. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ፈርዖንም ጸጥታ እንደሆነ ባየ ጊዜ ልቡን አደነደነ፤ እግዚአብሔርም እንደተናገረ አልሰማቸውም።”
ዘጸአት 8፥15
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures

👍2
#ከተማ_ወይም_ቦታ_በቅዱሳት_መጻሕፍት
#የአኮር_ሸለቆ
የአኮርንም ሸለቆ፤ በኢያሪኮ አቅራቢያ የሚገኝ ነው (ኢሱ 7፥1-26፥ 15፥7፤ ኢሳ 65፡10)፡፡ አኮር የሚለው ቃል “ችግር” ማለት ሲሆን ኢያሱም የአካንን ስም ትንሽ ለወጥ በማድረግ “ለምን አስጨነቅኸን?” ሲል ጠየቀው። ( ኢያሱ 7:25 ) አካን ከተገደለ በኋላ የሞተበት ሸለቆ “የአኮር ሸለቆ” የሚል ስም ተሰጠው። ይህ ሸለቆ ከኢያሪኮ በስተ ምዕራብ የሚገኘው ዋዲ ቂልት ሊሆን ይችላል። ሸለቆው፣ በተስፋይቱ ምድር እግዚአብሔር በመጀመሪያ ፍርዱን በሕዝቡ ላይ የገለጠበት ቦታ ሲሆን፣ በሌላ ስፍራ ማለትም ሆሴዕ 2፥17 ላይ ደግሞ የአዲስ ተስፋ ምልክት ሆኖ ተጠቅሶአል።
ምንጭ፦ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከማጥኛ ጹሑፍ ጋር፤ ገጽ 1319፣ www.waynestiles.com

👍6
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ነገር ግን፥ ወንድሞች ሆይ፥ እናንተ የተማራችሁትን ትምህርት የሚቃወሙትን መለያየትንና ማሰናከያን የሚያደርጉትን ሰዎች እንድትመለከቱ እለምናችኋለሁ፥ ከእነርሱ ዘንድ ፈቀቅ በሉ፤”
ሮሜ 16፥17

❤2👍2
ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጀመሪያ የጠራው ደቀ መዝሙር ማን ነው?
Anonymous Quiz
51%
ሀ. ጴጥሮስ
31%
ለ. እንድርያስ
6%
ሐ. ያዕቆብ
11%
መ. ዮሐንስ
1%
ሠ. ይሁዳ
👍2
ቅዱሳት መጻሕፍት
#የሮሜ_መልእክት_ጥናት ሮሜ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁰ እንግዲህ ምን እንላለን? ጽድቅን ያልተከተሉት አሕዛብ ጽድቅን አገኙ፥ እርሱ ግን ከእምነት የሆነ ጽድቅ ነው፤ ³¹ እስራኤል ግን የጽድቅን ሕግ እየተከተሉ ወደ ሕግ አልደረሱም። ³²-³³ ይህስ ስለ ምንድር ነው? በሥራ እንጂ በእምነት ጽድቅን ስላልተከተሉ ነው፤ እነሆ፥ በጽዮን የእንቅፋት ድንጋይና የማሰናከያ ዓለት አኖራለሁ በእርሱም የሚያምን አያፍርም…
#የሮሜ_መልእክት_ጥናት
የእግዚአብሔር ጸጋ (9:30-33)
ጳውሎስ በመቀጠል ከመለኮታዊ ሉዓላዊነት ወደ ሰው ተጠያቂነት አመራ፡፡ ጳውሎስ «የተመረጡና» «ያልተመረጡ» ከማለት ይልቅ በእምነት ላይ አጽንኦት መስጠቱን አስተውሉ፡፡ እዚህ ላይ የተምታታ ነገር ያለ ይመስላል አይሁድ ጽድቅን ፈለጉ ነገር ግን አላገኙም፡፡ አሕዛብ ግን ሳይፈልጉት አገኙት! ምክንያቱም ምንድን ነው? እስራኤላውያን መዳን የፈለጉት በሥራ እንጂ በእምነት ስላልነበረ ነው፡፡
