ቅዱሳት መጻሕፍት
7.45K subscribers
1.35K photos
61 videos
332 files
795 links
በዚህ ቻናል

👉ቅዱሳት መጻሕፍት ይጠናሉ::
👉መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ይቀርባሉ::
👉 ለቅዱሳት መጽሐፍት ጥናት የሚያግዙ መጻሕፍት ይለቀቃሉ።

⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

@Holy_scriptures
Download Telegram
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
              የዕለቱ ጥቅስ 
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“ነፍሴን ደግሞ አነሣት ዘንድ አኖራለሁና ስለዚህ አብ ይወደኛል።”
ዮሐንስ 10፥17



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
4👍4
እፎይ-ታ ቀዳማይ | ክፍል 8 | ልኬት
Evangelist Yared Tilahun
#መጻሕፍትን_በድምጽ

👉ርዕስ፦ እፎይታ
✍️ጸሐፊ፦ ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን
🔊ክፍል፦ 8


ይቀጥላል...


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍1
ጌታ ቸር እንደሆነ የቀመሰ ሰው በድነቱ ለመጽናት እና ለመቀጠል የእግዚአብሔር ቃል ፍቅር እና ጉጉት (appetite) እንዲኖረው የግድ ነው። ስለሆነም አንድ ክርስቲያን ይህን የጋለ ለቃሉ ያለውን ፍላጎትና ጥማት ማስቀጠል የእድሜ ዘመኑ ሁሉ ኃላፊነት አልፎ ተርፎም ተጋድሎው ነው። ይህ የመንፈሣዊ ሕይወት የጤናማነት ጠረን ከአማኝ ከተወሰደ ወደ ውድቀት መንደር መንጎድ እንደጀመረ አልያም እንደወደቀ ትልቅ ማሳያ ነው። የሚያሳዝነው ነገር ግን ይህን ግለት በቸልተኝነት እና በለብታ እንዲጠቃ የሚያደርጉ በሽታዎች አሉ። ሐዋርያው ጴጥሮስ እንዲህ ይዘረዝራቸዋል፦
👉ክፋት
👉ተንኰል
👉ግብዝነት
👉ቅንዓት
👉ሐሜት
ከዚህ ጹሑፍ አንባቢ መካከል "እንዴ እውነት ነው እኔ ጋም የቃሉ ጥማት ጠፍቷል" የሚል አይጠፋም። ታዲያ ወንድሜ/እህቴ ምን ትጠብቃለህ/ቂያለሽ ከላይ ከተጠቀሱት ደዌዎች በአንዱ ተጠቅተሃል/ሻልና ነፍስህን/ሺን አድን/ኚ!

"እንግዲህ ክፋትን ሁሉ ተንኰልንም ሁሉ ግብዝነትንም ቅንዓትንም ሐሜትንም ሁሉ አስወግዳችሁ፥ ጌታ ቸር መሆኑን ቀምሳችሁ እንደ ሆነ፥ ለመዳን በእርሱ እንድታድጉ አሁን እንደ ተወለዱ ሕፃናት ተንኰል የሌለበትን የቃልን ወተት ተመኙ።"
1ኛ ጴጥሮስ 2፥1-3



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
🔥83👍1🥰1
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
              የዕለቱ ጥቅስ 
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“ወንድሞች ሆይ፥ በአእምሮ ሕፃናት አትሁኑ፤ ለክፋት ነገር ሕፃናት ሁኑ እንጂ በአእምሮ የበሰሉ ሁኑ።”
1ኛ ቆሮንቶስ 14፥20



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍84🥰1
እፎይ-ታ ቀዳማይ | ክፍል 9| አንዳችን እንተኛ
Evangelist Yared Tilahun
#መጻሕፍትን_በድምጽ

👉ርዕስ፦ እፎይታ
✍️ጸሐፊ፦ ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን
🔊ክፍል፦ 9


ይቀጥላል...


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍32
#ጥምቀት



ክፍል-፩


ጥምቀት ምንድነው?

