ቅዱሳት መጻሕፍት
7.45K subscribers
1.35K photos
61 videos
332 files
795 links
በዚህ ቻናል

👉ቅዱሳት መጻሕፍት ይጠናሉ::
👉መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ይቀርባሉ::
👉 ለቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት የሚያግዙ መጻሕፍት ይለቀቃሉ።

⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

@Holy_scriptures
Download Telegram
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
              የዕለቱ ጥቅስ 
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“ለሰልፍም ኃይልን ታስታጥቀኛለህ፤ በላዬ የቆሙትን በበታቼ ታስገዛቸዋለህ።”
2ኛ ሳሙኤል 22፥40



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍6
Audio
#መጻሕፍትን_በድምጽ

👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 14 (እግዚአብሔር የራቀ ሲመስል)


ይቀጥላል...


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍2
#እምነት

የእምነት እሳቤ በአዲስ ኪዳን


                   ክፍል-3

የአዲስ ኪዳን የእምነት እሳቤ አራት ዐበይት ፍሬ ሐሳቦችን ያጠቃልላል፤

1. እምነት ማለት የተሰቀለውንና ከሞት የተነሣውን ክርስቶስን እንደግል አዳኛችንና ጌታችን አድርጎ ከልብ ማመንና በእርሱም መደገፍ ማለት ነው።

“ጻድቅ በእምነት ይኖራል ተብሎ እንደ ተጻፈ የእግዚአብሔር ጽድቅ ከእምነት ወደ እምነት በእርሱ ይገለጣልና።”
ሮሜ 1፥17

በአዲስ ኪዳን ለተገለጠው ኢየሱስ ክርስቶስ ፈቃዳችንንና ሁለንተናችንን በማስገዛት በሙሉ ልባችን ማመንን ያካትታል (ሮሜ 6፥17፣ ኤፌ 6፥6፤ ዕብ 10፥22)።

2. እምነት በእውነተኛ ጸጸት በክርስቶስ በኩል ከኀጢአት ወደ እግዚአብሔር መመለስ ማለት ነው(ሐሥ 17፥30፤ 2ቆሮ 7፥10)። ለድነት የሚያበቃ እምነት ሁልጊዜ የንስሓ እምነት ነው (ሐሥ 2፥37-38፤ ማቴ 3፥2)።

3. እምነት እግዚአብሔርን በማመን፣ ለእርሱ ምስጋናን በማቅረብ፣ በመንፈስ ቅዱስ ዳግም ልደትን በማግኘት በሚነሣሣ የኑሮ ዘይቤ ለኢየሱስ ክርስቶስና ለቃሉ መታዘዝን ያካትታል (ዮሐ 3፥3-6፤ 14፥15:21-24፤ ዕብ 5፥8-9) ስለዚህ እምነትና መታዘዝ የማይነጣጠሉ ናቸው።

“በእርሱም ስለ ስሙ በአሕዛብ ሁሉ መካከል ከእምነት የሚነሣ መታዘዝ እንዲገኝ ጸጋንና ሐዋርያነትን ተቀበልን፤”
ሮሜ 1፥5

“እንግዲህ እንደ ወንጌሌ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስም እንደ ተሰበከ፥ ከዘላለም ዘመንም የተሰወረው አሁን ግን የታየው በነቢያትም መጻሕፍት የዘላለም እግዚአብሔር እንደ አዘዘ ለእምነት መታዘዝ ይሆን ዘንድ ለአሕዛብ ሁሉ የታወቀው ምሥጢር እንደ ተገለጠ መጠን ሊያበረታችሁ ለሚችለው፥”
ሮሜ 16፥25-26

ራስን ለቅድስና ላይሰጡ ድነት አለኝ ማለት ተገቢ አይደለም፡፡

4. እምነት፤ ራስን በፍቅር፣ በምስጋናና በታማኝነት በመግለጽ ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ከልብ የሆነ መሰጠትና ቁርኝትን ያካትታል፡፡ እምነት በጥልቀት ሲታይ ከፍቅር የሚለይ አይደለም፡፡ እምነት በክርስቶስ ላይ ባተኮረ፣ በግል መሥዋዕትነትና ራስን በመስጠት ተግባር ላይ የተመሠረተ ነው (ማቴ 22፥37፤ ዮሐ 21፥15-17፡ ሐሥ 8፥37፤ ሮሜ 6፥17፤ ገላ 2፥20፤ ኤፌ 6፥6)።

“እርሱንም ሳታዩት ትወዱታላችሁ፤ አሁንም ምንም ባታዩት በእርሱ አምናችሁ፥ የእምነታችሁን ፍፃሜ እርሱም የነፍሳችሁን መዳን እየተቀበላችሁ፥ በማይነገርና ክብር በሞላበት ሐሤት ደስ ይላችኋል።”
1ኛ ጴጥሮስ 1፥8-9



ይቀጥላል...



