. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ፈሪሳውያንና ሕግ ዐዋቂዎች ግን በዮሐንስ እጅ ባለ መጠመቃቸው፣ እግዚአብሔር ለእነርሱ ያለውን ዐላማ አቃለሉ።”
ሉቃስ 7፥30 (አዲሱ መ.ት)
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

🔥5
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“እንዲሁ ዳግመኛ ለኢየሩሳሌምና ለይሁዳ ቤት በዚህ ወራት በጎነትን አደርግ ዘንድ አስቤአለሁ አትፍሩ።”
ዘካርያስ 8፥15

👍3❤1
Audio
👍4
#ሄኖን
#ከተማ_ወይም_ቦታ_በቅዱሳት_መጻሕፍት
ሄኖን፤ ምንጮች ማለት ነው። ከዮርዳኖስ በስተ ምዕራብ ከስካይቶፖሊስ (ቤተ ሳን) በስተ ደቡብ በኩል ዐሥራ ሦስት ኪሎ ሜትር ያህል ርቀት ላይ የሚገኝ ስፍራ ሳይሆን አይቀርም፡፡ ወንዝ አቅራቢያ ከቤትሳን ወደ ደቡብ ያለ ቦታ። መጥምቁ ዮሐንስ ብዙ ገሊላውያንን በዚህ ቦታ አጥምቋል፤ ዮሐ. 3፥23።
ምንጭ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት፤ ገጽ 13፣ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከማጥኛ ጽሑፍ ጋር፤ ገጽ 1593

👍6👎1
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“እርሱም የላከውን እናንተ አታምኑምና በእናንተ ዘንድ የሚኖር ቃሉ የላችሁም።”
ዮሐንስ 5፥38

👍3
ቅዱሳት መጻሕፍት
#ጥምቀት ክፍል-፪ የጥምቀት ዓይነቶች 1.የአካል ጥምቀት "…እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና…" (1ኛ ቆሮ.1፥13)፡፡ አጥማቂ መንፈስ ቅዱስ ሲሆን መጠመቂያው የክርስቶስ አካል ነው፡፡ "…ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን …" (ሮሜ.6፥2) ሲል ይህንን ጥምቀት ያመለክታል፡፡ ለመዳን ብቸኛው አስፈላጊ ጥመምቀት…
#ጥምቀት
ክፍል-፫
ጥምቀት በማን ስም?
ሰዎች ኢየሱስን ለመቀበል እንዲዘጋጁ መጥምቁ ዮሐንስ የንስሐ ጥምቀትን ይሰብክ ነበር። ኢየሱስ አማኞችን በመንፈስ ቅዱስና በእሳት አጥምቋል (ማቴ. 3፥11፤ ማር. 1፥8)። በአዲስ ኪዳን ጥምቀት በአብ፥ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም፤ በውኃ መርጨት፥ ማፍሰስና ማጥለቅ የሚደረግ ነው። በሐ.ሥ. «በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ» የሚለው፥ ሉቃስ የጴጥሮስን ትእዛዝ በሙሉ ሳይሆን በአጭሩ የጻፈው መሆኑን ያመለክታል። ሐዋርያት፥ አማኙ ከሥላሴ አካላት ጋር ግንኙነት እንዳለው ስለሚያውቁ የክርስቶስን ትእዛዝ አሟልተው የፈጸሙ መሆናቸውንም መረዳት አያስቸግርም፤ ሐ.ሥ. 2፥38። ሰው በኢየሱስ ከርስቶስ ስም ሲያምንም ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም አምላክና ፍጹም ሰው ሆኖ የአብ አንድያ ልጅ፥ እንደዚሁም መንፈስ ቅዱስን ሰጭ መሆኑን ያምናል። ይህም በጴጥሮስ ስብከት ግልጥ ሆኗል፤ ሐ.ሥ. 2፥33:36። ይህን እውነት የማይቀበል መንፈስ ቅዱስን መሳደብ እንዳይሆንበት መጠንቀቅ አለበት፤ ማቴ. 12፥31:32። እንግዲህ «በክርስቶስ ስም መጠመቅ» ሥላሴን (ሦስቱን አካላት) እና ግብራቸውን ያጠቃልላል።
የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት
የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት በበዓለ ኀምሳ ዕለት በቤተክርስቲያን ተደረገ (ሐ.ሥ. 1፥5፤ 2፥1-4)፥ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ ምእመናን ሁሉ በክርስቶስ ሥራ ከክርስቶስ አካል (ቤተክርስቲያን) ጋር አንድ በመሆን በቤተክርስቲያን ላይ የወረደውን መንፈስ ቅዱስ አብረው ይካፈላሉ፤ 1ቆሮ. 12፥13፤ ቲቶ 3፥3-5። ክርስቶስ ሲጠመቅ የውሃና የመንፈስ ጥምቀት የተያያዘ ነበር፥ ይህም ለእኛ ምሳሌ ነው፤ ሉቃ. 3፥21:22፤ ሐ.ሥ. 2፥38፤ ቲቶ 3፥5። የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት የውሃን ጥምቀት ሊከተል ወይም ሊቀድም ይችላል፤ ሐ.ሥ.8፥4-17፤ 10፥44-48።
ጥምቀት ከክርስቶስ ጋር አንድ ያደርገናልና በዚህ መሠረት ከኃጢአት እንደተለየን ቁጥረን በአዲስ ሕይወት እንኖራለን፤ ሮም 6፥1-11።
ጥምቀት በሊቃውንቶች ዘንድ
በቤተክርስቲያን ሊቃውንት የማይስማሙባቸው ነገሮች አሉ። ከእነዚህም ጥቂቶችን በአጭሩ እንገልጣለን።
1. አንዳንዶች ጥምቀት የሚለው ቃል በውሃ ውስጥ ማጥለቅን ያሳያል ሲሉ፥ ሌሎች ደግሞ «ማፍሰስ» የሚለው ቃል የጥምቀትን ምሥጢር ያመለክታል ይላሉ፤ ሐሥ.2፥33።
2. አንዳንዶች ማር. 16፥16 ና ሌላም ክፍልን ጠቅሰው ሰው ሳያምን ሊጠመቅ አይገባም ይላሉ። እንደዚሁም ሌሎች በብሉይ ኪዳን ዘመን ሕፃናት ተገረዙ፤ ስለዚህ ልጆች እንደ እግዚአብሔር ሕዝብ ተቈጥረው እግዚአብሔር የቃል ኪዳን አባሎች አድርጓቸዋልና (ዘፍ. 17፥7፤ ሮሜ 4፥11፤ ገላ. 3፥29፤ ቆላ. 2፥11-12፤ 1ቆሮ. 7፥14) ሊጠመቁ ይገባቸዋል ይላሉ፤ ሐ.ሥ.2÷39፤ 16፥15:33።
3. በዚያም ሆነ በዚህ ጥምቀት አስፈላጊ ነው፤ በረከቱ በክርስቶስ ከመንፈስ ቅዱስ ነውና። ተጠማቂው በረከትን የሚያገኘው ፦
(ሀ) በተለይ በሥርዓቱ፥
(ለ) በተለይ በእምነቱ፥
(ሐ) ጥምቀት
በተለይ የቃል ኪዳን ተስፋ ስለታተመበት ነው በማለት ሊቃውንት በአሳብ ይለያያሉ።
ይቀጥላል...
ምንጭ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት፤ ገጽ 256፣ የአዲስ ኪዳን ማብራሪያ፤ ገጽ 3