ጥምቀት የሚለው ቃል βάπτισμα (baptisma) ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን ስርወ-ቃሉ βαπτίζω (baptizo) ነው። ባፕቲዞ ማለት "ማጥለቅ ወይም መንከር" ማለት ነው። በመጀመሪያ አጠቃቀሙ፣ አንድን ነገር በውሃ ውስጥ በማጥለቅ የመታጠብ ወይም የማጽዳት ሂደትን ያመለክታል።

ጥምቀት በብሉይ ኪዳን መታጠብ ወይም መንጻት ማለት ነው (ዘጸ. 30፥17–21፤ ዘሌ. 11፥25)።

ጥምቀት የተለያየ ነው። በውሃ፥
በመንፈስ ቅዱስ፥ በሥቃይም መጠመቅ አለ፤ ሉቃ 3፥16፤ 12፥50። ጥምቀት የሚከተሉትን አሳቦች ይይዛል።

1. መንጻት፤ ማር. 1፥1-4፤ ዮሐ 3፥22-25፤ ሐ.ሥ. 22፥16፤ ቲቶ 3፥5።

2. መለወጥ፤ ማር. 1፥4-8፤ ሉቃ. 3፥7-14፤ 1ጴጥ. 3፥18-22።

3. መተባበር፤ 1ቆሮ. 1፥13፤ 10፥2፤ ገላ. 3፥27፤ ሮሜ 6፥3:4።

በአዲስ ኪዳን ጥምቀት በአብ፥ በወልድና በመንፈስ ቅዱስ ስም፤ በውኃ መርጨት፥ ማፍሰስና ማጥለቅ የሚደረግ ነው። ጥምቀት የአማኞችን ንስሐ መግባት፥ የኃጢአት ይቅርታ ማግኘትና ከኃጢአት መንጻትን የሚያሳይ ምልክት ነው (የሐዋ. 2፥38)። በተጨማሪም ጥምቀት አማኙ ከክርስቶስ ጋር በኅብረት ተካፋይ መሆኑን ያመለክታል (ገላ. 3፥26-27)። አማኝ ሲጠመቅ የክርስቶስ ሞት ተካፋይ ሆነ ማለት ነው። ለኃጢአትና ለአሮጌው ኃጢአተኛ ተፈጥሮው ይሞታል። የዚያኑ ጊዜ ደግሞ የኢየሱስ ትንሣኤ ተካፋይ ይሆናል፤ በእምነት አዲስ ሕይወትን ይቀበላል (ሮሜ 6፥38)።

ይቀጥላል...


ምንጭ፦ Carson, D. A. (1984). Matthew: Chapters 1-12. Zondervan.
This book explains the Great Commission and the significance of baptism as a command from Christ.፣ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት፤ ገጽ 255-256፣ የአዲስ ኪዳን ማብራሪያ፤ ገጽ 3



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
14👍7
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
              የዕለቱ ጥቅስ 
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ በመንገድ ላይ ቁሙ ተመልከቱም፥ የቀደመችውንም መንገድ ጠይቁ፤ መልካሚቱ መንገድ ወዴት እንደ ሆነች እወቁ፥ በእርስዋም ላይ ሂዱ፥ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ፤ እነርሱ ግን፦ አንሄድባትም አሉ።”
ኤርምያስ 6፥16




ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
3👍1
https://youtu.be/i7A2KVfX6nM?si=2h5TEylpJZcKhthO



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍1
የመንግሥቱ ወንጌል Gospel of the Kingdom
BibleProject - Amharic / አማርኛ
👉ርዕስ፦ የመንግሥቱ ወንጌል
በባይብል ፕሮጀክት፣ በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀ


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍1
እፎይ-ታ ቀዳማይ | ክፍል 10 | የምኞት አባዜ
Evangelist Yared Tilahun
#መጻሕፍትን_በድምጽ

👉ርዕስ፦ እፎይታ
✍️ጸሐፊ፦ ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን
🔊ክፍል፦ 10


ይቀጥላል...