ምንጭ፦ ምሉእ ሕይወት፤ ገጽ 1746




ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍6🔥3
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የይስሐቅ ልጅ ያዕቆብ ስንት ልጆች ነበሩት?
Anonymous Quiz
64%
ሀ. 12
33%
ለ. 13
3%
ሐ. 14
0%
መ. 15
👍3
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
              የዕለቱ ጥቅስ 
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“ሳሙኤል ግን ገና እግዚአብሔርን አላወቀም ነበር፥ የእግዚአብሔርም ቃል ገና አልተገለጠለትም ነበር።”
1ኛ ሳሙኤል 3፥7



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍5
Audio
#መጻሕፍትን_በድምጽ

👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 15 (ለእግዚአብሔር ቤተሰብነት ተበጅተሃል)


ይቀጥላል...


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍8
ቅዱሳት መጻሕፍት
#እግዚአብሔር_የመረጠው_ጾም እግዚአብሔር የመረጠው ጾም፦ በቅዱሳት መጻሕፍት እይታ ጾም በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በግለሰቦች እና በማህበረሰቦች ለተለያዩ ዓላማዎች የሚተገበር፣ ንስሐ መግባትን፣ መለኮታዊ መመሪያን መፈለግ እና ለእግዚአብሔር መሰጠትን የሚያሳይ ማዕከላዊ መንፈሳዊ ትምህርት ወይንም ልምምድ ነው። ይሁን እንጂ መጽሐፍ ቅዱስ ጾም በሁለት ይከፍለዋል ሥርዓታዊ ጾም እና እግዚአብሔር በእውነት የሚፈልገው…
#እግዚአብሔር_የመረጠው_ጾም


በኢሳይያስ 58 መሠረት እግዚአብሔር በመረጠው ጾም ሲጾም ምን በረከቶች አሉት

👉ፈውስ እና ጽድቅ

“የዚያን ጊዜ ብርሃንህ እንደ ንጋት ይበራል፥ ፈውስህም ፈጥኖ ይበቅላል፥ ጽድቅህም በፊትህ ይሄዳል፥ የእግዚአብሔርም ክብር በኋላህ ሆኖ ይጠብቅሃል።”
           ኢሳይያስ 58፥8

👉የጸሎት መልስ

“የዚያን ጊዜ ትጠራለህ እግዚአብሔርም ይሰማሃል፤ ትጮኻለህ እርሱም፦ እነሆኝ ይላል። ከመካከልህ ቀንበርን ብታርቅ፥ ጣትህንም መጥቀስ ብትተው፥”
           ኢሳይያስ 58፥9

👉መለኮታዊ መመሪያ እና ጥንካሬ

“እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።”
         ኢሳይያስ 58፥11

👉ተሐድሶ እና ፍሬያማነት

“እግዚአብሔርም ሁልጊዜ ይመራሃል፤ ነፍስህንም በመልካም ነገር ያጠግባል አጥንትህንም ያጠናል፤ አንተም እንደሚጠጣ ገነት፥ ውኃውም እንደማያቋርጥ ምንጭ ትሆናለህ።”
          ኢሳይያስ 58፥11

እነዚህ ተስፋዎች ጾም ራስን መካድ ብቻ ሳይሆን መለወጥ እና መለኮታዊ ሞገስ መሆኑን ያጎላሉ።

ጾም በክርስቲያናዊ ሕይወት ውስጥ ያለው ሚና

በአዲስ ኪዳን ውስጥ፣ ጾም የእግዚአብሔርን ፈቃድ በመፈለግ፣ ስለሌሎች በመማለድ እና ለአገልግሎት በመዘጋጀት ወሳኝ ሚና መጫወቱን ቅዱሳት መጻሕፍት በስፋት ይገልጽልናል (ሐዋ. 13፥2-3፤ የሐዋርያት ሥራ 14፥23)። የጥንቷ ቤተ ክርስቲያን ጠቃሚ ውሳኔዎችን ከማድረጓ በፊት ትጾማለች፣ ትጸልይ ነበር፣ ይህም ጾም ከምግብ መከልከል ብቻ ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር መቅረብና ለእግዚአብሔር ሥራ መሰማራትን እንደሆነ አሳይታለች።

