. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ይህም ዳንኤል በዳርዮስ መንግሥትና በፋርሳዊው በቂሮስ መንግሥት ኑሮው ተቃናለት።”
ዳንኤል 6፥28
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

👍6😁1
ዓላማ መር ህይወት- ቀን 36_Purpose driven Life - Day 36_ alama mer hiywot…
PETERiCH (I am empty without Jesus)
#መጻሕፍትን_በድምጽ
👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 36 (የተሠራኸው ለተልዕኮ ነው)
ይቀጥላል...
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 36 (የተሠራኸው ለተልዕኮ ነው)
ይቀጥላል...
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍1
#የእግዚአብሔር_ቃል_ምን_ይላል?
ሉቃስ 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ እኔም እላችኋለሁ፦ ለምኑ፥ ይሰጣችሁማል፤ ፈልጉ፥ ታገኙማላችሁ፤ መዝጊያን አንኳኩ፥ ይከፈትላችሁማል።
¹⁰ የሚለምን ሁሉ ይቀበላልና፥ የሚፈልግም ያገኛል፥ መዝጊያውንም ለሚያንኳኳው ይከፈትለታል።
¹¹ አባት ከሆናችሁ ከእናንተ ከማንኛችሁም ልጁ እንጀራ ቢለምነው፥ እርሱም ድንጋይ ይሰጠዋልን? ዓሣ ደግሞ ቢለምነው በዓሣ ፋንታ እባብ ይሰጠዋልን?
¹² ወይስ እንቍላል ቢለምነው ጊንጥ ይሰጠዋልን?
¹³ እንኪያስ እናንተ ክፉዎች ስትሆኑ ለልጆቻችሁ መልካም ስጦታ መስጠት ካወቃችሁ፥ በሰማይ ያለው አባት ለሚለምኑት እንዴት አብልጦ መንፈስ ቅዱስን ይሰጣቸው?

❤16👍2
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ብቻ የአምላክህን የእግዚአብሔርን ሕግ ትጠብቅ ዘንድ እግዚአብሔር ጥበብንና ማስተዋልን ይስጥህ፥ በእስራኤልም ላይ ያሠልጥንህ።”
1 ዜና 22፥12