‹‹በጸጋ የሚገኝን ጽድቅ›› ተቃውመው «በሕግ ጽድቅ›› እግዚአብሔርን ሊያስደስቱ ፈለጉ፡፡ አሕዛብ ለመዳን እንደ እስራኤላውያን መሆን እንዳለባቸው አይሁዳውያን ቆጠሩ፡፡ ነገር ግን አይሁድ ለመዳን ዝቅ ብለው እንደ አሕዛብ መሆን አለባቸው፡፡ ‹‹ልዩነት የለምና፤ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጐድሎአቸዋል» (ሮሜ 3:22-23):: የተሰጣቸውን ዕድል ወደ ክርስቶስ እንዲመራቸው በማድረግ ፈንታ (ሮሜ 9፡1-5)፣ ክርስቶስን ምትክ አድርገው ተጠቀሙበት፡፡
ነገር ግን የእግዚአብሔርን ጸጋ ካየን፣ የእስራኤል አለማመን የአሕዛብ መዳን ሆነ! የጳውሎስ የመጨረሻው ጥቅስ የተወሰደው ከኢሳይያስ 28:16 ነው:: ይህም ክርስቶስ የደኅንነት ዓለት መሆኑን ይናገራል መዝ. (118)፡22፡፡ እግዚአብሔር ክርስቶስ የመሠረት ድንጋይ እንዲሆን ሰጠን፡፡ ነገር ግን እስራኤል አልተቀበለውምና የማሰናከያ ዓለት ሆነ፡፡ በዚህ ዓለት ላይ «በመቆም» ፋንታ እስራኤል ወደቀች (ሮሜ 11፡11)፤ ነገር ግን እንደምናየው ውድቀታቸው አሕዛብ በእግዚአብሔር ጸጋ እንዲድኑ አስቻለ፡፡ ምን ዓይነት ጽድቅ እንደምንሻ መወሰን አለብን፡፡ ለመዳን በሥራችንና በባሕርያችን ነው የምንመካው ወይስ በክርስቶስ ብቻ ነው የምንታመነው? እግዚአብሔር ሰዎችን በአወላለዳቸው ወይም በባሕርያቸው ላይ ተመርኩዞ አያድናቸውም፡፡ «በእምነት አማካኝነት በጸጋው» (ኤፌ. 2:8-9) ያድናቸዋል:: ጥያቄው ከእግዚአብሔር ምርጦች መካከል መሆን ያለመሆናችን አይደለም፡፡ ይህ በእግዚአብሔር ብቻ የሚታወቅ ምሥጢር ነው፡፡ እርሱ ደኅንነትን በእምነት ሰጥቶናል፡፡ ይህም ዕድል የተሰጠው «ለሚፈልግ» ሁሉ ነው (ራእ. 22፡17)፡፡ በክርስቶስ ካመንን በኋላ ከተመረጡት መሃል ለመሆናችን ምስክርና ማስረጃ ይኖረናል (ኤፌ. 1:414፣ 1ኛ ተሰ. 1፡1-10)፡፡ በመጀመሪያ ግን በእርሱ ታምነን የመንግሥተ ሰማያትን ዋስትና የሚሰጠውን ጽድቁን በእምነት መቀበል ያሻናል፡፡
ከመለኮታዊ ሉዓላዊነት ከሰው ተጠያቂነት ጋር የተያያዙ ብዙ ምሥጢሮች መኖራቸውን ማንም አይክድም፡፡ ሁለቱም ከእግዚአብሔር ስለሚመጡና የዕቅዱም አካል ስለሆኑ፣ ከሁለቱ አንዱን እንድንመርጥ እግዚአብሔር ጠይቆን አያውቅም፡፡ እርስ በርሳቸው አይመካከሩም፣ ይተጋገዛሉ እንጂ፡፡ ሁለቱ ባንድ ላይ እንዴት እንደሚጓዙ አለመረዳታችን አብረው የመሄዳቸውን እውነት አይቃረንም፡፡ አንድ ሰው ቻርልስ ስፐርጀንን እንዴት አድርጎ መለኮታዊ ሉዓላዊነትንና የሰውን ተጠያቂነት እንደሚያስታርቅ ቢጠይቀው፣ ‹‹በጭራሽ ወዳጆችን ለማስታረቅ አልሞክርም!» ሲል መልሶለታል፡፡ ነገር ግን የዚህ ምዕራፍ ጣልቃ መግባት ግልጽ ነው፡፡ ይህም የእስራኤል ክርስቶስን አለመቀበል የእግዚአብሔርን ታማኝነት አያስቀርም:: ሮሜ 9 ሮሜ 8ን አይሽርም፡፡ እግዚአብሔር አሁንም ታማኝ፣ ጻድቅ፣ ትክክልና ቸር ሲሆን፣ ዓላማውንና ቃል ኪዳኑን እንደሚፈጽም ልንታመንበት እንችላለን፡፡
ምንጭ፦ ዋረን ደብልዩ ዌርዝ ቢ፤ ተስማማ፤ ገጽ 101-102

👍4❤2
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“የእስራኤል ጌታ አምላክ ይባረክ፥ ጐብኝቶ ለሕዝቡ ቤዛ አድርጎአልና፤”
ሉቃስ 1፥68

👍2❤1
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ እስራኤላውያን የኢያርኮ ቅጥሩ ሳይፈርስ በአጠቃላይ ስንት ጊዜ ኢያሪኮን ዞሩ?
Anonymous Quiz
11%
ሀ. 13
3%
ለ. 3
69%
ሐ. 7
17%
መ. 6
👍5
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ከወገናችንም ያሉት ደግሞ ፍሬ ቢሶች ሆነው እንዳይቀሩ፥ የግድ ስለሚያስፈልገው ነገር በመልካም ሥራ እንዲጸኑ ይማሩ።”
ቲቶ 3፥14
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ከወገናችንም ያሉት ደግሞ ፍሬ ቢሶች ሆነው እንዳይቀሩ፥ የግድ ስለሚያስፈልገው ነገር በመልካም ሥራ እንዲጸኑ ይማሩ።”
ቲቶ 3፥14
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍4❤2
መጨረሻቸው_ካላማረ_አገልጋዮች_ስህተት_እንማር.pdf
1 MB
👉ርዕስ፦ መጨረሻቸው ካላማረ አገልጋዮች ስህተት እንማር
✍አዘጋጅ፦ ዶክተር መለሰ ወጉ
🗒የገጽ ግዛት፦ 91
በዚህ መጽሐፍ ውስጥ ለትምህርታችን የሚከተሉት ነገሮች ተዳሰዋል፦
👉"የሎጥ ሚስት"— በሁለት አሳብ ለሚያነክሱ
👉"ርብቃ" — በትዳራቸው "አንድነት" ለሌላቸው
👉"ዲቦራ" — እግዚአብሔርን "እሺ!" ማለት ላቃታቸው
👉"ደሊላ" — ኃጢአት የሚያስከትለው ውድቀት ላልታያቸው
👉"ሱነማዊት"— አገልግሎት "በአደባባይ" ብቻ ለሚመስላቸው
👉"አስቴር"— በሕይወታቸው የእግዚአብሔር ዕቅድ አልታይ ላላቸው

👍11❤1
በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ ያለው መጽሐፈ መሣፍንት ሲያበቃ የመጨረሻው አረፍተ ነገር ምን ይላል?
Anonymous Quiz
21%
ሀ. ምድሪቱ ለአርባ ዓመት አረፈች።
10%
ለ. እግዚአብሔር አምላክ በሁሉም አቅጣጫ ሰላምን ሰጣቸው።
8%
ሐ. በዚያን ጊዜ የእስራኤል ሕዝብ እግዚአብሔር አምላካቸውን ዘወትር ያመልኩት ነበር።
60%
መ. በዚያም ዘመን በእስራኤል ዘንድ ንጉሥ አልነበረም፤ ሰው ሁሉ በፊቱ መልካም መስሎ የታየውን ያደርግ ነበር።
👍6
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“‘እግዚአብሔር ወዴት ነው?’ ብለው፣ ካህናቱ አልጠየቁም፤ ከሕጉ ጋር የሚውሉት አላወቁኝም፤ መሪዎቹ ዐመፁብኝ፤ ነቢያቱም በበኣል ስም ተነበዩ፤ ከንቱ ነገሮችን ተከተሉ።”
ኤርምያስ 2፥8 (አዲሱ መ.ት)
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“‘እግዚአብሔር ወዴት ነው?’ ብለው፣ ካህናቱ አልጠየቁም፤ ከሕጉ ጋር የሚውሉት አላወቁኝም፤ መሪዎቹ ዐመፁብኝ፤ ነቢያቱም በበኣል ስም ተነበዩ፤ ከንቱ ነገሮችን ተከተሉ።”
ኤርምያስ 2፥8 (አዲሱ መ.ት)
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍6
Audio
❤2
በቅዱሳት መጻሕፍት፣ በመጽሐፈ ምሳሌ ውስጥ ጠቢብ በመሆኑ የተመሰገነው እንስሳ የቱ ነው?
Anonymous Quiz
22%
ሀ. እባብ
2%
ለ. አንበሳ
14%
ሐ. ንስር
62%
መ. ጉንዳን
👍1
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“በመሠዊያዬ ላይ እሳትን በከንቱ እንዳታቃጥሉ ከእናንተ ዘንድ ደጅ የሚዘጋ ሰው ምነው በተገኘ! በእናንተ ደስ አይለኝም፥ ቍርባንንም ከእጃችሁ አልቀበልም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”
ሚልክያስ 1፥10
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“በመሠዊያዬ ላይ እሳትን በከንቱ እንዳታቃጥሉ ከእናንተ ዘንድ ደጅ የሚዘጋ ሰው ምነው በተገኘ! በእናንተ ደስ አይለኝም፥ ቍርባንንም ከእጃችሁ አልቀበልም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።”
ሚልክያስ 1፥10
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍5
ከኢየሩሳሌም መፍረስ በኋላ የይሁዳ ሰዎች ነቢዩ ኤርምያስን ወዴት እንዲሄድ አስገደዱት?
Anonymous Quiz
39%
ሀ. ባቢሎን
12%
ለ. ሶርያ
27%
ሐ. ግብፅ
22%
መ. አሦር
👍2
#እራሳችንን_እንመርምር
እኔምለው ከእግዚአብሔር ቃል ጋር እየተዋለ፣ ቃሉ እንዴት ይሆን እየተባለ ቃሉ ሳያውቁ መኖር ይቻላል እንዴ? ምንስ ቢሆን ነው እንደዚህ ባለማወቅ ጨለማ ውስጥ የሚኖረው?
“ካህናቱም። እግዚአብሔር ወዴት አለ? አላሉም፥ ባለ ኦሪቶችም አላወቁኝም ገዢዎችም ዐመፁብኝ፥ ነቢያትም በበኣል ትንቢት ተናገሩ፥ የማይረባንም ነገር ተከተሉ።”
ኤርምያስ 2፥8
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
እኔምለው ከእግዚአብሔር ቃል ጋር እየተዋለ፣ ቃሉ እንዴት ይሆን እየተባለ ቃሉ ሳያውቁ መኖር ይቻላል እንዴ? ምንስ ቢሆን ነው እንደዚህ ባለማወቅ ጨለማ ውስጥ የሚኖረው?