ጳውሎስ ስለ ጾም አስተምሯል ዓላማው ራስን ለማጽደቅ ሳይሆን ለመንፈሳዊ ዲሲፒሊን ነው (1 ቆሮንቶስ 7፥ 5)። ጾም በጸሎት፣ በስግደት፣ በመታዘዝ ሲታጀብ ወደ ለውጥና መታደስ ይመራል።



ምንጭ፦
Piper, J. (1997). A Hunger for God: Desiring God Through Fasting and Prayer. Crossway.
Whitney, D. S. (1991). Spiritual Disciplines for the Christian Life. NavPress.



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍43🔥1
#እግዚአብሔር_የመረጠው_ጾም

"ትጾማለህ? የተራቡትን አብላ፣ የተጠሙትን አጠጣ፣ የታመመን ጠይቅ፣ የታሰሩትን አትርሳ፣ ለተሰቃዩት እራራላቸው፣ ያዘኑትንና የሚያለቅሱትን አጽናና፣ መሐሪ፣ ትሁት፣ ቸር፣ ረጋ ያልክ፣ ታጋሽ፣ አዛኝ፣ ይቅር ባይ ሁን። አምላክ ጾምህን ተቀብሎ የንስሐን ፍሬ አብዝቶ እንዲሰጥህ አክባሪ፣ እውነተኛ እና ትጉህ ሁን።"
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ


                    

ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍6🥰2
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
              የዕለቱ ጥቅስ 
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“እርሱም የላከውን እናንተ አታምኑምና በእናንተ ዘንድ የሚኖር ቃሉ የላችሁም።”
ዮሐንስ 5፥38

               

ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍61
ዓላማ መር ህይወት- ቀን 16_Purpose driven Life - Day 16_ alama mer hiywot…
PETERiCH (I am empty without Jesus)
#መጻሕፍትን_በድምጽ

👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 16 (ዋናው ነገር)


ይቀጥላል...


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍4
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴ.pdf
826 KB
👉ርዕስ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴ

ከኢንተርናሽናል ኮርስፖንዳንስ ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር በዶሮቲ ጆንስ ተዘጋጅቶ በ"ሥነ መለኮት በቤቴ" አማካኝነት ከእንግሊዘኛ ወደ አማርኛ የተመለሰ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ዘዴ የመማርያ መጽሐፍ።


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
10
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
              የዕለቱ ጥቅስ 
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“በይሁዳም ሁሉና በገሊላ በሰማርያም የነበሩት አብያተ ክርስቲያናት በሰላም ኖሩ ታነጹም፤ በእግዚአብሔርም ፍርሃትና በመንፈስ ቅዱስ መጽናናት እየሄዱ ይበዙ ነበር።”
ሐዋርያት 9፥31

      

ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍42
ዓላማ መር ህይወት- ቀን 17_Purpose driven Life - Day 17_ alama mer hiywot…
PETERiCH (I am empty without Jesus)
#መጻሕፍትን_በድምጽ

👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 17 (የመገናኛ ስፍራ)


ይቀጥላል...


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
ዘላለማዊ ሕይወት Eternal Life
BibleProject - Amharic / አማርኛ
👉ርዕስ፦ የዘላለም ሕይወት
በባይብል ፕሮጀክት፣ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
#ከተማ_ወይም_ቦታ_በቅዱሳት_መጻሕፍት

#ባሳን

ባሳን በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በዋነኛነት በብሉይ ኪዳን ውስጥ ብዙ ጊዜ የተጠቀሰ ቦታ ነው። ከዮርዳኖስ ወንዝ በስተምስራቅ የሚገኝ፣ በግጦሽ መስክ፣ በደን እና በከብት እርባታ የሚታወቅ ለም አካባቢ እንደሆነ ይገለጻል። ባሳን በሙሴ መሪነት እስራኤላውያን የተቆጣጠሩት ግዛት ክፍል ሲሆን በኋላም ለምናሴ ነገድ እኩሌታ ተደልድሏል (ዘዳ. 3፥1-13፤ ኢያሱ 12፥4-5)። ቦታው ከራፋይም ጋር የተያያዘም ነው እንዴት ከተባለ በእስራኤላውያን ተሸንፈው ከእነርሱ የተወሰደ ነበር (ዘዳ. 3፥11)።