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍2
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የመጥምቁ ዮሐንስ ጥምቀት የምን ጥምቀት በመባል ይታወቃል?
Anonymous Quiz
33%
ሀ. የውሃ ጥምቀት
1%
ለ. የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት
62%
ሐ. የንስሐ ጥምቀት
1%
መ. የእሳት ጥምቀት
3%
ሠ. ለ እና መ
👍101
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
              የዕለቱ ጥቅስ 
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“እግዚአብሔርም በጃንደረቦቹ አለቃ ፊት ለዳንኤል ሞገስንና ምሕረትን ሰጠው።”
ዳንኤል 1፥9




ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍9
እፎይ-ታ ቀዳማይ | ክፍል 11 | ልውጠት
Evangelist Yared Tilahun
#መጻሕፍትን_በድምጽ

👉ርዕስ፦ እፎይታ
✍️ጸሐፊ፦ ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን
🔊ክፍል፦ 11


ይቀጥላል...


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍1
#ጥምቀት



              ክፍል-፪


የጥምቀት ዓይነቶች


1.የአካል ጥምቀት

"…እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና…" (1ኛ ቆሮ.1፥13)፡፡ አጥማቂ መንፈስ ቅዱስ ሲሆን መጠመቂያው የክርስቶስ አካል ነው፡፡ "…ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አንድ እንሆን ዘንድ የተጠመቅን ሁላችን …" (ሮሜ.6፥2) ሲል ይህንን ጥምቀት ያመለክታል፡፡ ለመዳን ብቸኛው አስፈላጊ ጥመምቀት ነው ይህ ጥምቀት፡፡ ባመንን ቅጽበት መንፈስ ቅዱስ ወደ ክርስቶስ አካል ይጨምረናል፤ ኤፌ.1፥13

2.የውሃ ጥምቀት

"በመንገድም ሲሄዱ ወደ ውኃ ደረሱ፤ ጃንደረባውም። እነሆ ውኃ፤ እንዳልጠመቅ የሚከለክለኝ ምንድር ነው? አለው። ፊልጶስም በፍጹም ልብህ ብታምን፥ ተፈቅዶአል አለው። መልሶም ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ አምናለሁ አለ። ሰረገላውም ይቆም ዘንድ አዘዘ፥ ፊልጶስና ጃንደረባው ሁለቱም ወደ ውኃ ወረዱ፥ አጠመቀውም።" (የሐዋ.8፥36-38)

3. የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት

"ዮሐንስ በውኃ አጥምቆ ነበርና፥ እናንተ ግን ከጥቂት ቀን በኋላ በመንፈስ ቅዱስ ትጠመቃላችሁ አለ" (የሐዋ.1፥5)
"ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ" (የሐዋ.1፡8)
"እኔስ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ፤ ጫማውን እሸከም ዘንድ የማይገባኝ ከእኔ በኋላ የሚመጣው ግን ከእኔ ይልቅ ይበረታል፤ እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል" (ማቴ.3፡11)
አጥማቂው ኢየሱስ ሲሆን መጠመቂያው መንፈስ ቅዱስ ነው፡፡ አስፈላጊነቱ ለአገልግሎት ኀይልና የተለያዩ ፀጋ ስጦታዎችን ለመቀበል ነው፡፡ በበዓለኀምሳ ቀንም የሆነው አስረጂ ነው፡፡

4. የእሳት ጥምቀት

"እርሱ በመንፈስ ቅዱስ በእሳትም ያጠምቃችኋል" (ዮሐ.3፥11)፡፡
ሁለት የተለያዩ ጥምቀቶች ናቸው የተጠቀሱት፡፡ የመንፈስ ጥምቀትን ተነጋግረንበታል፡፡ አብሮ የተጠቀሰው የእሳት ጥምቀት ነው፡፡ አጥማቂው ጌታ ነው፤ መጠመቂያው ደግሞ መንፈሳዊ እሳት፡፡ አስፈላጊነቱን በተመለከተ ቀጥር 12 ላይ መንሹም በእጁ ነው፥ አውድማውንም ፈጽሞ ያጠራል፥ ስንዴውንም በጎተራው ይከታል፥ ገለባውን ግን በማይጠፋ እሳት ያቃጥለዋል ይለናል፡፡ ህይወትን የሚያጠራ እሳት ነው፡፡ በሚልክያስ መጽሐፍ 3፥1-4 ላይ ጥሩ ትንቢታዊ ማስረጃ አለን።

