት ሆኖ ዳግመኛ ይመጣል፡፡ የተወጋ ጎኑን የተቸነከረ እጅና እግሩን እያሳየ ለጻድቃን ሊፈርድላችው ለኃጥአንና ለሰይጣን ሊፈርድባቸው ዓለምን ለማሳለፍ የሚመጣባት ዕለት ናት (መዝ 49/50÷2-3፤ ራዕ 22÷12)፡፡ ጌታችን በዓለም ፍጻሜ ዳግመኛ እንደሚመጣ በደብረ ዘይት ተራራ በሰፊው አስተምሯል፡፡ አመጣጡም ‹‹መብረቅ ከምሥራቅ ወጥቶ እስከ ምዕራብ እንደሚታይ፥ የሰው ልጅ መምጣት እንዲሁ ይሆናልና፡፡››(ማቴ 24፥27) እንዳለው ለሁሉም በአንድ ጊዜ የሚታይ ነው፡፡ ከመምጣቱ አስቀድሞ ግን ብዙ ምልክቶች ይታያሉ፡፡ የመምጣቱም ነገር አስጨናቂ እንደሆነ ሲናገር ‹‹በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ ምልክት በሰማይ ይታያል፥ በዚያን ጊዜም የምድር ወገኖች ሁሉ ዋይ ዋይ ይላሉ፥ የሰው ልጅንም በኃይልና በብዙ ክብር በሰማይ ደመና ሲመጣ ያዩታል›› (ማቴ 24፥30) በማለት ገልጾታል፡፡
‹‹የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል።›› (ማቴ 16፥27)
ጌታችን ስለ ነገረ ምጽዓት ሲናገር “ስለዚያች ቀንና ስለዚያች ሰዓት ግን ከአብ ብቻ በቀር የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ወልድም ቢሆን የሚያውቃት የለም፡፡ በኖኅ ዘመንም እንደ ሆነ የሰው ልጅ አመጣጡ እንዲሁ ይሆናል፡፡” (ማቴ. 24፥36) በማለት አስተምሯል፡፡ የዚህም ዓላማ የጌታ መምጫው ድንገት መሆኑን ለማስረዳትና ያችም ዕለት በአብ ልብ ታስባ እንደምትኖር (ሥላሴ በአብ ልብነት ያስባሉና) የሚያስረዳ ድንቅ ምሥጢር ነው፡፡ ለአንዳንዶች እንደሚመስላቸው ለአብ የሚታወቅ ከወልድ ግን የተሰወረ ሆኖ አይደለም፡፡ የተናገረው ራሱ ወልደ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ መሆኑን፣ የተናገረበት አውድም ዳግመኛ ስለ ሚመጣበት ሰዓትና ዕለት ደቀመዛሙርቱ ጠይቀውት ሲመልስ መሆኑን ማስተዋል ከደካማ እይታ ሊሰውረን ይችላል፡፡ በተጨማሪም (ሉቃ 17፥28-30 ሉቃ 21፥34-36 ማቴ 25፥1-12 ሉቃ 12፥37-38 ዮሐ 14፥1-3 ሉቃ 12፥40 ማር 8፥38) ያሉት ነገረ ምጽአቱን ያስረዳሉ፡፡

👍5
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ክርስቶስም ካልተነሣ እምነታችሁ ከንቱ ናት፤ እስከ አሁን ድረስ በኃጢአታችሁ አላችሁ።”
1ኛ ቆሮንቶስ 15፥17