❤5👍1
ዓላማ መር ህይወት- ቀን 37_Purpose driven Life - Day 37_ alama mer hiywet…
PETERiCH (I am empty without Jesus)
#መጻሕፍትን_በድምጽ
👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 37 (የሕይወት መልዕክትህን ማካፈል)
ይቀጥላል...
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 37 (የሕይወት መልዕክትህን ማካፈል)
ይቀጥላል...
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤1👍1
ቅዱሳት መጻሕፍት
ትንሣኤ ሙታን ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን ክፍል-1 የክርስትና እምነት ምንድነው? ይህ ጥያቄ በአንደኛው ክፍለ ዘመን ለሚኖር ሰው ቢቀርብለት፣ ያለምንም ማመንታት “የትንሣኤ እንቅስቃሴ ነው!” ሊል እንደሚችል መገመት አያስቸግርም። ለዚህም በርካታ ማረጋገጫዎች አሉ። ከብዙዎቹ ጥቂቶቹን ላንሳ፡ - የትንሣኤው ምሥክሮች፡ - ጌታ ኢየሱስ አገልግሎቱን የጀመረው…
ትንሣኤ ሙታን
ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን
ክፍል-2
እምነት፡- ሐዋርያቱ ከሥፍራ ሥፍራ እየተዘዋወሩ ወንጌልን ሰበኩ። ለመሆኑ የሰበኩት የምሥራች ወንጌል ምንድን ነበር? ስለ ሰው ልጆች ኃጢአት የተሰዋው መሢሁ ኢየሱስ ከሙታን መነሳቱ ነው። ስለዚህ ያወጁት ትንሳኤውን ነው። ሉቃስ በሐዋ. 4፥33 “ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በታላቅ ኃይል ይመሠክሩ ነበር፣ በሁሉም ላይ ታላቅ ፀጋ ነበረባቸው” ይለናል። የኢየሩሳሌም ሐዋርያት ሆኑ የአሕዛብ ሐዋርያ ሊሆን የተሾመው ጳውሎስ ከትንሣኤው ውጪ የሰበኩት ወንጌል የለም። የተሰበከላቸውም ሰዎች እንዲያምኑ የተጠየቁት ሌላ ሳይሆን ስለ በደላችው የሞተው ኢየሱስ ከሙታን መነሣቱን ነው። እንደ ሮሜ መልዕክት ከሆነ መጽደቅም ሆነ መዳን የሚገኝው ሰው የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ ሲያምን ብቻ ነው። ለዚህም ይህን ክፍል እንደ ዋቢ መመልከት ይበቃል። “ኢየሱስ ጌታ እንደሆነ በአፍህ ብትመሠክር፣ እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህ” ሮሜ 10፥9። ስለዚህ በአዲስ ኪዳን የሚሠበከውም ትንሣኤ፣ የሚታመነውም ትንሳኤ ነው። አብርሃም የእምነት አባት ነው። “የእምነት አባት” ምን ማለት ነው? እግዚአብሔር የአብርሃምን እምነት ደረጃና ልክ አድርጎ መድቦታል። የሚቀበለው፣ የሚያከብረውና በምላሹም ጽድቅን የሚያጎናፅፈው እምነት የአብርሃም ዓይነት እምነት ነው። የአብርሃም እምነት ምን ነበር? ትንሳኤ ነበር። እግዚአብሔር ለሙታን ሕይወትን ይሰጣል፣ የሞቱትን ያስነሣል ብሎ አመነና እምነቱ ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት። አብርሃም ትንሳኤን በጥቂቱም ቢሆን የተለማመደው በራሱ ሰውነትና በሚስቱ በሣራ ሰውነት ላይ ነው። “የመቶ ዓመትም ሽማግሌ ስለሆነ እንደ ሙት የሆነውን የራሱን ሥጋና የሣራን ማህፀን ሙት መሆኑን በእምነቱ ሳይደክም ተመለከተ . . . ስለዚህም ደግሞ ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት” ሮሜ 4፡19፣22። ስለዚህ ማንም ‘እግዚአብሔር ሙታንን ያሥነሣል፣ ኢየሱስንም ከሙታን አስነሥቶታል’ ብሎ ቢያምን በእርግጥ የአብርሃም ልጅ ሆኗል፣ እግዚአብሔርም እምነቱን ጽድቅ አድርጎ ቆጥሮለታል። ለዚህ ነው ‘የአዲስ ኪዳን እምነት የትንሣኤ እምነት ነው’ የምንለው።
የእግዚአብሔር ማንነት፡- እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው። ነገር ግን መታወቅም ሆነ መታመን የሚፈልገው በአንድ ነገር ነው። “ለሙታን ሕይወትን የሚሰጥ፣ የሌለውንም እንዳለ አድርጎ የሚጠራ አምላክ” ሆኖ። [ሮሜ 4፡17] ለምን? እግዚአብሔር የሕይወት መንፈስ ነዋ! እርሱ ራሱ የዘላለም ሕይወት ነው። የማይሞት፣ የማይጠፋ፣ የማያልፍ የሕይወት ኃይል! ይህ ሕይወት የሕብረት ሕይወት ነው፤ ከአንድ በላይ የሆኑ አካላት በአንድ ጊዜ ሊካፈሉ የሚችሉት አስገራሚ ሕይወት። እግዚአብሔር በፀጋው ባለጠግነት ይህን ሕይወት ከሰው ልጅ ጋር ሊካፈለው ወደደ። ትንሣኤን ከሥላሴ አንፃር ብናየው፣ ኢየሱስን ከሙታን ያስነሳው ማነው? ለሚለው ጥያቄ የተለያዩ መልሶች እናገኛለን። መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር አብ እንዳስነሣው ይነግረናል፣ ነገር ግን አንድ ሥፍራ ጌታ ራሱ “ነፍሴን ደግሞ አነሣት ዘንድ አኖራለሁና፣ ስለዚህ አብ ይወደኛል። እኔ በፈቃዴ አኖራታለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም። ላኖራት ሥልጣን አለኝ ደግሞም ላነሣት ሥልጣን አለኝ፣ ይህችን ትዕዛዝ ከአባቴ ተቀበልሁ” ዮሐ. 10፡18 ሲል እናነባለን። በሌሎች ክፍሎች ደግሞ መንፈስ ቅዱስ እንዳስነሳው እናነባለን። እነዚህን ክፍሎች ስንገጣጥማቸው የምናገኝው ሥዕል አብ፣ ወልድ፣ መንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ሙታንን የሚያነሣ የትንሣኤ አምላክ መሆኑን ነው።
ይቀጥላል...
ምንጭ:- semayawithought.com