ባሳን በጥበብ መጻሕፍት እና በትንቢታዊ ጽሑፎች ውስጥ በተደጋጋሚ ተጠቅሷል፣ ይህም ጥንካሬን፣ የተትረፈረፈ እና የእግዚአብሔርን አቅርቦት ያመለክታል። ለምሳሌ በመዝሙር 68፥15 የባሳን ተራሮች ግርማ ሞገስ የተላበሱ ናቸው እና በሕዝቅኤል 39፥18 ላይ ከብቶቿ ከታላቅ የመስዋዕትነት በዓል ጋር በተያያዘ ተጠቅሰዋል። ከዚህ በተጨማሪ የፍርድ ምልክትም ሆኖም ተገልጿል። ባሳን ብልጽግና አንዳንድ ጊዜ ትዕቢትን ወይም የሚመጣውን ፍርድ ለመወከል በምሳሌያዊ ሁኔታ ጥቅም ላይ ይውላል።

“በሰማርያ ተራራ የምትኖሩ፥ ድሆችንም የምትበድሉ፥ ችጋረኞችንም የምታሰጨንቁ፥ ጌቶቻቸውንም፦ አምጡ እንጠጣ የምትሉ እናንተ የባሳን ላሞች ሆይ፥ ይህን ቃል ስሙ።”
አሞጽ 4፥1



ምንጭ፦ The Holy Bible. (2011). New International Version. Biblica, Inc. (Original work published 1973)



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍91
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
              የዕለቱ ጥቅስ 
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“ድሀና ችግረኛ የሆነውን ምንደኛ፥ ከወንድሞችህ ወይም በምድርህ በአገርህ ደጅ ውስጥ ከሚቀመጡት መጻተኞች ቢሆን፥ አታስጨንቀው።”
ዘዳግም 24፥14

      

ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍4
ዓላማ መር ህይወት- ቀን 18_Purpose driven Life - Day 18_ alama mer hiywot…
PETERiCH (I am empty without Jesus)
#መጻሕፍትን_በድምጽ

👉ርዕስ፦ ዓላማ መር ሕይወት
✍️ጸሐፊ፦ ሪክ ዋረን
🗣ትርጉም፦ ኢቫንጀሊካል ቴዎሎጂካል ኮሌጅ
🗒ክፍል፦ 18 (ሕይወትን በጋራ መኖር)


ይቀጥላል...


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍5
#እራሳችንን_እንመርምር


ጌታ እግዚአብሔርን በአእምሮ ሳይሆን በልብ አለማወቅ፣ እርሱን ከመፍራት ይልቅ የመዳፈር አባዜ ከተጠናወተው አንድ አማኝ እጅግ በጣም አሳሳቢና ከባድ አደጋ ውስጥ ነው። ታዲያ ከዚህ ውስቀት ወጥተን እንዴት እግዚአብሔርን ወደማወቅና መፍራት ግዛት መድረስ እንችላለን?


“የዔሊም ልጆች ምናምንቴዎች ነበሩ፤ እግዚአብሔርንም አያውቁም ነበር።”
1ኛ ሳሙኤል 2፥12

“የዔሊ ልጆች ምናምንቴዎች ነበሩ፤ እግዚአብሔርንም አይፈሩም ነበር።”
1ኛ ሳሙኤል 2፥12 (አዲሱ መ.ት)

“ሳሙኤል ግን ገና እግዚአብሔርን አላወቀም ነበር፥ የእግዚአብሔርም ቃል ገና አልተገለጠለትም ነበር።”
1ኛ ሳሙኤል 3፥7

"ቃልህ ተገኝቶአል እኔም በልቼዋለሁ አቤቱ፥ የሠራዊት አምላክ ሆይ፥ በስምህ ተጠርቻለሁና ቃልህ ሐሤትና የልብ ደስታ ሆነኝ። በዋዘኞችና በደስተኞች ጉባኤ አልተቀመጥሁም ቍጣን ሞልተህብኛልና በእጅህ ፊት ለብቻዬ ተቀመጥሁ።"
ኤርምያስ 15፥16-17



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
🙏91
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
              የዕለቱ ጥቅስ 
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤”
ኤፌሶን 1፥9



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍41