#የእግዚአብሔር_ቃል_ምን_ይላል?
2ኛ ጢሞቴዎስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ አንተ ግን ትምህርቴንና አካሄዴን አሳቤንም እምነቴንም ትዕግሥቴንም ፍቅሬንም መጽናቴንም ስደቴንም መከራዬንም ተከተልህ፤
¹¹ በአንጾኪያና በኢቆንዮን በልስጥራንም የሆነብኝን የታገሥሁትንም ስደት ታውቃለህ፤ ጌታም ከሁሉ አዳነኝ።
¹² በእውነትም በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን እየመሰሉ ሊኖሩ የሚወዱ ሁሉ ይሰደዳሉ።
¹³ ነገር ግን ክፉዎች ሰዎችና አታላዮች፥ እያሳቱና እየሳቱ፥ በክፋት እየባሱ ይሄዳሉ።
¹⁴ አንተ ግን በተማርህበትና በተረዳህበት ነገር ጸንተህ ኑር፥ ከማን እንደ ተማርኸው ታውቃለህና፤
¹⁵ ከሕፃንነትህም ጀምረህ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን፥ መዳን የሚገኝበትን ጥበብ ሊሰጡህ የሚችሉትን ቅዱሳን መጻሕፍትን አውቀሃል።
¹⁶-¹⁷ የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

👍8❤3
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ስለዚህ የተወደዳችሁ ወንድሞቼ ሆይ፤ ጸንታችሁ ቁሙ፤ በምንም ነገር አትናወጡ። ለጌታ ሥራ ዘወትር የምትተጉ ሁኑ፤ ምክንያቱም ለጌታ የምትደክሙት በከንቱ እንዳልሆነ ታውቃላችሁ።”
1ኛ ቆሮንቶስ 15፥58 (አዲሱ መ.ት)

👍4❤2
#እንወያይ
የፕሮቴስታን ተሐድሶ ከፈነዳ 500 ዓመታትን ከዘለቀ ሰነበተ። ኦክቶበር 31፣ 1517 እ. ኤ.አ ማርቲን ሉተር 95ቱን መከራከሪያ ነጥቡን ሲለጥፍ ጅማሮውን አገኘ። ይህ መሠረት በማድረግ የቻናላችን ቤተሰቦች የሆናችሁ ፕሮቴስታንት፣ ኦርቶዶክስ፣ ካቶሊክ ወይም የሌላ ወገን የሆናችሁ ይህ ተሐድሶ ምን አመጣ? ጠቀመን ወይስ ጎዳን? ጠንካራ እና ደካማ ጎኖቹን በቅንነት እና በጨዋነት ከመጽሐፍ ቅዱስ አንጻር እየገለጽን እንወያይ።

👍14❤3
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከእስራኤል ነገሥታት መካከል በትንሽ እድሜው ንጉሥ የሆነው ማን ነው?
Anonymous Quiz
12%
ሀ. ኢዮአብ
34%
ለ. ዳዊት
36%
ሐ. ኢዮአስ
11%
መ. አሳ
8%
ሠ. ኢዮርብዓም
❤2
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“እንግዲህ ሕግን በእምነት እንሽራለንን? አይደለም፤ ሕግን እናጸናለን እንጂ።”
ሮሜ 3፥31
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“እንግዲህ ሕግን በእምነት እንሽራለንን? አይደለም፤ ሕግን እናጸናለን እንጂ።”
ሮሜ 3፥31
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤5🔥2
ምን ያህሎቻችን ቤተክርስቲያን እንሄዳለን?
Anonymous Poll
7%
ኧረ አልሄድም። መሄድ ካቆምኩ ሰነበትኩ
11%
አልፎ አልፎ እሄዳለሁ
23%
በሳምንት አንዴ
65%
በሳምንት ከአንድ ጊዜ በላይ እሄዳለሁ
❤8👍4
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ሳሙኤልም አደገ፥ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነበረ፤ ከቃሉም አንዳች በምድር ላይ አይወድቀም ነበር።”
1ኛ ሳሙኤል 3፥19
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ሳሙኤልም አደገ፥ እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር ነበረ፤ ከቃሉም አንዳች በምድር ላይ አይወድቀም ነበር።”
1ኛ ሳሙኤል 3፥19
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤3🔥2👍1
#እራሳችንን_እንመርምር
ስለመንፈሳዊ ነገር እና በእግዚአብሔር ቤት እንዴት መኖር እንደሚገባ ማወቅ አስፈላጊነት እንዴት ታዩታላችሁ? በእርግጥ ቅዱሳት መጻሕፍት ስለዚህ ነገር ምን ይሉናል?
“ስለ መንፈሳዊ ነገርም፥ ወንድሞች ሆይ፥ ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ።”
1ኛ ቆሮንቶስ 12፥1
“ብዘገይ ግን፥ በእግዚአብሔር ማደሪያ ቤት መኖር እንዴት እንደሚገባ ታውቅ ዘንድ እጽፍልሃለሁ፤ ቤቱም የእውነት ዓምድና መሠረት፥ የሕያው እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን ነው።”
1ኛ ጢሞቴዎስ 3፥15

❤9👍2
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“አቤቱ፥ ቀኝህ በኃይል ከበረ፤ አቤቱ ቀኝህ ጠላቱን አደቀቀ።”
ዘጸአት 15፥6
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“አቤቱ፥ ቀኝህ በኃይል ከበረ፤ አቤቱ ቀኝህ ጠላቱን አደቀቀ።”
ዘጸአት 15፥6
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍2❤1
የዮሐንስ_ወንጌል_የጥናት_መምሪያና_ማብራሪያ.pdf
19.4 MB
👉ርዕስ፦ የዮሐንስ ወንጌል የጥናት መምሪያ እና ማብራሪያ
በትምህርተ መለኮት ማስፋፊያ (ትመማ) መልክ የተዘጋጀ
✍ጸሐፊ፦ ሉዊስ ቢክስቢ እና ቲም ፌሎስ
🗣ትርጉም፦ መስፍን ተስፋዬ
✅እርማት፦ ፍቃዱ ገብሬ
🖨አሳታሚ፦ SIM Publishing
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
በትምህርተ መለኮት ማስፋፊያ (ትመማ) መልክ የተዘጋጀ
✍ጸሐፊ፦ ሉዊስ ቢክስቢ እና ቲም ፌሎስ
🗣ትርጉም፦ መስፍን ተስፋዬ
✅እርማት፦ ፍቃዱ ገብሬ
🖨አሳታሚ፦ SIM Publishing
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍7👏2❤1
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው።”
ዮሐንስ 3፥19

👍8
#የእግዚአብሔር_ቃል_ምን_ይላል?
ሐዋርያት 13
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ እናንተ ወንድሞቻችን፥ የአብርሃም ዘር ልጆች ከእናንተ መካከልም እግዚአብሔርን የምትፈሩ ሆይ፥ ለእናንተ የዚህ የመዳን ቃል ተላከ።
²⁷ በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ሰዎችና አለቆቻቸው እርሱንና በየሰንበቱ የሚነበቡትን የነቢያትን ድምፆች ስላላወቁ በፍርዳቸው ፈጽመዋልና፤
²⁸ ለሞትም የሚያደርስ ምክንያት አንድ ስንኳ ባያገኙበት፥ ይገድለው ዘንድ ጲላጦስን ለመኑት፤
²⁹ ስለ እርሱም የተጻፈውን ሁሉ በፈጸሙ ጊዜ ከእንጨት አውርደው በመቃብር አኖሩት።
³⁰ እግዚአብሔር ግን ከሙታን አስነሣው፤
³¹ በሕዝብም ዘንድ ምስክሮቹ ለሆኑት ከእርሱ ጋር ከገሊላ ወደ ኢየሩሳሌም ለወጡት ብዙ ቀን ታያቸው።
³² እኛም ለአባቶች የተሰጠውን ተስፋ የምስራቹን ለእናንተ እንሰብካለን፤
³³ ይህን ተስፋ እግዚአብሔር በሁለተኛው መዝሙር ደግሞ፦ አንተ ልጄ ነህ እኔ ዛሬ ወለድሁህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ ኢየሱስን አስነሥቶ ለእኛ ለልጆቻቸው ፈጽሞአልና።
³⁴ እንደገናም ወደ መበስበስ እንዳይመለስ ከሙታን እንደ አስነሣው፥ እንዲህ፦ የታመነውን የዳዊትን ቅዱስ ተስፋ እሰጣችኋለሁ ብሎአል።
³⁵ ደግሞ በሌላ ስፍራ፦ ቅዱስህን መበስበስን ያይ ዘንድ አትሰጠውም ይላልና።
³⁶ ዳዊትም በራሱ ዘመን የእግዚአብሔርን አሳብ ካገለገለ በኋላ አንቀላፋ፥ ከአባቶቹም ጋር ተጨምሮ መበስበስን አየ፤
³⁷ ይህ እግዚአብሔር ያስነሣው ግን መበስበስን አላየም።
³⁸-³⁹ እንግዲህ ወንድሞች ሆይ፥ በእርሱ በኩል የኃጢአት ስርየት እንዲነገርላችሁ፥ በሙሴም ሕግ ትጸድቁበት ዘንድ ከማይቻላችሁ ሁሉ ያመነ ሁሉ በእርሱ እንዲጸድቅ በእናንተ ዘንድ የታወቀ ይሁን።

👍6❤2
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“በመኝታቸው ላይ ሆነው ያለቅሱ ነበር እንጂ በልባቸው ወደ እኔ አልጮኹም፤ ስለ እህልና ስለ ወይን ጠጅ ይሰበሰቡ ነበር፤ በእኔም ላይ ዐመፁ።”
ሆሴዕ 7፥14

በብዙ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ዘንድ በአዲስ ኪዳን ውስጥ ቀድሞ የተጻፈው መጽሐፍ ተብሎ የሚታመነው የቱ ነው?
Anonymous Quiz
38%
ሀ. የማቴዎስ ወንጌል
20%
ለ. 1ኛ ተሰሎንቄ
13%
ሐ. ሮሜ
15%
መ. የሉቃስ ወንጌል
14%
ሠ. የዮሐንስ ወንጌል
❤5
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ኢየሱስ፦ ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለው።”
ዮሐንስ 5፥8
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ኢየሱስ፦ ተነሣና አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለው።”
ዮሐንስ 5፥8
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔜 Coming soon...
👉ተሐድሶ (Reformation) ምንድነው? መሠረቶቹስ
👉ተሐድሶ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም?
👉ተሐድሶ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ወይስ በተለምዶ የመጣ?
👉የሉተር ተሐድሶ የክርስቶስን ቤተክርስቲያን ጎዳ ወይስ ጠቀመ?
👉"ፕሮቴስታንት" ማለት ምን ማለት ነው?
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👉ተሐድሶ (Reformation) ምንድነው? መሠረቶቹስ
👉ተሐድሶ ያስፈልጋል ወይስ አያስፈልግም?
👉ተሐድሶ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው ወይስ በተለምዶ የመጣ?
👉የሉተር ተሐድሶ የክርስቶስን ቤተክርስቲያን ጎዳ ወይስ ጠቀመ?
👉"ፕሮቴስታንት" ማለት ምን ማለት ነው?
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍8
#ተሐድሶ
መጽሐፍ ቅዱስ የተሐድሶ (Reformation) መጽሐፍ ነው። ብሉይ ኪዳን በእግዚአብሔር የተፈጠረው ፍጹም ሰው፣ ከመውደቁ የተነሳ፣ ፍጥረተ ዓለሙ በኃጢአትና በሰይጣን ግዞት ውስጥ ያሳለፉትን መራራ፣ ጨላማና ያረጀ የቀድሞ ሕይወት ይወክላል። አዲስ ኪዳን ደግሞ በሰይጣን መታለል ወድቆ የኃጢአት ግዞተኛ የሆነውን የሰው ልጅና ፍጥረተ ዓለሙን ሊያድስ ትልቅ የሕይወት ዋጋ ስለከፈለው ስለ ኢየሱስ ይተርካል።
ተሐድሶ፦
👉የሕያውነት ምልክት ነው።
👉የልጅነት ኪዳን ነው።
👉በሰው ድካም የእግዚአብሔር ኃይል
የሚገለጥበት መንገድ ነው።
👉የእግዚአብሔር ቃል መለወጥ
ሳይሆን ሰዋዊና እንደ ቃሉ ያልሆኑ
አደናቃፊ ሰዋዊ ሥርዓት መለወጥ
ነው።
👉ሰው ያለመቻሉን ለፈጣሪው
በማሳወቅ ትዕቢቱን የሚሽርበት
መንገድ ነው።
👉አሮጌ ነገራችን በአዲስ የሚተካበት
ድንቅ ሂደት ነው።
👉የመክበር እንጂ የመዋረድ ምልክት
አይደለም።
👉የእግዚአብሔርን ትክክለኛነት የሰውን
ስህተተኝነት የሚያመለክት ሚዛን
ነው።
በዓለማችን ላይ ተሐድሶ የማያስፈልጋት የክርስቶስ ቤተክርስቲያን የለችም። ተሐድሶ የብሉይ ኪዳን ቁልፍ ትምህርት ነው። እንደገና ካልተሰራን እንደገና መስራት አንችልም።
ተሐድሶ የሚለው ቃል የግዕዝ ቃል ሲሆን፣ የአለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ መዝገበ ቃላት ተሐድሶን በገቢር ግስ (ሐደሰ) ሲፈታው፦ ማደስ፣ መለወጥ፣ ሐዲስ ማድረግ፣ ማጥናት ፣ ማበረታታት፣ መስራት፣ መጠገን፣ በተጨማሪም አዲስ ነገር ማውጣት፣ መፍጠር ነው።
ተሐድሶ የሚለውን የአማርኛ ቃል፣ ኢንግሊዘኛው በሶስት ቃል (Reformation, Renewal, Restoration) በማለት ያብራራል። አንድ በአንድ ስንመለከታቸው፦
፩. Re-formation፦ እንደገና መስራት፣ እንደገና መለወጥ፣ የሚል አንድምታ ሲኖረው፣ በግሪክ ደግሞ “ዳዮርቶሲስ” (Diorthosis) የሚል ቃል ነው። ትርጉሙም የተበላሸውንና የተመሰቃቀለውን ነገር በትክክለኛ ቦታ ሥርዓት አስይዞ ማስቀመጥን፣ ወደ ቀድሞ ይዞቱ መመለስን፣ የቀድሞውን ፈር የለቀቀውን አዲስ ሥርዓት ማስያዝን ያመለክታል።
፪. Re-newal፦ ማደስ፣ የቀድሞውን መልክና ውበት መመለስ፣ የዚህ ቃል መሠረት "አናካይኖ" (Anakaino) የሚል የግሪክ ቃል ሲሆን፣ ትርጉሙም አዲስ ማድረግ ማለት ነው።
፫. Re-storation፦ ወደ ቀድሞ ሥፍራ ወይም ባለቤት መመለስ። ይህ ቃል "አካታስታቶስ" (Akatastatos) ከሚለው የግሪክ ቃል የመጣ ሲሆን፣ ስፍራውን የለቀቀውን፣ የተሰረቀውን፣ የተወሰደውን ወደ ሥፍራው መመለስን ያመለክታል።
🗞ምንጭ፦ ተሐድሶ ቅጽ-1 በጸጋአብ
በቀለ ከገጽ 22-27