5. የመከራ ጥምቀት

"ኢየሱስም እኔ የምጠጣውን ጽዋ ትጠጣላችሁ፥ እኔ የምጠመቀውንም ጥምቀት ትጠመቃላችሁ ሲል ለዘብዴዎስ ለጆች የተናገረው ነው" (ማር.10፥39)፡፡

አጥማቂ አልተጠቀሰም፡፡ ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው፡፡ መጠመቂያው መከራ ነው፡፡ አስፈላጊነቱ ለብስለት (ያዕ.1፥2-4) ወይም በጥበብ ለማደግ እና መታዘዝን ለመማር (ያዕ.1፥5፤ ዕብ.5፥8-9፤ ሉቃ.2፥52) እንዲሁም ለባህሪ መታነጽ ነው(ሮሜ.5፥3-4)፡፡

6. የንስሐ ጥምቀት

“እኔ ለንስሐ በውኃ አጠምቃችኋለሁ ...ከእኔ በኋላ የሚመጣው እርሱ ግን በእሳት ያጠምቃችኋል.." ማር 1፥8፤ ማቴ 3፥11፤ ሐዋ 19፥4

7. የሙሴ ጥምቀት

ይህ ጥምቀት እስራኤላውያን በቀይ ባህር አድርገው ከግብጽ ነፃ መውጣታቸውን የሚያመለክት ነው። (1ኛ ቆሮ. 10፥2)


ይቀጥላል...


ምንጭ፦ 1biblee.blogspot.com



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍114🥰2
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
              የዕለቱ ጥቅስ 
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“ፈሪሳውያንና ሕግ ዐዋቂዎች ግን በዮሐንስ እጅ ባለ መጠመቃቸው፣ እግዚአብሔር ለእነርሱ ያለውን ዐላማ አቃለሉ።”
ሉቃስ 7፥30 (አዲሱ መ.ት)



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
🔥5
እፎይ-ታ ቀዳማይ | ክፍል 12 | የሁመራ ቆይታዬ
Evangelist Yared Tilahun
#መጻሕፍትን_በድምጽ

👉ርዕስ፦ እፎይታ
✍️ጸሐፊ፦ ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን
🔊ክፍል፦ 12


ይቀጥላል...


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍2
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍1
የውኃ ጥምቀት.pdf
664.8 KB
👉ርዕስ፦ የውኃ ጥምቀት
ጸሐፊ፦ ቲም ፌሎስ
🗣ትርጉም፦ ግርማዊ
📝እርማት፦ ይግረም ረታ



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍42
ምስጢረ ጥምቀት.pdf
620.9 KB
👉ርዕስ፦ ምስጢረ ጥምቀት
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አስተምህሮ



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍3
.    ==❀❀❀===❀❀❀==      
              የዕለቱ ጥቅስ 
     ==❀❀❀===❀❀❀==
“እንዲሁ ዳግመኛ ለኢየሩሳሌምና ለይሁዳ ቤት በዚህ ወራት በጎነትን አደርግ ዘንድ አስቤአለሁ አትፍሩ።”
ዘካርያስ 8፥15



ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍31
Audio
#መጻሕፍትን_በድምጽ

👉ርዕስ፦ እፎይታ
✍️ጸሐፊ፦ ወ/ዊ ያሬድ ጥላሁን
🔊ክፍል፦ 13


ይቀጥላል...


ወደ ቻናሉ ለመ🀄️🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍4