በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የጌታችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ውልደት ከዋክብት እንደሚያበስሩ ትንቢት የተናገረው ማን ነው?
Anonymous Quiz
59%
ሀ. ኢሳይያስ
6%
ለ. ኤርምያስ
8%
ሐ. ዘካርያስ
18%
መ. በለዓም
10%
ሠ. ሚክያስ
👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#ቃልም_ሥጋ_ሆነ
“አየዋለሁ፥ አሁን ግን አይደለም፤ እመለከተዋለሁ፥ በቅርብ ግን አይደለም፤ ከያዕቆብ ኮከብ ይወጣል፥ ከእስራኤል በትር ይነሣል፥ የሞዓብንም ማዕዘኖች ይመታል፥ የሤትንም ልጆች ያጠፋል።”
ዘኍልቁ 24፥17
"እሬእዮ ወአኮ ይእዜ፡
ወአስተበፅዖ ወአኮ ዘይቀርብ፡
ይሠርቅ ኮከብ እምያዕቆብ፡
ወይትነሣእ እምእስራኤል፡
ወያጠፍኦሙ ለመላእክተ ሞአብ፡
ወይጼውዎሙ ለኵሉ ደቂቀ ሴት።"
ዘኍልቁ 24፥17
"Ani isa nan arga; garuu amma miti;
ani isa nan ilaala; garuu dhiʼootti miti.
Yaaqoob keessaa urjiin tokko ni baʼa;
Israaʼel keessaa bokkuun tokko ol kaʼa.
Inni adda warra Moʼaab,
buqqee mataa ilmaan Seet hundaas ni caccabsa."
Lakkoobsa 24:17
"እርእዮ ኣሎኹ፡ ሕጂ ደኣ ኣይኰነን፡
እጥምቶ ኣሎኹ፡ ግናኸ ቀረባ ኣይኰነን፡
ካብ ያእቆብ ኰዀብ ይወጽእ፡
ካብ እስራኤል ከኣ በትሪ መንግስቲ ትትንስእ፡
ንሳ ንመሳፍንቲ ሞኣብ ትወቕዖም፡
ንዅሎም ደቂ መዕገርገርቲ ትጭፍልቖም።"
ዘኍልቁ 24፥17
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

👍6
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ካህኑ የሠራዊት ጌታ የእግዚአብሔር መልእክተኛ ነውና ከንፈሮቹ እውቀትን ይጠብቁ ዘንድ ይገባቸዋል፥ ሰዎችም ሕግን ከአፉ ይፈልጉ ዘንድ ይገባቸዋል።”
ሚልክያስ 2፥7

የሕግ መጻሕፍት ስለኢየሱስ ምን ይላሉ?
ከቅዱሳት መጻሕፍት መካከል የመጀመሪያዎቹ አምስቱ መጻሕፍት (ዘፍጥረት፣ ዘጸአት፣ ዘሌዋውያን፣ ዘኍልቍ እና ዘዳግም) ፔንታቱክ በመባል ይታወቃሉ። መጻሕፍቱ ጌታችንንና መድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በስም አይጠቅሱም ሆኖም፣ ኢየሱስ ክርስቶስን ለማመልከት በክርስቲያናዊ ሥነ-መለኮት ዘርፍ ውስጥ በቀላሉ ልንገነዘባቸው የምንችላቸው በርካታ ትንቢቶችን እና ምሳሌዎችን ይዘዋል። ከዚህ በታች መጻሕፍቱ ካነሷቸው አሳቦች መካከል ዋና ዋናዎቹን እነሆ፦
1. የሴቲቱ ዘር (ዘፍ 3፥15)
“በአንተና በሴቲቱ መካከል፥ በዘርህና በዘርዋም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፤ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፥ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ።”
ዘፍጥረት 3፥15
ይህ ክፍል የመጀመሪያው ወንጌል በመባል ይታወቃል፣ ይህ ቁጥር ኢየሱስ በሰይጣን ላይ ስላደረገው ድል ጥላ እንደሆነ ተመላክቷል። “የሴቲቱ ዘር” የሚያመለክተው ክርስቶስን ነው፣ እርሱም በመጨረሻ ክፋትን የሚያሸንፍ ነው።
2. ከአብርሃም ጋር የገባው ቃል ኪዳን (ዘፍ 12፥3፣ 22፥18
“... የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ።” ዘፍጥረት 12፥3
“የምድር አሕዛብ ሁሉም በዘርህ ይባረካሉ፥”
ዘፍጥረት 22፥18
የአብርሃም ዘር አሕዛብን ሁሉ እንደሚባርክ የተነገረው ተስፋ በኢየሱስ ተፈጽሟል፣ አዲስ ኪዳን (ገላትያ 3፡16) ኢየሱስን የተስፋው ዘር እንደሆነ ይገልጻል።
3. የይስሐቅ መስዋዕት (ዘፍ 22፥1-14)
አብርሃም ልጁን ይስሐቅን እንዲሠዋ ታዝዟል። እግዚአብሔር ግን ምትክ አውራ በግ አዘጋጀ።
ይህ ክስተት ኢየሱስን የኃጢአተኞችን ቦታ የሚወስድ የመሥዋዕቱ በግ እንደሆነ ያሳያል። ይስሐቅ ለመሥዋዕትነት የሚቀርበውን እንጨት ተሸክሞ መስቀሉን ከተሸከመው ኢየሱስ ጋር ሲመሳሰል ይታያል።
ይቀጥላል...

👍10🥰3❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቃልም_ሥጋ_ሆነ
“እነሆ፥ መልእክተኛዬን እልካለሁ፥ መንገድንም በፊቴ ያስተካክላል፤ እናንተም የምትፈልጉት ጌታ በድንገት ወደ መቅደሱ ይመጣል፤ የምትወዱትም የቃል ኪዳን መልእክተኛ፥ እነሆ፥ ይመጣል፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”
ሚልክያስ 3፥1
"ናሁ አነ እፌኑ መልእክየ ዘይጸይሕ ወይርኢ ፍኖትየ ቅድመ ገጽከ፡ ወይመጽእ ውስተ ጽርሑ ግብተ እግዚአብሔር ዘአንትሙ ተኀሥሡ መልአከ ሥርዓትየ ዘአንትሙ ትፈቅዱ፤ ናሁ ይመጽእ፡ ይቤ እግዚአብሔር ዘኵሎ ይመልክ።"
ሚልክያስ 3፥1
“Kunoo ani ergamaa koo isa fuula koo duraan karaa naaf qopheessu nan erga. Ergasii Gooftaan isin eeggattan akkuma tasaa gara mana qulqullummaa isaa ni dhufa; ergamaan kakuu kan isin hawwitan sun ni dhufa” jedha Waaqayyo Waan Hunda Dandaʼu.
Miilkiyaas 3:1
"እንሆ፣ ኣነ ልኡኸይ እልእኽ ኣሎኹ፣ ንሱ ቐቅድመይ መገዲ ኺጸርግ እዩ። ብኡብኡ ኸኣ እቲ እትደልይዎ ጐይታ ናብ መቕደሱ ኺመጽእ እዩ፣ እቲ እትናፍቕዎ መልኣኽ ቃል ኪዳን እንሆ፣ ይመጽእ ኣሎ፣ ይብል እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት።"

❤1
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ነገር ግን ለዚህ ዓለም ከሚመችና የአሮጊቶችን ሴቶች ጨዋታ ከሚመስለው ተረት ራቅ። እግዚአብሔርን ለመምሰል ግን ራስህን አስለምድ።”
1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥7

❤11👍4
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ጌታችንንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከግብፅ ተመልሶ ወይም ተጠርቶ በእስራኤል እንደሚኖር ትንቢት የተናገረው ነቢይ ማን ነው?
Anonymous Quiz
13%
ሀ. ኤርምያስ
42%
ለ. ኢሳይያስ
23%
ሐ. ሆሴዕ
13%
መ. ሚክያስ
9%
ሠ. ዘካርያስ
👍5❤2👏2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቃልም_ሥጋ_ሆነ
“ስለዚህ ጌታ ራሱ ምልክት ይሰጣችኋል፤ እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥ ወንድ ልጅም ትወልዳለች፥ ስሙንም አማኑኤል ብላ ትጠራዋለች።”
ኢሳይያስ 7፥14
"ናሁኬ በእንተ ዝንቱ ይሁበክሙ እግዚአብሔር ትእምርተ፤ ናሁ ድንግል ትፀንስ፡ ወትወልድ ወልደ፡ ወትሰምዮ ስሞ፦ አማኑኤል።"
ኢሳይያስ 7፥14
"Kanaafuu Gooftaan mataan isaa mallattoo isiniif kenna: Kunoo durbi tokko ni ulfoofti; ilma ni deessi; Amaanuʼel jettees isa moggaafti."
Isaayyaas 7:14
"ስለዚ እግዚኣብሄር ባዕሉ ትእምርቲ ኺህበኩም እዩ፡ እንሆ፡ ድንግል ክትጠንስ፡ ወዲ ኸኣ ክትወልድ እያ፡ ስሙውን ኣማኑኤል ክትሰምዮ እያ።"

👍3
የጊዜ ቀመራችሁ እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር ለሆነ የቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
🎄✨መልካም በዓል✨🎄
ከዚህ ጋር በተያያዘ የጌታችን ልደት ለምን ሁለት የተለያዩ ቀናት እንደሚከበር (December 25 እና January 7) ከአፍታ ቆይታ በኋላ እንመለስበታለን።
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
🎄✨መልካም በዓል✨🎄
ከዚህ ጋር በተያያዘ የጌታችን ልደት ለምን ሁለት የተለያዩ ቀናት እንደሚከበር (December 25 እና January 7) ከአፍታ ቆይታ በኋላ እንመለስበታለን።
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍5❤2
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“አምላክህ እግዚአብሔር መሐሪ አምላክ ነውና አይተውህም፥ አያጠፋህምም፥ ለአባቶችህም የማለላቸውን ቃል ኪዳኑን አይረሳም።”
ዘዳግም 4፥31

🔥6❤2
ለምን የጌታችን ልደት በተለያየ ቀን ይከበራል?
በክርስቲያናዊ ቤተ እምነቶች መካከል ባለው የቀን መቁጠሪያ ስርዓት እና ወግ ልዩነት ምክንያት የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በተለያዩ ቀናቶች ማለትም እ.ኤ.አ ዲሴምበር 25 እና ጃንዋሪ 7 (ታህሳስ 28/29) ይከበራል።
ዲሴምበር 25
የሮማ ካቶሊክ እና የፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮችን ጨምሮ አብዛኞቹ የምዕራባውያን አብያተ ክርስቲያናት እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር ዲሴምበር 25 የገናን በዓል ያከብራሉ። ይህ ቀን ለበዓልነት የተወሰነው በክርስትና የመጀመሪያዎቹ ክፍለ ዘመናት ውስጥ ነው፤ ምናልባትም በየክረምቱ አካባቢ ከሚከበሩ አረማዊ በዓላት ጋር ሰው ወደ ክርስትና ሲመጣ እንዳይቸገር ለማስማማት ወይም ለመተካት ሊሆን እንደሚችል ይገመታል። የዲሴምበር 25 የቀን ምርጫ በመጀመሪያ የተጠቀሰው በአራተኛው ክፍለ ዘመን አጋማሽ ላይ በሮም አልማናክ ውስጥ ነው።
ጃንዋሪ 7
እንደ ሩሲያ፣ ጆርጂያ እና ሰርቢያ ያሉ ብዙ የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት እና የኢትዮጵያና የኤርትራ አብያተ ክርስቲያናት ገናን ጃንዋሪ 7 ያከብራሉ። በአሁኑ ጊዜ፣ በጁሊያን እና በጎርጎርዮስ አቆጣጠር መካከል የ13 ቀናት ልዩነት አለ፣ ይህም ገናን በጁሊያን ዲሴምበር 25 በጎርጎሪያን ጃንዋሪ 7 ጋር እንዲሆን አድርጎታል።
የዘመን አቆጣጠር ልዩነት
እ.ኤ.አ 1582 ጳጳስ ጎርጎርዮስ 12ኛ ያስተዋወቀው የጎርጎርዮስ አቆጣጠር፣ በጁሊያን አቆጣጠር ከፀሐይ ዓመት ጋር በተሻለ ሁኔታ እንዲጣጣም በጁሊያን አቆጣጠር ውስጥ የተስተዋሉ ስህተቶችን አስተካክሏል። ብዙ አገሮች እና አብያተ ክርስቲያናት የጎርጎሪያንን የቀን አቆጣጠር ሲከተሉ፣ በርካታ የምስራቅ ኦርቶዶክስ አብያተ ክርስቲያናት የጁሊያን የቀን መቁጠሪያን ለሃይማኖታዊ በዓላት ይጠቀማሉ። ይህም አሁን የምንመለከተውን የሚመስል የቀናት ልዩነትን አስከትሏል።
በቀጣይ የጎርጎርዮሳዊን እና የጁሊያን የዘመን አቆጣጠር ዋና ዋና ልዩነቶችን እንመለከታለን
ይቀጥላል...
ምንጭ፦ www.biblicalarchaeology.org

❤5🔥1👏1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቃልም_ሥጋ_ሆነ
“መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት፦ መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።”
ሉቃስ 1፥35
ወአውሥአ መልአክ ወይቤላ፦ “መንፈሰ እግዚአብሔር ቅዱስ ይመጽእ ላዕሌኪ ወኀይለ ልዑል ይጼልለኪ ወዘኒ ይትወለድ እምኔኪ ቅዱስ ውእቱ ወይሰመይ ወልደ እግዚአብሔር ልዑል።
ሉቃስ 1፥35
Ergamaan sunis akkana jedhee deebiseef; “Hafuurri Qulqulluun sirra buʼa; humni Waaqa Waan Hundaa Oliis si golbooba. Kanaaf inni qulqulluun dhalatu sun Ilma Waaqaa ni jedhama.”
Luqaas 1:35
እቲ መልኣኽ ከኣ መሊሱ፡ መንፈስ ቅዱስ ኪወርደኪ ሓይሊ ልዑልውን ኬጽልለኪ እዩ። ስለዚኸኣ እቲ ዚውለድ ቅዱስ፡ ወዲ ኣምላኽ ኪብሃል እዩ።

👍2
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“እኔ ግን በምስጋና ቃል እሠዋልሃለሁ፤ የተሳልሁትንም እከፍላለሁ። ደኅንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።”
ዮናስ 2፥10

👍2❤1
ቅዱሳት መጻሕፍት
#ቃልም_ሥጋ_ሆነ የሕግ መጻሕፍት ስለኢየሱስ ምን ይላሉ? ከቅዱሳት መጻሕፍት መካከል የመጀመሪያዎቹ አምስቱ መጻሕፍት (ዘፍጥረት፣ ዘጸአት፣ ዘሌዋውያን፣ ዘኍልቍ እና ዘዳግም) ፔንታቱክ በመባል ይታወቃሉ። መጻሕፍቱ ጌታችንንና መድኃኒታችንን ኢየሱስ ክርስቶስን በስም አይጠቅሱም ሆኖም፣ ኢየሱስ ክርስቶስን ለማመልከት በክርስቲያናዊ ሥነ-መለኮት ዘርፍ ውስጥ በቀላሉ ልንገነዘባቸው የምንችላቸው በርካታ ትንቢቶችን…
#ቃልም_ሥጋ_ሆነ
የሕግ መጻሕፍት ስለኢየሱስ ምን ይላሉ?
4. የፋሲካው በግ (ዘጸአት 12፥1-30)
እስራኤላውያን በግብፅ ላይ ከደረሰው የመጨረሻ መቅሰፍት ለመዳን የበግ ጠቦትን እንዲሠዉና ደሙንም በበራቸው መቃን ላይ እንዲቀቡ መመሪያ ተሰጥቷቸዋል።
የፋሲካው በግ የኢየሱስ ክርስቶስ ምሳሌ ነው፤ “የእግዚአብሔር በግ” (ዮሐ. 1፥29)፣ ደሙ አማኞችን ከመንፈሳዊ ሞት ያድናል።
5. ከሰማይ የወረደው መና (ዘጸአት 16፥4-35)
እግዚአብሔር አምላክ እስራኤላውያንን በምድረ በዳ በሕይወት የሚያቆያቸውን መና ሰጣቸው።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ራሱን እንደ “ከሰማይ የወረደው እውነተኛ እንጀራ” (ዮሐንስ 6፥32–35)፣ መንፈሳዊ ስንቅ እና የዘላለም ሕይወት እንደሆነ ገልጿል።
6. የናሱ እባብ (ዘኍልቍ 21፥4–9)
እግዚአብሔር ሙሴን የናስ እባብ ሠርቶ በእንጨት ላይ እንዲሰቅለው አዘዘው። የናሱን እባብ የተመለከቱትም ከገዳዩ እባብ ንክሻ ተፈወሱ።
ኢየሱስ በዮሐንስ 3፥14-15 ራሱን ከናሱ እባብ ጋር አነጻጽሮታል፣ ይህም በእምነት ወደ እርሱ የሚያይቱን ይድናል።
7. እንደ ሙሴ ያለ ነቢይ (ዘዳ 18፥15-19)
“አምላክህ እግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ከገዛ ወንድሞችህ መካከል እንደ እኔ ያለ ነቢይ ያስነሣልሃል፤ እርሱን አድምጥ።”
ዘዳግም 18፥15 (አዲሱ መ.ት)
ይህ ትንቢት በአዲስ ኪዳን እንደተረጋገጠው በኢየሱስ ላይ ተፈጽሟል (ሐዋ. 3፥22-23)። ኢየሱስ የእግዚአብሔርን ፈቃድ የገለጠ የመጨረሻው ነቢይ ነው።
8. የኃጢአት ስርየት ሥርዓት (ዘሌዋውያን 16)
የስርየት ቀን መስዋዕቶችን እና የሰዎችን ኃጢአት ለማስተስረይ የእንስሳት ደም ስርዓትን ያካትታል።
እነዚህ የአምልኮ ሥርዓቶች በዕብራውያን 9፥11-14 እንደተገለጸው የኢየሱስን የኃጢአት ስርየት መሥዋዕት ያመለክታሉ።
9. ማደሪያው ድንኳን እና መስዋዕት
የማደሪያው ድንኳን፣ ዕቃዎቹ፣ እና የመሥዋዕቱ ሥርዓት በዘፀአት እና በዘሌዋውያን ውስጥ የእግዚአብሔርን መገኘት እና የስርየት አስፈላጊነት ያመለክታሉ።
ኢየሱስ እነዚህን ምልክቶች እንደ ዋና ሊቀ ካህናት (ዕብራውያን 4፥14-16) እና ለኃጢአት ፍጹም መስዋዕት ሆኖ ፈጽሟል (ዕብ 10፥10)።

❤5👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ቃልም_ሥጋ_ሆነ
“ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።”
ዮሐንስ 3፥17
"እስመ ኢፈነዎ እግዚአብሔር ለወልዱ ውስተ ዓለም ከመ ይኰንኖ ለዓለም ዘእንበለ ከመ ያሕይዎ ለዓለም በእንቲኣሁ።"
ዮሐንስ 3፥17
"Waaqni karaa isaatiin addunyaa fayyisuudhaaf malee addunyaatti muruuf Ilma isaa gara addunyaatti hin ergineetii."
Yohannis 3:17
"ኣምላኽ ንወዱ፡ ዓለም ብእኡ ኽትድሕን እምበር፡ ንዓለም ኪፈርዳስ ኣይለኣኾን።"

❤5
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“የተዋረዱትን ወደ ላይ ያወጣል፥ ኀዘንተኞችንም ለደኅንነት ከፍ ከፍ ያደርጋቸዋል።”
ኢዮብ 5፥11

#የእግዚአብሔር_ቃል_ምን_ይላል?
ኢሳይያስ 59
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እነሆ፥ የእግዚአብሔር እጅ ከማዳን አላጠረችም፥ ጆሮውም ከመስማት አልደነቈረችም፤
² ነገር ግን በደላችሁ በእናንተና በአምላካችሁ መካከል ለይታለች፥ እንዳይሰማም ኃጢአታችሁ ፊቱን ከእናንተ ሰውሮታል።
³ እጃችሁ በደም ጣታችሁም በበደል ረክሳለች፥ ከንፈራችሁም ሐሰትን ተናግሮአል፥ ምላሳችሁም ኃጢአትን አሰምቶአል።
⁴ በጽድቅ የሚጠራ በእውነትም የሚፈርድ የለም፤ በምናምንቴ ነገር ታምነዋል ሐሰትንም ተናግረዋል፤ ጕዳትን ፀንሰዋል በደልንም ወልደዋል።
⁵ የእባብን እንቍላል ቀፈቀፉ፥ የሸረሪትንም ድር አደሩ፤ እንቍላላቸውንም የሚበላ ሰው ይሞታል፥ እንቍላሉም ሲሰበር እፉኝት ይወጣል።
⁶ ድሮቻቸውም ልብስ አይሆኑላቸውም፥ በሥራቸውም አይሸፈኑም፤ ሥራቸውም የበደል ሥራ ነው፥ የግፍም ሥራ በእጃቸው ነው።
⁷ እግሮቻቸው ወደ ክፋት ይሮጣሉ፥ ንጹሑን ደም ለማፍሰስ ይፈጥናሉ፤ አሳባቸው የኃጢአት አሳብ ነው፥ ጕስቍልናና ቅጥቃጤ በመንገዳቸው አለ።
⁸ የሰላምን መንገድ አያውቁም፥ በአካሄዳቸውም ፍርድ የለም፤ መንገዳቸውን አጣምመዋል፥ የሚሄድባትም ሁሉ ሰላምን አያውቅም።
⁹ ስለዚህ ፍርድ ከእኛ ዘንድ ርቆአል፥ ጽድቅም አላገኘንም፤ ብርሃንን በተስፋ እንጠባበቅ ነበር፥ እነሆም፥ ጨለማ ሆነ፤ ጸዳልን በተስፋ እንጠባበቅ ነበር፥ ነገር ግን በጨለማ ሄድን።
¹⁰ እንደ ዕውሮች ወደ ቅጥሩ ተርመሰመስን፥ ዓይን እንደሌላቸው ተርመሰመስን፤ በቀትር ጊዜ በድግዝግዝታ እንዳለ ሰው ተሰናከልን፥ እንደ ሙታን በጨለማ ስፍራ ነን።
¹¹ ሁላችን እንደ ድቦች እንጮኻለን፥ እንደ ርግብ እንለቃቀሳለን፤ ፍርድን በተስፋ እንጠባበቅ ነበር እርሱም የለም፤ መዳንም ከእኛ ዘንድ ርቆአል።
¹² ዓመፃችን በአንተ ፊት በዝቶአልና፥ ኃጢአታችን መስክሮብናልና፥ ዓመፃችን ከእኛ ጋር ነውና፥ በደላችንን እናውቃለንና።
¹³ ዐምፀናል፥ ሐሰትን ተናግረናል፥ አምላካችንንም ከመከተል ተመልሰናል ግፍንና ዓመፅንም ተናግረናል፥ የኃጢአት ቃልንም ፀንሰን ከልብ አውጥተናል።
¹⁴ ፍርድም ወደ ኋላ ተመልሶአል፥ ጽድቅም በሩቅ ቆሞአል፤ እውነትም በአደባባይ ላይ ወድቆአልና፥ ቅንነትም ሊገባ አልቻለምና።
¹⁵ እውነትም ታጥቶአል፥ ከክፋትም የራቀ ሰው ለብዝበዛ ሆኖአል። እግዚአብሔርም አየ ፍርድም ስለሌለ ተከፋ።
¹⁶ ሰውም እንደሌለ አየ፥ ወደ እርሱ የሚማልድ እንደሌለ ተረዳ ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው።
¹⁷ ጽድቅንም እንደ ጥሩር ለበሰ፥ በራሱም ላይ የማዳንን ራስ ቍር አደረገ፤ የበቀልንም ልብስ ለበሰ፥ በቅንዓትም መጐናጸፊያ ተጐናጸፈ።
¹⁸ እንደ ሥራቸው መጠን እንዲሁ ቍጣን ለባላጋራዎቹ፥ ፍዳንም ለጠላቶቹ ይከፍላል፤ ለደሴቶችም ፍዳቸውን ይከፍላል።
¹⁹ እርሱ የእግዚአብሔር ነፋስ እንደሚነዳው እንደ ጐርፍ ፈሳሽ ይመጣልና በምዕራብ ያሉት የእግዚአብሔርን ስም፥ በፀሐይ መውጫም ያሉት ክብሩን ይፈራሉ።
²⁰ ለጽዮን ታዳጊ ይመጣል፥ በያዕቆብም ዘንድ ከኃጢአት ለሚርቁ፥ ይላል እግዚአብሔር።
²¹ ከእነርሱ ጋር ያለው ቃል ኪዳኔ ይህ ነው ይላል እግዚአብሔር፤ በአንተ ላይ ያለው መንፈሴ በአፍህም ውስጥ ያደረግሁት ቃሌ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ ከአፍህ ከዘርህም አፍ ከዘር ዘርህም አፍ አያልፍም፥ ይላል እግዚአብሔር።

“ከዛሬ ጀምሮ እስከ ዘላለም ድረስ በፍርድና በጽድቅ ያጸናውና ይደግፈው ዘንድ በዳዊት ዙፋንና በመንግሥቱ ላይ አለቅነቱ ይበዛል፥ ለሰላሙም ፍፃሜ የለውም። የእግዚአብሔር ቅንዓት ይህን ያደርጋል።”
ኢሳይያስ 9፥7
"ወዕበይ ቅድሜሁ ወአልቦ ማኅለቅተ ለሰላሙ ዲበ መንበረ ዳዊት ትጸንዕ መንግሥቱ፤ ወይትዌከፍ በጽድቅ ወበርትዕ እምይእዜ ወእስከ ለዓለም፤ ቅንአተ እግዚአብሔር ፀባኦት ይገብር ከመዝ።"
ኢሳይያስ 9፥7
Babalʼinni mootummaa isaatii fi
nagaan isaa dhuma hin qabu.
Innis murtii qajeelaa fi qajeelummaadhaan
hundeessee jabeessee dhaabuudhaan
yeroo sanaa jalqabee bara baraan
teessoo Daawit irra taaʼee mootummaa isaa bulcha.
Hinaaffaan Waaqayyoo Waan Hunda Dandaʼuus
waan kana ni raawwata.
Isaayyaas 9:7
"ብፍርድን ብጽድቅን ካብ ሕጂ ኽሳዕ ዘለኣለም ምእንቲ ኼጽንዓን ኬቚማንሲ፡ ኣብ ዝፋን ዳዊትን ኣብ መንግስቱን ዕቤት ግዝኣቱን ሰላሙን መወዳእታ የብሉን። ቅንኣት እግዚኣብሄር ጐይታ ሰራዊት ነዚ ኺገብር እዩ።"

👍4❤2
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“እናንተ ደግሞ እንደ ሕያዋን ድንጋዮች ሆናችሁ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ደስ የሚያሰኝ መንፈሳዊ መሥዋዕትን ታቀርቡ ዘንድ ቅዱሳን ካህናት እንድትሆኑ መንፈሳዊ ቤት ለመሆን ተሠሩ።”
1ኛ ጴጥሮስ 2፥5

❤2🔥1