👍7
#ተሐድሶ
የተሐድሶ እና የመነቃቃት ልዩነት (Reformation vs Revival)
መነቃቃት ተሐድሶ አይደለም፤ ተሐድሶም መነቃቃት አይደለም። በተለምዶ ብዙውን ጊዜ እነዚህ ሁለት የተለያዩ ጽንሰ አሳቦች እንደ አንድ አሳብ ሲቀርቡ ይታያሉ። ሁለቱ አሳቦች ተደጋጋፊና ለቤተክርስቲያን እጅግ በጣም አስፈላጊ ሲሆኑ ልዩነታቸውን ማወቅ ግን ግድ ይላል።
👉የመነቃቃትና የተሐድሶ ልዩነት በንጽጽር ቦቢ ግልያም እንዲህ አስቀምጠዋል፦
ቤተክርስቲያን አካል እንደሆነች አስቡ፤ በዚህም መሠረት መነቃቃት ለልብና ለአእምሮ ሕይወትና መታደስን እንደሚያመጣ ነው። ተሐድሶ ደግሞ የአካል አጥንቶችን እንደሚገጣጥም ነው። መነቃቃት የእምነትን፣ እሴቶችንና ውሳኔዎችን ለውጥ ያስገኛል። ተሐድሶ ደግሞ የባህሪ፣ የአወቃቀርና የትጥቅ ለወጥ ያመጣል። መነቃቃት ንጹህ ውሃ ወደ ውሃ ጉድጓድ መጨመር ነው። ተሐድሶ ደግሞ በውሃ ጉድጓድ ላይ ያሉትን ቀዳዳዎች መድፈን ነው። በመነቃቃትና በተሐድሶ መካከል ያለው የመጀመሪያ ልዩነት መነቃቃት በግለሰብ ደረጃ ሊጀምር የሚችል ሲሆን ውጤታማ ተሐድሶ ግን ከላይኛው የሥልጣን መዋቅር፣ ከቤተ ክርስቲያን አመራር ወይም ከአንድ ቤተ እምነት ይጀምራል።
Revival is an ongoing experience in the life of every believer. Since our natures are fallen, the Holy Spirit leads us to spiritual renewal every day. God’s mercies are new every morning (Lam. 3:23). God daily pours out fresh supplies of His grace and power on those who kneel before His throne. Spending time in His presence we are changed. The psalmist cried out, “I am afflicted very much; revive me, O Lord, according to Your word” (Ps. 119:107, NKJV).
Reformation is the outgrowth of revival. New Testament writers used different words to describe reformation. The apostle Paul called it “sanctification by the Spirit” (2 Thess. 2:13). In Romans he described it as being “transformed by the renewing of your mind” (Rom. 12:2). In Hebrews the apostle urged us to be “partakers of His holiness”(Heb. 12:10). Peter encouraged believers to “grow” in grace (2 Peter 3:18). John defined it as practicing “righteousness” (1 John 2:29).
Reformation is simply choosing to allow the Holy Spirit to realign our lives with biblical values; to submit to God’s will in every area of our lives. It is the commitment to please God in everything we do; the willingness to make any change necessary to live in harmony with God’s commands. Ellen White defined revival and reformation this way: “Revival and reformation are two different things. Revival signifies a renewal of spiritual life, a quickening of the powers of mind and heart, a resurrection from spiritual death. Reformation signifies a reorganization, a change in ideas and theories, habits and practices. Reformation will not bring forth the good fruit of righteousness unless it is connected with the revival of the Spirit. Revival and reformation are to do their appointed work, and in doing this work they must blend” (Selected Messages, book 1, p. 128).
ምንጭ፦ ተሐድሶ ቅጽ-1 በጸጋአብ በቀለ ከገጽ 29-33፣ revivalandreformation.org፣ Selected Messages, book 1, p. 128

❤4
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“እንግዲህ ኀጢአታችሁ እንዲደመሰስ ንስሓ ግቡ፤ ከመንገዳችሁም ተመለሱ፤ ከጌታም ዘንድ የመታደስ ዘመን ይመጣላችኋል፤”
ሐዋርያት 3፥19 (አዲሱ መ.ት)

🔥6👍2🤯1