“ካህናቱም። እግዚአብሔር ወዴት አለ? አላሉም፥ ባለ ኦሪቶችም አላወቁኝም ገዢዎችም ዐመፁብኝ፥ ነቢያትም በበኣል ትንቢት ተናገሩ፥ የማይረባንም ነገር ተከተሉ።”
ኤርምያስ 2፥8
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍6
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“ነገር ግን በጌታችንና በመድኃኒታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና እውቀት እደጉ። ለእርሱ አሁንም እስከ ዘላለምም ቀን ድረስ ክብር ይሁን፤ አሜን።”
2ኛ ጴጥሮስ 3፥18

በእግዚአብሄር ቃል የመኖር አምስቱ ደረጃዎች
በእውነት ፍሬያማ ለመሆን በክርስቶስ መኖር ግድ ነው፡፡ የፍሬያማነታችን ልክ በክርስቶስ የመኖራችን ልክ ብቻ ነው፡፡ በኢየሱስ መኖር ደግሞ በቃሉ መኖር ነው፡፡ በእግዚአብሄር ቃል የመኖር አምስቱን ደረጃዎች ከመፅሃፍ ቅዱስ እንመልከት፡፡
1. የእግዚአብሄርን ቃል መስማት
በቃል የመኖር የመጀመሪያው ደረጃ የእግዚአብሄርን ቃል መስማት ነው፡፡ ካለ እግዚአብሄር ቃል መስማት ፍሬያማነት የማይታሰብ ነው፡፡ የፍሬማነታችን ቁልፍ በቃሉ መኖር ነው፡፡ ስለዚህ ቃሉም ለመስማት ራሳችንን ልንሰጥ ይገባል፡፡ ቃሉን መስማት ሁኔታዎችን ማመቻቸት አለብን፡፡ በአሁኑ ጊዜ በተለይ በአሁኑ ጊዜ መፅሃፍ ቅዱስ በኰምፒተር በታብሌት በስልካችን በፅሁፍና በድምፅ እናገኘዋለን፡፡ በቤታችን ቴፕ ውስጥ ከፍተነው ማዳመጥ እንችላለን፡፡ መኪና ስንነዳና ወረፋ ስንጠብቅ ቃሉን መስማት እንችላለን፡፡
"እንግዲያስ እምነት ከመስማት ነው መስማትም በእግዚአብሔር ቃል ነው።" (ሮሜ 10፡17)
2. ለእግዚአብሄርን ቃል የመጀመሪያውን ስፍራ መስጠት
ፍሬያማ የሚያደርገን ቃሉ እንደመሆናችን መጠን ጠላትም የሚመጣው ቃሉን ሊነጥቅ ነው፡፡ ቃሉን ከሰረቀ ህይወታቸንን ይሰርቃል ቃሉን ከጠበቅን ህይወታቸነ በደህንነት የጠበቃል፡፡ ሰይጣን ቃሉን መስረቅ ካልቻለ ምንም ነገራችንን መስረቅ አይችልም፡፡
"የመንግሥትን ቃል ሰምቶ በማያስተውል ሁሉ፥ ክፉው ይመጣል፥ በልቡ የተዘራውንም ይነጥቃል፤ በመንገድ ዳር የተዘራው ይህ ነው።" (ማቴዎስ 13፡19)
ሰው ውድ የሆነ ነገሩን እጅግ ውስጠኛው ቦታ ያስቀምጠዋል እንጂ ውጭ አይተወውም፡፡ እንዲሁ የእግዚአብሄርን ቃል የመጀመሪያውንም ስፍራ ልባችንን ልንሰጠው ይገባል፡፡ የእግዚአብሄርን ቃል ለመሰረቅ በማይመች በውስጠኛው የህይወታችን ክፍል ውስጥ ልናደርገውና በልባችን ልንሰውረው እና ልንሸሽገው ይገባል፡፡
"ከእርሱም ይልቅ እጅግ የጸና የትንቢት ቃል አለን፤ ምድርም እስኪጠባ ድረስ የንጋትም ኮከብ በልባችሁ እስኪወጣ ድረስ፥ ሰው በጨለማ ስፍራ የሚበራን መብራት እንደሚጠነቀቅ ይህን ቃል እየጠነቀቃችሁ መልካም ታደርጋላችሁ።"
(2ኛ ጴጥሮስ 1፡19)
"በፍጹም ልቤ ፈለግሁህ፥ ከትእዛዝህ አታርቀኝ። አንተን እንዳልበድል፥ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ።" (መዝሙር 119፡10-11)
3. የእግዚአብሄርን ቃል ማሰላሰል
የእግዚአብሄርን ቃል ለመታተዘዝ ያስችለን ዘንድ በቃሉ ከባቢ ውስጥ ለመገኘት የእግዚአብሄርን ቃል ማሰብና ማሰላሰል ወሳኝ ነው፡፡ ቃሉን ስናሰላስል ቃሉን እናስታውሳለን፡፡ ቃሉን ስናሰላስል ቃሉን ለማድረግ ሃይል እናገኛለን፡፡