👍12❤3
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“በጠበበው ደጅ ግቡ፤ ወደ ጥፋት የሚወስደው ደጅ ሰፊ፥ መንገዱም ትልቅ ነውና፥ ወደ እርሱም የሚገቡ ብዙዎች ናቸው፤”
ማቴዎስ 7፥13

👍10
ዓላማ መር ህይወት- ቀን 38_Purpose driven Life - Day 38_ alama mer hiywet…
PETERiCH (I am empty without Jesus)
#መጻሕፍትን_በድምጽ
👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 38 (ለዓለም ጠቃሚ ክርስቲያን መሆን)
ይቀጥላል...
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 38 (ለዓለም ጠቃሚ ክርስቲያን መሆን)
ይቀጥላል...
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍1
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“መልካም ቢሆን ወይም ክፉ እንዳደረገ፥ እያንዳንዱ በሥጋው የተሠራውን በብድራት ይቀበል ዘንድ ሁላችን በክርስቶስ በፍርድ ወንበር ፊት ልንገለጥ ይገባናልና።”
2ኛ ቆሮ 5፥10

❤10
Audio
#መጻሕፍትን_በድምጽ
👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 39 (የሕይወትህን ሚዛን መጠበቅ)
ይቀጥላል...
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 39 (የሕይወትህን ሚዛን መጠበቅ)
ይቀጥላል...
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍3
#እራሳችንን_እንመርምር
የመንፈሳዊ ሕይወት አቅጣጫችን ልክ እንዳልሆነ ሲሰማን ምንድነው የምናደርገው? የቀድሞ ትጋታችን፣ ለእግዚአብሔር እና ለቃሉ ያለን ናፍቆት ከተወሰደብን ምን እናድርግ? ለለውጥ ካልተነሳንስ ምን ይከተለናል?
“እንግዲህ ከወዴት እንደ ወደቅህ አስብ ንስሐም ግባ የቀደመውንም ሥራህን አድርግ፤ አለዚያ እመጣብሃለሁ ንስሐም ባትገባ መቅረዝህን ከስፍራው እወስዳለሁ።”
ራእይ 2፥5

❤12🙏4😢3👍1🔥1
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ፤ ወደ እኔ የሚመጣ ከቶ አይራብም በእኔ የሚያምንም ሁልጊዜ ከቶ አይጠማም።”
ዮሐንስ 6፥35

👍4❤3
ዓላማ መር ህይወት- ቀን 40_Purpose driven Life - Day 40_ alama mer hiywet…
PETERiCH (I am empty without Jesus)
#መጻሕፍትን_በድምጽ
👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 40 (በዓላማ መኖር)
፨፨፨፨፨—ተፈጸመ—፨፨፨፨፨፨
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 40 (በዓላማ መኖር)
፨፨፨፨፨—ተፈጸመ—፨፨፨፨፨፨
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤3👏1
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“ጢሞቴዎስ ሆይ፥ በውሸት እውቀት ከተባለ ለዓለም ከሚመች ከከንቱ መለፍለፍና መከራከር እየራቅህ፥ የተሰጠህን አደራ ጠብቅ፤”
1ኛ ጢሞቴዎስ 6፥20