🔥3
ቅዱሳት መጻሕፍት
#ትንሣኤ የቀጠለ... ትንሣኤ በአዲስ ኪዳን ትንሣኤ ዘለክብር፡- የሚነሡት ጻድቃን የሚወርሱት መንግሥተ ሰማያትን ሲሆን ሲነሡ ብርሃን ለብሰው ብርሃን ተጎናጽፈው እንደ ፀሐይ እያበሩ ለዘላለም በደስታ በሕይወት ለመኖር የሚነሡት ትንሣኤ ነው፡፡ (ራዕ 21÷1-5) ትንሣኤ ዘለኃሣር ፡-ይህን ትንሣኤ የሚነሡት ሰዎች በዚህች ምድር ሳሉ እግዚአብሔርን ሲበድሉ በክህደት በምንፍቅና የሚኖሩ ትንሣኤ ልቡና…
#ትንሣኤ
የትንሣኤ ሁኔታ፤
ሙታን በአዲስ ሁኔታ ይነሣሉ። ኢየሱስ ከተነሣ በኋላ ታየ፤ ተሰወረ። ወደ ላይ በማረጉ፥ ወደ ተቆለፈ ቤትም በመግባቱ፥ በዚህ ዓለም ሕግ አለመወሰኑ ተገልጿል፤ ሉቃ. 24፥31:51፤ ዮሐ. 20፥19። ነገር ግን መንፈስ ብቻ አልነበረም፤ የችንካሩ ምልክቶች ነበሩበት፤ ሰዎች ዳሰሱት፤ በፊታቸውም መብልን በላ። ጳውሎስ ስለ ትንሣኤ ሁኔታ በ1ቆሮ. 15፥35-50 በሰፊው ያስተምራል። ሰው ከተነሣ በኋላ አካል ይኖረዋል፤ አካሉ ግን መንፈሳዊና የማይበሰብስ ይሆናልና ሥጋዊ ነገር አያስፈልገውም፤ ማቴ. 22፥30። ምእመናን በትንሣኤ ጊዜ እንዴት እንደሚሆኑ ሙሉ በሙሉ ገና አያውቁም፣ ነገር ግን ሥጋቸው የኢየሱስን ሥጋ እንዲመስል ይለወጣል፤
“እርሱም ሁሉን እንኳ ለራሱ ሊያስገዛ እንደሚችልበት አሠራር፥ ክቡር ሥጋውን እንዲመስል የተዋረደውን ሥጋችንን ይለውጣል።”
ፊልጵስዩስ 3፥21
“ወዳጆች ሆይ፥ አሁን የእግዚአብሔር ልጆች ነን፥ ምንም እንደምንሆን ገና አልተገለጠም። ዳሩ ግን ቢገለጥ እርሱ እንዳለ እናየዋለንና እርሱን እንድንመስል እናውቃለን።”
1ኛ ዮሐንስ 3፥2
በክርስቶስ ዳግም ምጽአት መልካም ያደረጉ ለሕይወት ትንሣኤ፥ ክፉ ያደረጉ ደግሞ ለፍርድ ትንሣኤ ይነሣሉ፤
“በመቃብር ያሉቱ ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል፤ መልካምም ያደረጉ ለሕይወት ትንሣኤ ክፉም ያደረጉ ለፍርድ ትንሣኤ ይወጣሉና በዚህ አታድንቁ።”
ዮሐንስ 5፥28-29
1ተሰ 4፥13-18፤ ራእ. 20፥11-15። አማኝ በምድር ሳለ በክርስቶስ ሆኖ የትንሣኤው ተካፋይ ሆኗልና በአዲስ ሕይወት ይኖራል፤ ሮሜ 6፥4-11፤ ቆላ. 3፥1። ይህም «ፊተኛው ትንሣኤ» ይባላል።
ምንጭ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት፤ ገጽ 131

❤2👍2
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ከሞት የተነሳው ሰው ማን ነው?
Anonymous Quiz
11%
ሀ. ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
27%
ለ. አላዛር
49%
ሐ. በሰራፕታ ያለች የመበለቲቱ ልጅ
13%
መ. የኢያኢሮስ ልጅ
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“በወንጌል እንደምሰብከው፥ ከሙታን የተነሣውን፥ ከዳዊት ዘርም የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አስብ፤”
2ኛ ጢሞቴዎስ 2፥8