"የዚህ ሕግ መጽሐፍ ከአፍህ አይለይ፥ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ ትጠብቅና ታደርግ ዘንድ በቀንም በሌሊትም አስበው፤ የዚያን ጊዜም መንገድህ ይቀናልሃል ይከናወንልሃልም።" (ኢያሱ 1፡8)
"በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤" (ፊልጵስዩስ 4፡8)
4. የእግዚአብሄርን ቃል መናገር
ሌላው የእግዚአብሄርን ቃል የምናደርግበት መንገድ የእግዚአብሄርን ቃል መናገር ነው፡፡ ንግግራችን እንደ እግዚአብሄር ቃል መሆን አለበት፡፡
"እውነት እላችኋለሁ፥ ማንም ያለው ነገር እንዲደረግለት ቢያምን በልቡ ሳይጠራጠር፥ ይህን ተራራ፦ ተነቅለህ ወደ ባሕር ተወርወር ቢል ይሆንለታል።" (ማርቆስ 11፡23)
5. የእግዚአብሄርን ቃል ማድረግ
"ነገር ግን ነጻ የሚያወጣውን ፍጹሙን ሕግ ተመልክቶ የሚጸናበት፥ ሥራንም የሚሠራ እንጂ ሰምቶ የሚረሳ ያልሆነው፥ በሥራው የተባረከ ይሆናል።" (ያዕቆብ 1፡25)
ምንጭ :- አብይ ዋቁማ

❤9👍6🔥5🥰2👎1
. ==❀❀❀===❀❀❀==
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“በጽድቅ የሚጸና በሕይወት ይኖራል፤ ክፋትን የሚከተል ግን ለሞቱ ነው።”
ምሳሌ 11፥19
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
የዕለቱ ጥቅስ
==❀❀❀===❀❀❀==
“በጽድቅ የሚጸና በሕይወት ይኖራል፤ ክፋትን የሚከተል ግን ለሞቱ ነው።”
ምሳሌ 11፥19
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
❤3👍2👏1
#ከተማ_ወይም_ቦታ_በቅዱሳት_መጻሕፍት
#ቤትአዌን
ምንጭ፦ www.biblicalcyclopedia.com
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
#ቤትአዌን
ቤት-አዌን(በዕብራይስጥ ቤይት አቨን፣ בֵּית אָוֶן፣ የከንቱነት ቤት፣ ማለትም የክፋት፣ ጣዖት አምልኮ ቤት። በብንያም ተራሮች በቤቴል በስተምስራቅ የሚገኝ ቦታ ነው። 1ሳሙ 13፡5፣ በኢያሱ 18፡12 ላይ የቤተ-አዌን “ምድረ በዳ” (ሚድባር = የግጦሽ መሬት) በሚል ተጠቅሷል። በሆሴዕ 4:15፣ ሆሴዕ 5:8፣ ሆሴዕ 10፡5፣ ስሙ በዚህ ነቢይ በተገለጸው ቃል መሠረት ወደ አጎራባች ቤቴል - አንድ ጊዜ “የእግዚአብሔር ቤት” ወደ ነበረው፣ ከዚያ በኋላ ግን “ከንቱ” ወደሚለው የጣዖት ቤት ተላልፏል። ታልሙዲስቶች በየቦታው ቤቴል-አቨንን ከቤቴል ጋር አንድ እንደሆኑ ያወራሉ (ኮምፕ ሽዋርዝ፣ ፓለስት ገጽ 89) ይህ ቅርበት ቃሉ በቅጽል ስምነት ተቆጥሮ ሊሆን ይችላል፤ ማለትም ቤቴል የወርቅ ጥጆች አምልኮ መቀመጫ ከሆነች በኋላ ማለት ነው። ይሁን እንጂ ቤተ-አዌን የሚለው ስም በትክክል ከቤቴል (ኢያሱ 7፡2፣ ወዘተ.) የተለየ አካባቢ ነበር፣ እና ከደቡብ-ምስራቅ ሀያ ደቂቃዎች በስተደቡብ-ምስራቅ በምትገኘው ቋጥኝ ቡርጅ ቤቲን ላይ በምትገኝ መንደር ላይ ያለ ይመስላል። ቤቲን (ቤቴል)፣ እና ከቴል ኤል-ሃጃር (አይ) በስተ ምዕራብ ሀያ ደቂቃ (Van de Velde፣ Memoir፣ p. 294) የሚገኝ ስፍራ ነው።ምንጭ፦ www.biblicalcyclopedia.com
ወደ ቻናሉ ለመ🀄️ላ🀄️ል፦ @Holy_scriptures
👍5❤1