❤6
ትንሣኤ ሙታን
ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን
ክፍል-3
ሞት፡- የሰውን ልጅ ሁሉ ያንበረከከ፣ ጀግኖችን ያልፈራ፣ ነገሥታትን ያላፈረ፣ አዛውንትን ያላከበረ የሰው ጠላት ከሞት በላይ ማን ይኖር ይሆን!? በኃጢአት በኩል ወደ ዓለም ገብቶ በሥጋ ሁሉ ላይ የነገሠ፣ ከአዳም አንስቶ እስከ ሙሴ ከሕግ በፊትም ሆነ ከሕግ በኃላ የተንሰራፋ፣ የሰውን ልጅ ሁሉ አይሁድ ግሪክ ሳይል አንገት ያስደፋ ከሞት በላይ ማን ይኖር ይሆን? ሰው የፈለገውን ያህል ሃብት ቢያከማች፣ ዲግሪ ቢደረድር፣ ማዕረግ ቢጭን፣ ዝናው ቢናኝ ቀና ብሎ ነገን ሲያስብ አንድ ነገር ተስፋውን ያጨልምበታል። ሞት! ለዚህ ይሆን ያገሬ ሰው ልጁን “ሞት ባይኖር” ብሎ ስም የሚያውጣው? ሞት የሚያስፈራራን ሲገድለን ብቻ ቢሆን ምንኛ መልካም ነበር? ሞት አንዴ ነዋ! ነገር ግን እንደ ዕብራዊያን መልዕክት ጸሐፊ በሕይወታችን ዘመን ሁሉ ያስፈራራናል፡-
“እንግዲህ ልጆቹ በሥጋና በደም ስለሚካፈሉ፣ እርሱ ደግሞ በሞት ላይ ሥልጣን ያለውን በሞት እንዲሽር፣ ይኽውም ዲያቢሎስን ነው፣ በሕይወታቸውም ሁሉ ስለ ሞት ፍርሃት በባርነት ይታሰሩ የነበሩትን ሁሉ ነፃ እንዲያወጣ፣ በሥጋና በደም እንዲሁ ተካፈለ” ዕብ. 2፡14-15።
በዓለም ታሪክ ከሞት ወዲህ በሥጋ ሕይወት ላሉ የሰው ልጅ ችግሮች ሁሉ ሰው መፍትሄ ከማበጀት አልቦዘነም። እስቲ ትራንስፖርት፣ መገናኛ ብዙሃን፣ የህክምና ሳይንስ ወ.ዘ.ተ የደረሰበትን እንመልከት። ችግራችን ገንዘብ ቢሆን፣ ጤና፣ እውቀት ቢሆን ዝና ሰዎች ሊፈቱት ይችላሉ። ችግራችን ሲገለጥ ወዳጅ ዘመድ ይረባረባል፣ የቅርብ የሩቁ የራሱን ድርሻ ይጫወታል። ነገር ግን አንዴ ሞት ጥላውን ካጠላ ሰብዓዊ መፍትሄ ይሟጠጣል፣ ተስፋ ይቆረጣል፣ ከዋይታና ከሰቀቀን በስተቀር ሊዋጣ የሚችል መላ የለም። ሞት ግን ለእግዚአብሔር ብቻ የሚተው ጉዳይ ነው። ለዚህ ነው እግዚአብሔር ለሙታን ሕይወትን የሚሠጥ አምላክ ሆኖ የተገለጠው። እግዚአብሔር የሚፈልገው አንድ ነገር ብቻ ነው። መታመን! የሞቱትን ሰውነታቸው የበሰበሰውንና የፈረሰውን እንደገና የክብር ሕይወት ሰጥቶ እንደሚያነሣ፣ ይህንንም መሢህ ኢየሱስን ከሙታን በማስነሣቱ እንዳረጋገጠ፣ ቀን እንደቀጠረ በዚያም ቀን ሙታንን በእርግጥ እንደሚያነሣ፣ አስቀድሞ የእርሱ የሆኑትን በኃላም ሁሉን አስነስቶ ክብር ለሚገባው ክብርን፣ ውርደት ለሚገባውም እንደ ሥራው ለሁሉ እንደሚከፍል መታመን ይፈልጋል። እምነት ማለት ይህ ነው፣ ለሙታን ሕይውትን በሚሰጥ አምላክ ተደግፎ በሞት ላይ የሚስቅ ሕያው እምነት።
"ሞት ሆይ፥ መውጊያህ የት አለ? ሲኦል ሆይ፥ ድል መንሣትህ የት አለ? የሞት መውጊያ ኃጢአት ነው የኃጢአትም ኃይል ሕግ ነው፤ ነገር ግን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ድል መንሣትን ለሚሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን።"
1ኛ ቆሮንቶስ 15፥55-57

👍13❤5
. ──•◈•─────•◈•─
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።”
ራእይ 22፥17
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
የዕለቱ ጥቅስ
──•◈•─────•◈•─
“መንፈሱና ሙሽራይቱም፦ ና ይላሉ። የሚሰማም፦ ና ይበል። የተጠማም ይምጣ፥ የወደደም የሕይወትን ውኃ እንዲያው ይውሰድ።”
ራእይ 22፥17
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍9❤4
መንፈስ ቅዱስ.pdf
9.1 MB
❤11🔥3