❤3👍2
የመጥምቁ ዮሐንስን አንገት ያስቀላው ገዢ ማን ነበር?
Anonymous Quiz
52%
ሀ. ታላቁ ሄሮድስ
32%
ለ. ሄሮድስ አንቲጳስ
10%
ሐ. ሄሮድስ ፊልጶስ
5%
መ. ጲላጦስ
❤3
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“አሁን ግን ከኃጢአት አርነት ወጥታችሁ ለእግዚአብሔርም ተገዝታችሁ፥ ልትቀደሱ ፍሬ አላችሁ፤ መጨረሻውም የዘላለም ሕይወት ነው።”
ሮሜ 6፥22
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“አሁን ግን ከኃጢአት አርነት ወጥታችሁ ለእግዚአብሔርም ተገዝታችሁ፥ ልትቀደሱ ፍሬ አላችሁ፤ መጨረሻውም የዘላለም ሕይወት ነው።”
ሮሜ 6፥22
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍7
እፎይ-ታ.pdf
1.4 MB
👏3👍2
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“በክርስቶስም ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው፥”
2ኛ ቆሮ 1፥21
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“በክርስቶስም ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሔር ነው፥”
2ኛ ቆሮ 1፥21
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤5👍1
Audio
👍1
የእግዚአብሔር ጸጋ ሲጣል ወይም ሲጎድል ምን ይከሰታል?
1. መራራ ስር መብቀል
2. ሌሎችን መበከል እና ማስጨነቅ
3. ጊዜያዊ ነገር ላይ ከልክ በላይ ትኩረት ማድረግ እና ዘላለማዊውን ማየት አለመቻል
4. ለዚህ ዓለም የሚመች ሰው መሆን
5. በኑሮ እግዚአብሔርን ማክበር አለመቻልን ያስከትላል። እግዚአብሔር ከዚህ ውድቀት እና ጉድለት ይጠብቀን!
"የእግዚአብሔር ጸጋ ለማንም እንዳይጎድለው፥ ብዙዎቹም የሚረክሱበት አንድ መራራ ሥር ወደ ላይ በቅሎ እንዳያስጨንቅ፥ ሴሰኛም የሚሆን እንዳይገኝ፥ ወይም ስለ አንድ መብል በኵርነቱን እንደ ሸጠ እንደ ዔሳው ለዚህ ዓለም የሚመች ሰው እንዳይሆን ተጠንቀቁ።"
ዕብራውያን 12፥15-16
"ከእናንተ ማንም የእግዚአብሔር ጸጋ እንዳይጐድልበት ደግሞም መራራ ሥር በቅሎ ችግር እንዳያስከትልና ብዙዎችን እንዳይበክል ተጠንቀቁ። ለአንድ ጊዜ መብል ሲል ብኵርናውን እንደ ሸጠው እንደ ዔሳው ማንም ሴሰኛ ወይም እግዚአብሔርን የማያከብር ሆኖ እንዳይገኝ ተጠንቀቁ።"
ዕብራውያን 12፥15-16 (አዲሱ መ.ት)

❤20👍1
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ዳሩ ግን ሁሉን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ምንም የተማራችሁ ብትሆኑ ጌታ ከግብፅ አገር ሕዝቡን አድኖ የማያምኑትን በኋላ እንዳጠፋቸው ላሳስባችሁ እወዳለሁ።”
ይሁዳ 1፥5

❤5